የ ኮ/ል መንግስቱ ሃ/ማሪያም የመጨረሻዋ ሰዓት... | NBC እሁድ

Ойын-сауық

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 39

  • @wondiyfrawaddisu
    @wondiyfrawaddisu22 күн бұрын

    እርጅና መጣና ደበቀህ ጀግናችን ምናለ ስለ ሀገር ወዳድነትና ሙስና ተፀያፊ ትዉልድ መሆንህን ለመሪዎቻችን ብታሳዉቀ መንገ ❤❤❤❤

  • @GoneTsehaye
    @GoneTsehaye21 күн бұрын

    ኣሁን ኣትንጫጩ የደርግ ልጆች ! መንግስቱ በጀግኖች ተባርረዋል

  • @sancho959
    @sancho959Ай бұрын

    እድሜህ ይርዘም ጓድ መንገስቱ

  • @kassahungemechu2630
    @kassahungemechu2630Ай бұрын

    ለማንኛውም ጦርነቱ ብዙ ኢትዮጵያዊያንን በልቷል።የሚገርመው አሁንም ከዚያ ስህተት አለመማራችን ነው።

  • @alimohammed6610

    @alimohammed6610

    23 күн бұрын

    P

  • @messaybekele1391
    @messaybekele1391Ай бұрын

    Menge jegnachen neh💪💪💪❤️❤️

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oeАй бұрын

    እንኳንም ኮበለልክ እኔማ ብዙ ባልደርስብህም ጥሎብኝ ስጠላክ?🤔🤨🙄😊

  • @Read1144
    @Read1144Ай бұрын

    ጓድ ሊቀመንበር ሌ/ኮ መንግሥቱ ኃ/ማርያም ኢትዮጵያን ከመሯት ከማናቸውም በላይ ሀገሩን የሚወድ ጀግና ነበር።

  • @Yohannaleulalula16

    @Yohannaleulalula16

    Ай бұрын

    Ignorance is bliss.

  • @gizachewalemnesh1611

    @gizachewalemnesh1611

    Ай бұрын

    100% sure

  • @filmonmesele2784

    @filmonmesele2784

    Ай бұрын

    ትክክል:: ግን ለምን ህዝብ ኣልተከተለውም, ህዝብ ከመንጉስቱ ኣልነበረም

  • @jhonkidane-zx6nz

    @jhonkidane-zx6nz

    16 күн бұрын

    ጠንቃይ መቸም ጥንቁልና ኣትተውትም

  • @EnasAhmad-is6ry

    @EnasAhmad-is6ry

    Сағат бұрын

    አስካሁን ድረስ ቢመራን ቁጥር አንድ የበለፀገች የምንሰደድ ሳይሆን የሚሰደዱባትትሆን ነበር እጅግ በጣም ሲበዛ ሀገር ወዳድ ነበር አሁን አረመኔናጨካኝ እባብ የሆነ መቶ ህዝቡን ጨረሰ ያረቢ በቃ በለን ፍርዱን አቅርብልን

  • @user-or5vc6xg7k
    @user-or5vc6xg7k19 күн бұрын

    ኣይ የትግራይ ጀግንነት✊

  • @tesemajenber
    @tesemajenber11 күн бұрын

    ያሁኑን እንዴሱ መጠንከር አለበት :

  • @BaherowSeifu
    @BaherowSeifuАй бұрын

    egzabeherekatagayehen

  • @fasilhabtamu2253
    @fasilhabtamu225310 күн бұрын

    የተማረ ወጣት በላ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki27 күн бұрын

    ጀግና መሪ ነበር😢

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla74622 күн бұрын

    የሳቸው ጥፋት ወያኔን አቅልለው ማየታቸው ነበር ።ወያኔን ሣይለማ አጥፍተውልን ቢሆን ዛሬ እንዲህ ዘረኝነትን በወያኔ ተዘርቶ የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በርሱ አይባላም ነበር ።

  • @esayassolomon-iy8ci
    @esayassolomon-iy8ciАй бұрын

    እርጅም እድሜ ለመንጌ ጀግና

  • @tsnatendale

    @tsnatendale

    26 күн бұрын

    Bezu sew legedele😢?

  • @NasirAndussalam
    @NasirAndussalam18 күн бұрын

    It's very shem for mange government in addition what about the mange family

  • @filmontesfe1283
    @filmontesfe128327 күн бұрын

    Zemenu werq neber

  • @AddisawekechaneAweke
    @AddisawekechaneAwekeАй бұрын

    እረጂም እድሜ መንጌ

  • @AlemtsehaySeid-ch8fp
    @AlemtsehaySeid-ch8fp29 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegabanjaw8084
    @tsegabanjaw808413 күн бұрын

    Ammas hin sobuu?

  • @meryemadbulefeta
    @meryemadbulefetaАй бұрын

    አበሳዉ መጌ

  • @filmontesfe1283
    @filmontesfe128327 күн бұрын

    Menge ye Eritrea telat neber negeru gn be menge gizie qonjo gizie neber nuro

  • @mulatmekuria9748
    @mulatmekuria9748Ай бұрын

    Airplane hijacker!!!!!

  • @AbdilrezakJemal
    @AbdilrezakJemal9 күн бұрын

    አሁን ላይ እሚታዩት ጭላንጭል ተስፋዎች ያንተ ጀግኖነት ነው የደሀዎች አባት

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kkАй бұрын

    ሰውዬ ሰውየውን ተፋታቸው ጅል

  • @ahmedcade1534
    @ahmedcade15347 күн бұрын

    TPLF AND eritrea are blindly helped by somalia derge The window was removed and it is now in federal Ethiopia 😂😂😂😂😂😂

  • @dawudali3921
    @dawudali3921Ай бұрын

    Look this narcissist, ubnormal dictator is not accepting what did.

  • @bamamitifiker
    @bamamitifiker8 күн бұрын

    ማስተካከያ አንቱታዉ በአንተ የተቀየረው በአንድ ሰዓት ልዩነት ውስጥ ነው

  • @Kisanet-pc7pe
    @Kisanet-pc7pe14 күн бұрын

    ኣማጻን ያልኳቹው የኤረትራ ሰውራዊ ተጋድሎ ህዝባዊ ግንባር እባላል ታንኮቹ እዞ የገባ ኣዲስ ኣበባ

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe19 күн бұрын

    የሙህሮች ነፍሰ በላ ስጠላህ ታሪክህን ሳነብ ባተ ዘመን የሆነው ሁሉ ዴሜን ያፈላዋል አስጠሊታ

  • @bezabihondu5276
    @bezabihondu5276Ай бұрын

    አንተ የኮበለክለት ነው ኢትዮጵያ የወንበዴዎች ዋሻ የሆነችው፣ እንገቷ የተቆረጠው፣ ባህር አልባ የሆነችው ፣ ያሁንና ያኔው ለቤች ምሽግ የሆነችው ለዚህ ለምናየው ለዛሬው ስቆቃ ተቋዳሽ የሄንነው ኢትዮጵያ አሀንም እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች

  • @mulugetaterara8677
    @mulugetaterara8677Ай бұрын

    እውነተኛ የኢትዮ መሪ ኩሩ እዱሜህ ይርዘም

Келесі