🛑 የፖሊሶች አሳፋሪ እና አስነዋሪ ፍተሻ ሚኮ ማይክ ደገመው

Ойын-сауық

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 232

  • @ambaw1004
    @ambaw100426 күн бұрын

    ቤንጃችን ማህበራዊ ሂሦችህ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ፣ ግብረገብነትን ያማከሉ ናቸዉ ለዚህም እጅግ ክብር አለኝ ወንድሜ ። ደግሞም እጅግ በጣም አምሮብሀል ወንድሜ ።

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu642326 күн бұрын

    ሬሳ የምንፈራው እኮ በባህላችንም ሰው ሬሳ ይዞ ለቀብር ሲሄዱ መኪናም ሆነ እግረኛ ቆሞ ነፍስ ይማር ብሎ ያሳልፍ እንደነበረ አውቃለሁ ክቡር ነው ይባላል ፣ እግዚአብሔር በሀምሳሉ ፈጥሮን የለ ለዛ ይከበራል ፣ዛሬ ነው እኮ ሰው ረክሶ እምነት ባህል ጠፍቶ ነገር አለሙ ግራ የገባን ፣ እኔ ግን ልጁ በሳቅ 😂😂😂 ገደለኝ ፣ ማርያምን አልፈልግም በቃ ትቼዋለሁ አላለም😂😂 እኔ መሄድ የፈለኩት እዚህ ሰላም ስላጣሁ ስላጣሁ ነው አለ ፣ እንዴት እንዳሳዘነኝ ደግሞ እንደዛ ሲል ፣ ለሀገራችን ሰላሙን ይስጣት

  • @afomibelen8123
    @afomibelen812325 күн бұрын

    እማምላክን እዴት እዳሳቀኝ ብጨልልስ ሚኪዬ እዴት እደተመቸህኝ የኔ ውድ እውነትህን ነው ጌታን ምን በወጣህ ❤❤❤

  • @user-qz8zb1cb3u
    @user-qz8zb1cb3u24 күн бұрын

    በጣም አሳፍሪ ፍተሻ ነው ለደህንነት ነው ቢባል መቸም የጦር መሳሪያ በፓት ውስጥ ይዛ አገባም

  • @addismamo2728
    @addismamo272826 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ቤንጃ ደሞ አምሮብሃል; እሬሳ ዝም ስለሚል እኮ ነው የምንፈራው

  • @mekuriaworku3262
    @mekuriaworku326226 күн бұрын

    Benja hule yemtakebachew videowoch ke zer ke politics yeraku bemehonachew betamm new yemimechugn

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere650726 күн бұрын

    እውነቱን ነው ይህንን በሽተኛ ህዝብ ማንም አይችለውም እርሱም እ/ር ረድቶት ነው የኢትዮጲያ ህዝብ ክርስቶስ በአካል ቢመጣ አይመቸውም

  • @EdenGuale

    @EdenGuale

    26 күн бұрын

    እውነትሽን ነው ደንቆሮ ደንቆሮን ይደግፋል አንቺስ ከየትኛው ፕላኔት ነሽ🥹

  • @Kiya-mc7tb6yc8y

    @Kiya-mc7tb6yc8y

    26 күн бұрын

    አንቺ ደረመናም

  • @tsehailoratogebere6507

    @tsehailoratogebere6507

    26 күн бұрын

    @@Kiya-mc7tb6yc8y ይህ የጨዋ ቻናል ስልሆነ ለአንቺ መልስ መስጠት ቤቱን ያቆሽሻል እንጂ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ከዝንብ ማር አይጠበቅም

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    26 күн бұрын

    አብራቹ ተጋጠጡ😂😂

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i26 күн бұрын

    ይሄ ሚኮ ነው ጢኮ የሚባል ህሊና ቢስ መቼ ነው መድሀኒቱን የሚጨርሰው እስኪ መቼ አፉን የሚከፍተው

  • @jerusalemtewoldebrhan3146
    @jerusalemtewoldebrhan314626 күн бұрын

    ገና ዛር ነዉ ሰብሰክራይብ ያደርኩት በጣም ነው ያሳቀኜ ሆዴን ነዉ ያመመኜ በተለይ የበሬው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n26 күн бұрын

