የኢየሱስ ደም ብቻውን ሰውን ማፅደቅ ችሏል ||ዕብራውያን||ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም Protestant Sibekt 2023

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL KZread CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Пікірлер: 23

  • @rb2782
    @rb2782 Жыл бұрын

    Wow what hat a wonderful teaching.. ምን ነው ባያቆም ያለሁበት ቦታ እስከ ምረሳው ነው የሆንኩት, የእግዚአብሔር የልቡ ፍቃድ ያለበት ትምህርት ነው በእውነት. ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽🙌🏾

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 Жыл бұрын

    የወንድም አብርሃም ስብከት አይጠግብም ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Жыл бұрын

    አሜንን!!! የኢየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያድናል።

  • @meazakidane72
    @meazakidane7211 ай бұрын

    ተባርከሀል ዶክተር አብርሀም ትክክለኛ ወንጌል ነው ይሄ የገባው ሁሉም ይገባዋል።

  • @fasilegetnet2816
    @fasilegetnet281611 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ወንድሜ አብርሽ በመንፈስ ቅዱስ ሃሴት ነዉ ያደረኩ ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሁንም ጌታ ፀጋዉን በእጥፍ ያብዛልህ።

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen769411 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቁጣ ሙሉ በሙሉ ያረፈው በልጁ ደም ላይ ነው።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga902610 ай бұрын

    አሜን🙏🏾

  • @dargechaka9905
    @dargechaka9905 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ብሩክሁን።

  • @user-fr9vh2qe2d
    @user-fr9vh2qe2d10 ай бұрын

    ተባረክ

  • @ethiopia7131
    @ethiopia713111 ай бұрын

    God is good Jesus Christ oh Holy spirit

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen769411 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ቤ/እምነት ይህን ስትሰብክ ሰምቸ አላውቅም ይልቁንም በቄዱሳን አማላጅነት መዳን እንዲቻል በማስተማር የክርስቶስን ደም ታቃልላለች።

  • @martamata8232
    @martamata823211 ай бұрын

    Eysuse adenale eysuse gata nw 🙏🙏

  • @user-qc4dc2dk7r
    @user-qc4dc2dk7r Жыл бұрын

    Geta amelak yibarikih segawin yabizalik🙏🙏

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd11 ай бұрын

    መዳናቸውን ይጠባበቃሉ መዳናችን ሙሉ እስኪሆን ጌታ እየሱስ ሲመጣ

  • @tsehsyweldegiorgis6501
    @tsehsyweldegiorgis6501 Жыл бұрын

    Teberkr.Gete.kefrkefe.yeble

  • @joshuaamen2307
    @joshuaamen2307 Жыл бұрын

    14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? 15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ 16 ከእናንተ አንዱም፡- በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል? 17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። 18 ነገር ግን አንድ ሰው፡- አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ፡ ይላል። 19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል። 20 አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን? 21 አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን? 22 እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን? 23 መጽሐፍም፡- አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ። 24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። 25 እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን? 26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።

  • @joshuaamen2307
    @joshuaamen2307 Жыл бұрын

    35 ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ 36 ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና። 37 ጻድቃንም መልሰው ይሉታል፡- ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ? 38 እንግዳ ሆነህስ አይተን መቼ ተቀበልንህ? ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ? 39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን? 40 ንጉሡም መልሶ፡- እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል። bezih astemirot yihen endet timezinewalek

  • @ethiopia7131

    @ethiopia7131

    11 ай бұрын

    Amen tabarakilige Bother

  • @rhailub

    @rhailub

    11 ай бұрын

    @joshuaamen2307 ለጥያቄህ መልሰ ለመሰጠት ያክል ሰብከቱ የእየሱሰ ደም ብቻዉን ማፅደቁን ነዉ። አንተ ከላይ የፃፍከዉ ቃል ደግሞ የዳነ ሰዉ ማድረግ ያለበት ነዉ።

  • @mihretsh1291

    @mihretsh1291

    11 ай бұрын

    @@rhailub ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? 15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ 16 ከእናንተ አንዱም፡- በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል? 17 እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። 18 ነገር ግን አንድ ሰው፡- አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ፡ ይላል። 19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል። 20 አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን? 21 አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን? 22 እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን? 23 መጽሐፍም፡- አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ። 24 ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። 25 እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን? 26 ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Жыл бұрын

Келесі