የካሮት ጁስ አሰራር || ካሮትን በዚህ መልኩ ሰርታችሁ ለጤናችሁ ተጠቀሙበት|| Ethiopian food || how to make carrot jucie recipe

Ойын-сауық

#ethiopianfood #carrotjuice #carrot #habeshafood

Пікірлер: 59

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንዴት ከርማችሁልኛል 🙏🥰ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @EthioAlema

    @EthioAlema

    2 жыл бұрын

    Like share 🙏

  • @omosamatube
    @omosamatube2 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ቤቲየ ማሸ አላህ ይስለሙ የድኪ በላይክ ሸር❤❤❤👍

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ኦምዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen71692 жыл бұрын

    ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ምርጥና ብዙ ዘርፍ ያለውን የካሮት ጭማቂ አሰራር 👌👌👍👍🙏🙏💕

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ነፂዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @nuraynin
    @nuraynin2 жыл бұрын

    ቤትዬ ከለሩ ብቻ በቂ ነው በጣም ጥሩ ጤናማ ጁስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ሼር

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ኑራዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @MeronSemere
    @MeronSemere2 жыл бұрын

    Betam meret chemaki new 👌

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ሜሮንዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @Nadia.et.art.de.la.cuisine
    @Nadia.et.art.de.la.cuisine2 жыл бұрын

    So beautiful 😍 thank you very much for sharing my dear friend ❤️ 👍 so healthy 😍 😍

  • @hermelatadesse452
    @hermelatadesse4522 жыл бұрын

    Very Healthy!🤩🤩

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ቤትዬ👀🥰

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn2082 жыл бұрын

    Yebetoaye betam tenama juice nw yasayeshin enamesegenalen berchi ejesh yebarek😍😍😍😍👍

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ስመኝዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @abrhi98
    @abrhi98 Жыл бұрын

    Tekeklo bifech yishalal.

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    Жыл бұрын

    የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ባይቀቀል ይመረጣል🙏😍❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia22782 жыл бұрын

    ቤትሻዬ የሚያምር እና ጤናማ የሆነ የካሮት ጁስ ነው። እናመሰግናለን ስላካፈልሽን Like and share

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    እሙዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen66312 жыл бұрын

    ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ጥማቂ ነው ከለሩም በጣም ይስባል እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌🌹❤️ ሼር

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ዮርዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @ethgamer2115
    @ethgamer21152 жыл бұрын

    Betye konjo ena tenama juice yasayeshen ejesh yebarek 👍👌♥️🙏

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ፋናዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay12 жыл бұрын

    በቷዬ ስላምሽ ይብዛ የስራሽው ጁስ እጅግ በጣም ቆንጆና ለጠናችን ተስማሚ ነው አሰራሩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን like share

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ፅግዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    It's so good and healthy I like carrot juice thank you for sharing Bettwye like 👍 share konjo 🥰

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ቤዛዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤🥰❤

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube2 жыл бұрын

    ዋው ቤቲየ ምርጥ የሆነ ኣሰራር ከነ ጥቅማ ጥቅሙን ነው የገለጽሽልን አናመሰግናለን ውዴ ላይክ ሼር😍😍😍

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ጄሪዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube72532 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም የቤቷዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የምወደው ጁስ ነው ግን ዝንጅብል ተጠቅሜ አላውቅም ነበር እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ጥቁርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ቤትዬ በጣም እሚያምርና ጤናማ የጁስ አሰራር ነ ከለሩም ልዩ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ‼️👌🥰

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ምሳዬ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    Betyee betam le tena tekami newe enamesegnalen😍

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    የሚዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ቤቷዬ ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ የካሮት ጁስ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍😍😍

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ኀብስትዬ አሜን ያንቺም ሰላም ይብዛልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    This is amazing juice. Juice is my favourite drink every. I always drink this 💕💕💕

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    አለምዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @meditube9905
    @meditube99052 жыл бұрын

    ሠላምም ለዜቤት በፅግዬ ሼር ነዉ የመጣሁ ቤተሠብሆኩ በጣም አሪፍ ጁስ ነዉ ያሣየሽነ እናመሠግናለን

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    መዲዬ በጣም አመሰግናለሁ እመጣለሁ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia90852 жыл бұрын

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🇪🇹❤

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    አስናዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ቤትዬ በጣም ቆንጆጤናማ ጁስ 🥰🥰👌

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ሔሊናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera2 жыл бұрын

    ዋው በጣም ቆንጆ ነገር ኣስታወስሽኝ። እጅሽ የባረክ ቤቲዬ። ያሚ ጁስ።

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ኢሌኒዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ጁስ ነው በጣም እናመሰግናለን በጣም ጤነኛ ፍሬሽ ከለሩም የሚያምር ነው ሁሉም ሰው በቀላል መንገድ ሊሰራው የሚችል ነው እናመሰግናለን👍👍👍💚💚💚

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ራቢዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch2 жыл бұрын

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆጨማቂነውያሳየሽንእናመሰግናለን

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ከድጃዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @zaikakitchen1234
    @zaikakitchen12342 жыл бұрын

    What a unique and tasty recipe. I literally don't have words to explain to define your talent. I would have to taste of this delicious and amazing dish. My prayers are always with you stay happy and keep posting❤🌹🌻

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    Thank you so much🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel44942 жыл бұрын

    ቤትዬእንኳንደህና መጣሽቆንጆ ጤናማ የጁስሠ አሰራር ነዉ ያሳየሸንእናመሠግናለን

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    2 жыл бұрын

    ፍርዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @semiramehammed8535
    @semiramehammed85353 ай бұрын

    መፍጫው እንዴት ነው

  • @madass826
    @madass826 Жыл бұрын

    እናመሰግናልእህታቺን ሰፈጭ ሰኳር አርገሻል ወይስየለውም የጠለለውንስ ድጋሜትፈጭውአለሺ

  • @bettwascorner

    @bettwascorner

    Жыл бұрын

    የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ካሮቱ የራሱ ስኳር ስላለው ባይጨመር ጥሩ ነው🙏😍❤️

  • @eritreanhennahabeshahenna3729
    @eritreanhennahabeshahenna37292 жыл бұрын

    ሰላም ንዓኩም ኣሕዋት በጃኩም ባ ሳብስክራይብ ግበሩለይ ጀማሪት የ፡,፡

Келесі