    አንድ ሰው እያማረበት ነው ሰሞኑ ቱቱቱ ብለናል😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemtewoldebrhan3146
    @jerusalemtewoldebrhan314626 күн бұрын

    ገና ዛር ነዉ ሰብሰክራይብ ያደርኩት በጣም ነው ያሳቀኜ ሆዴን ነዉ ያመመኜ በተለይ የበሬው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤የሬሳዉ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi248026 күн бұрын

    ሜካፕ የሚቀብ ሴቶች ይጨነቁበት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከዛ ነፃነኝ ግን ሰውየው እዴት ሜኮፕ እና የተፈጥሮ ውበት አይለይም እሱም የዞረበት ነው

  • @tonyhobeika4835

    @tonyhobeika4835

    25 күн бұрын

    Mejrmerya mikup lemetekem berr yasefelgal LILAW ANCHI KONJO KALONESHE MIKUP MENEM MIKEYEREW NEGER YELEMEN YEMIYAMERBET ALE YEMAYAMERBET ALE YE ETHIOPIA EZEB EKO TERSUN ENQAN LEMOBERDHE YELEMEDEBEGAL YALE JEGENA EKO NEW ENQAN MIKUP SO YESEWN MERCHA AKEBERU YALMEWDEDE MEBETE NEW GEN DEGMO ....

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno806026 күн бұрын

    እንደዚህ ከሳኩ ቆይቼ ነበር ይመችህ

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z26 күн бұрын

    ሚኮ ድንብላል የመሰለ ነገር በጠረባ ነበር ማለት

  • @User_19967

    @User_19967

    26 күн бұрын

    ከህዝብ ጋር የቆመ ብቸኛ ዩቲዩበር ነበር ለመከላከል ያረገውን ድጋፍ መቼም አንረሳም ደሞ ይቅርታ ጠይቆዋል

  • @salameskyes7240
    @salameskyes724026 күн бұрын

    የናት ያባቴን ቤት የቀበሌ ቤት ስለሞቱ በነ ለማረግ ማለት በልጆቹ ቀበሌ 20ሺ ነው ጉቦ ያስከፈሉን አሰቃይተው ለመፈረም😢

  • @wondwosenmelak1238
    @wondwosenmelak123826 күн бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ቤጃ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas88026 күн бұрын

    ቺኳ ግን ወንዶችን ነበር መፈተሽ ያለባት😂😂😂😂😂

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq16 күн бұрын

    9:36

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse831726 күн бұрын

    ቤንጃችን ሠሞኑን አልተቻልክም በጣም አምሮብሀል ሁሌ እምር ድምቅ በል የኔ ምርጥ ❤-

  • @benjatube2

    @benjatube2

    26 күн бұрын

    አመሰግናለው

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome57325 күн бұрын

    በቁራሌውና በልዋጭ ተሰርቄ ነው መሰል ምን እንዳሉ ሊገባኝ ኣልቻለም😢😂

  • @user-xv6jf1pu6j
    @user-xv6jf1pu6j26 күн бұрын

    ቤንጃዬ አምሮብሃል ❤

  • @yedingillij21
    @yedingillij2126 күн бұрын

    Zare betam new yesakut abzagnaw video yazinanal yimecheh

  • @seyuometadessa
    @seyuometadessa20 күн бұрын

    እትዮጵያ ኖረህ ከምትቀፍል አይሻልህም ሚኒሊክ ሆስፒታል የሚሰራው ጀግና ነው ህብረተሰብ እያገለገለ ነው ፍፁም ጤነኛ ነው ፈጣሪ ይጠብቀዋል እንዳንተ ቀፋይ ለማኝ አይደለም ንፁህ እትዮጵያ ነው።

  • @user-hd3mn9ev8q
    @user-hd3mn9ev8q26 күн бұрын

    MAIKOYEEE EWENETEHEN NEW! TEBAREKELLEN!!! ANTE GENE AHUNEME YEMETEKAWEMEWE MENGEISTENE NEW ENEME KOLN!

