የአምላክ እናት ምሳሌ በመጽሐፈ ሔኖክ (ክፍል 2) (ሊታይ የሚገባው) የገነት ተራራ፤ የገነት ዛፍ

Пікірлер: 170

  • @megabehaddisdrrodas3079
    @megabehaddisdrrodas3079

    ክፍል 1 ላላያችሁ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826

    በእለተ ቀኗ ከቅዳሴ መልስ የሰማሁት የእመቤት እፁብ ድንቅ የሆነ ነፍስን የሚያረሰርስ ተነገሮ የማያልቀውን የድንግልን ነገር መስማት መታደል ነው . ከልጆቼ ጋር ነው የምሰማው ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @WudasemariamSolomon
    @WudasemariamSolomon

    አሜን አሜን አሜን....እግዚአብሔር ለመምህራችን የሚያስተምረበትን ለእኛም እምናዳምጥበትን መንፈስ ቅዱስ ይላክልን🙏🙏🙏

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161

    መጋቢ የተዋህዶ እንቁ ክብረት ይስጥልን🙏

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906

    አይ አባታችን ሊቃውንት ኢትዮጵያ ወልዳለች እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛሉት የእመቤታችን ሚስጥራዊ ጥበብ ትግለፅሉት እወዶታለው ፯ ሀ ፭ 5 ❤❤❤❤❤

  • @muluhaile4580
    @muluhaile4580

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእመቤታችን በአል አደረሳችሁ

  • @samriatube1683
    @samriatube1683

    ክበርልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረክትን ያሰማልን አሜን የእመቤቴ ማርያም ፍቅር ይብዛላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068

    እድሜና ጤና ጥበብን ከማስተዋል ጋር ያድልህ።

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ታብዛሎዎት

  • @user-um2dm1ui1j
    @user-um2dm1ui1j

    እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🙏🙏🙏😍😍

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 Qal Hiywaten Yasmaln Memher Abatachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn atleyot 🙏🙏🙏

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ፍቅራን በልባችን ጣእማን በአንደበታችን ያስድርብን አሜን ❤

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-ip1sb9io1i
    @user-ip1sb9io1i

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቀለሕይወት ያሰማልን።

  • @abozenechgizaw3111
    @abozenechgizaw3111

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @BurtuqalaBur
    @BurtuqalaBur

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y

    ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739

    አሜን መምህር የሕይወት ቃል ያሰማልን ፍቅሯን ያብዛልን

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762

    ትምህርትን ሰምቼዉ አልጠግብም እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን

Келесі