የሌቦች አለቃ

Ойын-сауық

የተወለደው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ማግስት ነው፡፡ የራሱን የድብቅ ዓለም በአሜሪካን ማፍያ ቅርጽ የመሰረተ ሲሆን ዘመዶቹን በማጭበርበር ኃብት ማጋበስ የጀመረ ነው ይሉታል፡፡ የነዳጅ ኩባንያዎችን እና ባንኮችን እስከ መቆጣጠር የደረሰ በመሆኑ ብልሁ የማፍያ አለቃ የሚል ስም አትርፎአል፡፡

Пікірлер: 10

  • @mr.gizachewasfaw7792
    @mr.gizachewasfaw7792 Жыл бұрын

    በርታ

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ...!!! ምርጥ ነው...🌟🌟🌟 ጌች...እባክህን አንተ ጋር እጅግ ብዙ ለህብተሰባችን የሚጠቅሙ ምርጥ ነገሮች አሉ። በርታልን ...👍👍👍

  • @bg970
    @bg9706 ай бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @YutiNass1
    @YutiNass1 Жыл бұрын

    ጌች በጣም ነው የምወድህ ። የምትለቃቸው ለብዙወች እንዲደርሰ ቪዲዮ ሰትለቅ Thumbnail ብታስተካክለው ድስክሪብሽኑን ላይ ደግሞ ሀሽታግ ወይም መሰላል አድርገህ ሰርች የሚደረጉ ቃላትን ፃፍቸው ከዝያም ለብዙወች ይደርሳል ። ለብዙወች እንዲደርሰ ባግዝህ ደሰ ይለኛል

  • @gech_tube_terek

    @gech_tube_terek

    Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ታዲያ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ?

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን 🙏 ስንቱ ረብ የለሺ ቪዲዮ ብዙ እየታየ ይህንን የመሰለ ምርጥ ፕሮግራም በብዙ አለመታየቱ በጣም ያሳዝናል።

  • @taddypac4561
    @taddypac4561 Жыл бұрын

    ጌቾ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ሰለጃፓን ታሪክ ዘለግ ያለ ፕሮግራም ብታቀርብልኝ ?

  • @dawittiguh2394
    @dawittiguh2394 Жыл бұрын

    ህግጋተ ስልጣን ገበያ ላይ የለም እንደት ላግኝው

  • @getahunnigatu1208

    @getahunnigatu1208

    Жыл бұрын

    ሜክሲኮ ሀሁ መፅሃፍት መደብር ይገኛል

Келесі