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha24 күн бұрын

    በጣም ቆየሁ እኮ ቤንጃዬ ደምረኛ❤❤❤❤❤

  • @tsionashna8077
    @tsionashna807725 күн бұрын

    ኢትዮጵያ ፍተሻ በእጅ abuse ነው ባንክ ቤት ደርሶብኝ 😢አልቅሽ ተንቀጥቅጫለው ጨርሶ የሰው ሰውነት መነካት የለበትም 😢

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns267126 күн бұрын

    ፀሀዬ ነው ቤንጃ ያቀዠባቸው😅😅😅😅😅

  • @medinanuru1711
    @medinanuru171125 күн бұрын

    ውነትም የጋሸ ጥጋቡልልጅ የኔማር ሚኪዬ በጣም ሰወደው ❤❤❤❤❤

  • @asniit1199
    @asniit119925 күн бұрын

    ዝዋይ ማረሚያ ቤት ሰው ልጠይቅ ሄጄ በሥላሴ ስም እንደዚህ አይነት ፍተሻ አለ እንዴ ብዬ በጣም ገረመኝ ሞዴስ እራሱ አስወልቀው ነው የሚፈትሹት

  • @TheBex2007
    @TheBex200726 күн бұрын

    አዪ ሚኮ እንዴት ረከስክ:: እሱን ዝም ለማስባል ቀላል ነው የሱን ቪድዮ አለማየት:: ተመልካቹን የማያከብር ወጠጤ መፍትሄው ቀላል ነው

  • @hanis-tg7nx
    @hanis-tg7nx26 күн бұрын

    Miki Miko well done bravo

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla74624 күн бұрын

    ይኸን አይጠ መጎጥ የመሠለ ልጅ ለምን ወደ ሚዳያ እያመጣችሁ ታሳዩናላችሁ?ይኸ ታዳሚውን መናቅ ነው ።የማንንም መንደሬ እከሌ ይኸን አለ እያላችሁ ስንት ችግር ያለበትን ህዝብ ለምን እንደምታዝጉት ግራ አጋቢም ድፍረትም ነው ።

  • @peacelove4778
    @peacelove477826 күн бұрын

    ወይ ይሔ ገጣጣ የባሰው ገጠጠሳ ምራቁ ከተተፋበት በሐላ😮😮😅😅

  • @amenamen2017
    @amenamen201726 күн бұрын

    እሬሳ የሚፈራው በዝምታው ነው ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse183226 күн бұрын

    #አጥናፋ 👉 Astronomy 🤣🤣🤣 አሪፍ ነበር ቤንጃዬ #Respect

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754926 күн бұрын

    እሺ ወንድማችን እናደርጋለን

  • @yalgaethopya1451
    @yalgaethopya145126 күн бұрын

    😂😂😂ወይኔ ሚኪ 😅😅😅😅

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah139726 күн бұрын

    ሰላም 🇪🇹 ለህዝቦቻ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z26 күн бұрын

    ተጭበርብሯል ሜካፕ ይቅርርር።

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo26 күн бұрын

    እንደው ስሞትልህ ይህን ጋጠወጥ ልጅ አታሳየን😢😢😢አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ እሩጦ ያሸነፈበት የጫማ ቁጥር ስንት ነው 88/120😂😂😂😂😂😂ህዝቤ ጭልሏል ላካ እ😅

  • @solomontesefaye6348

    @solomontesefaye6348

    26 күн бұрын

    ወያኔ አማርኛ ትሰማላቹ እንዴ?

  • @MariaMaria-ez3vo

    @MariaMaria-ez3vo

    26 күн бұрын

    @@solomontesefaye6348 የወያኔ ጅብ ይብላህ አቦ በደንብ ነዋ የምንሰማው

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    26 күн бұрын

    ​@solomontese😂😂😂😂😂😂faye6348

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi

    @AlgocodeAlgocode-gj1zi

    26 күн бұрын

    እኔ እራሱ ግርም ነው ያለኝ ሰው በባዶ እግሩ ከሮጠ ስለምን የጫማ ቁጥር ነው እምጠየቅ አይልም

  • @HayatHayat-zc8hf

    @HayatHayat-zc8hf

    26 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅​@@solomontesefaye6348

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv24 күн бұрын

    ልክ ነው ተጭበርብራል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እነዚ ዱቄት ቃሚ ፓስፖርት ሲያወጡ ከነዱቄታቸው ነው ይቅርታ ለዚህ መልስ ስጠን እባክህ

  • @agdr895
    @agdr89526 күн бұрын

    በሜካፕ ተጭበረበርኩ የሚል ካለ ራሱ የሞተ ነው።

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    26 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @user-qo7pk6yk8y
    @user-qo7pk6yk8y25 күн бұрын

    አረ ሴቶች ከወገብ በታች አታስቡ ከአንገት በላይ እናስብ መቀመጫ ቢሰፋ ፈስ አይቋጥር

  • @Alehegnalehegn-c6r
    @Alehegnalehegn-c6r5 күн бұрын

    እመነኝ አንዳንዴ አሳማኝ ጥርጣሬ ሲኖር ልብስ አስወልቆም ቸክ የደረጋል የሴት ልጅ ብልት ብዙ ነገር በቀላሉ መደበቅ ይችላልና

  • @redietwolde4341
    @redietwolde434126 күн бұрын

    BenjaTube you are matured and loved by many. አንዳንዴ ግን ሚዛናዊነት ይጎልሃል የመንግስት አካል ሁሌ በኔጌቲቭ መተቸት የለበትም። #ፍተሻ እንደየቦታው የሚተገበር ያለና የቆየ ነው። ፍተሻ ባይኖር ይቺ ሀገር …

  • @FarisHaji-xx5dw
    @FarisHaji-xx5dw26 күн бұрын

    Well come bro❤

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty26 күн бұрын

    ሰላም እውነት ወደ ውሀላ እየመላለስ ነው ያየሁት አንተ የምታቀርበው በታም አስቂኝ ነው እናመሰግንሀለን ትንሽም አሳከን ❤❤❤

  • @user-dw8cb3mj2g
    @user-dw8cb3mj2g14 күн бұрын

    I always love your videos

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol115726 күн бұрын

    ሬሳ የሚፈራው ዝም ስላለ ነው

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754926 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ሜካፔ ባዝሊነው ያለሱሌላነገር አይመቸኝም

  • @hamzamohammed605
    @hamzamohammed60525 күн бұрын

    Benja tube tyake yelem ende tewkew?

  • @user-kl8er1nu5f
    @user-kl8er1nu5f26 күн бұрын

    Benja end eresa menamen ayenet rejem vidio asaterew

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l26 күн бұрын

    ቤንጃየ ዛሬም ልደትህ ነው እንዴ 👍🎂

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754926 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሬሳ በስመአብ ይከብዳል

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o26 күн бұрын

    ሰላምህ ብዝት ይበል ❤❤❤

  • @user-co9sr3lc9g
    @user-co9sr3lc9g25 күн бұрын

    በጣም ደብሮኝ ነበር በጣም ነዉ የሳኩት ጨንቀቴ ለቀቀኝ

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi26 күн бұрын

    ሰላም ቤንጃ🎉🎉

  • @tsionashna8077
    @tsionashna807725 күн бұрын

    የራበውን ህዝብ እያስቆሙ መጠየቅ fair አይደለም! ህዝቡ stress ላይ ነው አይደለም ኢትዮጵያ የትም ሀገር

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki19692 күн бұрын

    የት ነው የፖሊስ ስልጠና የወሰድከው?

  • @user-jl8kl6bv1u
    @user-jl8kl6bv1u4 күн бұрын

    አንድም ተምህርት የሚሰጥ አይደለም የምታቀርባቸዉ ሁሉ ካንተ ጋር አይመጥንም አስተካክል

  • @californa6827
    @californa682710 күн бұрын

    ቤንጂ ምነው ቀልድ ምረጥ ሰዓት ሞልታቹል

  • @user-hu1we2nq2i
    @user-hu1we2nq2i3 күн бұрын

    ማይኮ ግን በሳም ነዉ እዮኝ አዮኝ አዛ ደብቁ

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey846326 күн бұрын

    Betekekel techeberebrwal beteley yegna setoch duket wiset gebetew yewetu yemeselalu confidence yasefelegal

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele120826 күн бұрын

    Miko mike growing indisparate poverty feeling abandoned, to ravenge his harsh childhood memories,he does everything

  • @yonatanhailu1465
    @yonatanhailu146525 күн бұрын

    Benja tube is best

  • @lilalove7282
    @lilalove728225 күн бұрын

    ማፊ የሚባለው ተትረከ ንፍጡን በማስክ ጠርጏ እባዉም ደሞ ይጠርጋል ከዛ በቲሸርቱ ንፍጡን ሲዘጋ በሱ እጅ ብሞት አልጏርስም🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @minty1188
    @minty118826 күн бұрын

    enie ke addis wed alehubet agere america simeta feteshag lebecha wesdag kalaheyu sitel modesun afechawa lay letefekulat

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna26 күн бұрын

    ቤንጃ አንደኛ እኮነህ❤

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l26 күн бұрын

    ቤንጃየ ቲክቶክ ላይ ገባ ካልክ ስንት የሚዝናና ነገር ሞልቷል እና ከዛ ለቀም ለቀም አድርግልን እንጂ ይሃ ዱርየ ጥርስ ጉሬላን ካሁን በሁዋላ አታምጣብን በፈጠረህ ይሄን ደነዝ ባቀረባችሁት ቁጥር የልብ ልብ እየተሰማው ስለሆነ አታምጣው

  • @HaymanotAbebe-dl3hf
    @HaymanotAbebe-dl3hf21 күн бұрын

    ዮኒቨርስቲ ብታይ ይህ ትንሽ ነው ምናችን አይቀርም

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee26 күн бұрын

    አረ እንደው ወንድ ጠፋ ለዚህ ጋጠ ወጥ ቦርኮ ውጭ ያለውን ጥርሱን ወደ ውስጥ የሚያሰምጥለት የመጨረሻ እዩኝ እዩኝ ማለት መጨረሻው መደበቂያ ማጣት ነው የመቃብሩን ጉድጓድ እራሱ እየቆፈረ ነው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu489726 күн бұрын

    ሻሎም ቤንጃችን😊

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754926 күн бұрын

    አባቷነው ባሏ

  • @delamieri1747
    @delamieri174725 күн бұрын

    እቺ ዲጄ ሊ ግን ከመጣ ዘፋኝ ጋ እንዲ ስታሽቋልጥ ኣይከብድም መድፍ ራስ

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen864125 күн бұрын

    ኢርፓርት በጣምነው እሚጎረጉሩት እሴት አይደለሽ ብየ አፋጥቸ አዘገይተውኛ በጣም ነው ያሳመመች

  • @MeryTdey
    @MeryTdey26 күн бұрын

    የሻሸመኔን ጦስ ውጡ::

  • @azizahmed7231
    @azizahmed723126 күн бұрын

    Hi Benja tube .yooooo. that's definitely wrong is this really happening in Ethiopia 🇪🇹? I don't think for any reason that police she should not do what she done to this poor lady . It is so wrong . Some one should do something about this thing b4 it gets some where as we do have very respected culture. God protact our people from such behavior. Amean.

  • @Kenerie
    @Kenerie26 күн бұрын

    ማይኮ ፈዉስ ጀመረች ማለት ነው?

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw245025 күн бұрын

    ዲጄ ሊ ምነው አሽቋለጥክ?

  • @derejesisay7660
    @derejesisay766026 күн бұрын

    Benji 1gna neh tichelaleh

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB26 күн бұрын

    ቤንጃ ማኛ

  • @user-et5nc7ep8j
    @user-et5nc7ep8j26 күн бұрын

    ተጭበርብሯል

  • @geez2115
    @geez211526 күн бұрын

    ለምን ሰብስክራይብ አረኩህ? ውስጥህ እውነት አለ ለብር ሳይሆን ለእውነት እንደምትሰራ ተረዳውህ እረጅም ጊዜ ዝም ብዬ ነበር እማይህ ጠንካራ ስራ ነው የምትሰራው ከቅርብ ጊዜ ግን ውስጥህ እውነት አየው ደስ አልከኝ👍ቤንጃ ቲዩብ ቪቫ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove493726 күн бұрын

    bro ልብስህ wow ነው

  • @user-cd7nx7hx1l
    @user-cd7nx7hx1l26 күн бұрын

    ቤንጅዬ ልብስህበጣም ነው የሚያምረው የኔወንድም❤❤🎉🎉

  • @Batl.14
    @Batl.1426 күн бұрын

    ሚኪ ቀዳዳው ምን እያጨሰ ነው የተንበጫበጨው

  • @user-hd3mn9ev8q
    @user-hd3mn9ev8q26 күн бұрын

    ACHEBECHABE ATEHUNE ANTE! MENE ADEREGEHE ABEYE JEGENA NEW KE MANACHEWEME YEHAGER MERIWOCHE YETESHALE NEW! AHA AMARA SELALEHONE NEW?

  • @salameskyes7240
    @salameskyes724026 күн бұрын

    ❤🙏

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm26 күн бұрын

    Kuralewn terulign ande miko yemebal goma kegeza 😉😉😉😉😉

  • @selamissak5726
    @selamissak572613 күн бұрын

    አፈታተሿ በጣም አጸያፊ አጸያፊ ነው።ይሄማ ሰውን ያስቆጣል ።ልክም አይደለም ።በመፈተሻ መሳሪያ ቢሆን እንኳን መልካም ነበር ።ሲቀፉ።

  • @rhametali1193
    @rhametali119325 күн бұрын

    አየ ሚኪ ሰይጣን የሰፈረበት ምናገባኝ እዛዉ ይቃጠል አላለም😂😂😂😂

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd26 күн бұрын

    ልብሶችን ከየት ነዉ ሸሙ ያረካቸዉ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal450125 күн бұрын

    Be tifi atderegimatim neber mn yemilut fitesha new yihe errre lik aydelem....Miki betam besak gedelkegn 😅 miko demo zegi yehone lij balayew destaye new

  • @MhfodahHussain
    @MhfodahHussain26 күн бұрын

    ወንድሜ ሂወት ታረክ ብታቀረብን ደስ ይለኛል እና እወድህ ኣለው🎉🎉🎉

  • @RahelTeka45
    @RahelTeka4526 күн бұрын

    ይሄን ገጣጣ አደብ የሚያስገዛው ሰው ታጣ

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    26 күн бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    26 күн бұрын

    ለአባ ገዳ ንገሩለት ከጥርሱ አንጎሉ ወደፍት እየወጣ ነው የተቸገርው😅😅😅

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi566926 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-cr6ek8eo2m
    @user-cr6ek8eo2m6 күн бұрын

    ወንድሜ ሚኮ ተገርዘክ ነው እንዴ 😂😂😂😂

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v26 күн бұрын

    ሚኮ ከህዝቤጋ እልህ አትጋባ

  • @user-hj1gq7mb9d
    @user-hj1gq7mb9d22 күн бұрын

    መንሱርን ከሚወስዱ ሚኪን ነበር መውሰድ

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid466925 күн бұрын

    ምን አድርጉ ነዉ ምትለን ሚኮ

Келесі