የኢትዬጵያዉያን አኗኗር በሳዉዝ አፍሪካ

Ойын-сауық

Пікірлер: 135

  • @sarahoney8308
    @sarahoney83086 жыл бұрын

    እባካችሁ በየትም ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያውያኖች ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር ይበልጣልና ተፋቀሩ እባካችሁ ፈጣሪያችሁን ፍሩ የሰው ገንዘብ የትም አያደርስም

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    6 жыл бұрын

    sara honey er wedza enama enkan gorbt absha gadgam yelge kefu tenkolga nachew

  • @sarahoney8308

    @sarahoney8308

    6 жыл бұрын

    Tsega Kassa እግዚያብሄር ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን ሌላ ምንም ይባላል........

  • @kagimanye1757
    @kagimanye175721 күн бұрын

    These people are a big problem in South Africa.

  • @g7best972
    @g7best9726 жыл бұрын

    በጣም አግናዋለች ልጅቷ ብዙ በጋርድ የሚሄድ የለም የኛ የአበሾቹ ችግር የዘር ክፍፍል ስላለ ነው የሃገር ቤቱ የክፍለሃገር ሰው ይበዛል በምንም ታሪክ የከተማ በተለይ የአዲስ አበባን ሰው አያምኑትም ሲመጡ የሚነግሯቸው የከተማን ሰው ሌባ ብለው ስለሚነግሩአቸው ለራሳቸው ብለን ከሌሎች ስንጣላ መልሰው እኛኑ ነው እንደሌባ የሚጠረጥሩን ኢትዮጵያዊነት የለም በፍፁም በዚህ ምክንያት ተቀራርቦ ችግርን ለመፍታት ችግር ነው እንዴት ብለህ ችግሩን መፍታት ይቻላል በዝያ ላይ የወያኔው ኤንባሲ በካድሬዎቹ አማካኝነት አበሻ እንዲቀራረብና ዩንየን እንዲፈጠር ስለማይፈልግ እንዳንተማመንና እንድንራራቅ ነው የተደረግነው እርግጥ ነው ሌባ አለ አበሻን አበሻ ያስገድለዋል ይህ በብዛት የሚታየው ሎኬሽን ውስጥ ለሼር ቢዝነስ ከፍተው በሚሰሩት የክፍለሃገር ሰዎች ነው ምክንያቱም ቢዝነሱን ለብቻው ለመጠቅለል በማሰብ ሼሩን ያስገድላል ይህ በብዛት የሚታየው ከአንድ አካባቢ በሚመጡ ሰዎች ባይገርምህ ዘመዱን ዘመዱ የሚያስገድልበት ሁኔታ አለ እኔ ከታዎን እስከ ዲፕ ሎኬሽን ኖሬ ያየሁትና የገጠመኝ ታሪኮችን ነው የምነግርህ አበሻ ትብብር የለም መተማመን የለም የኛ አለመተባበርና አንድነት አለመኖሩን ጥዜጎቹም ስላወቁ ይቀልዱብሃል ሌላው ባንክ ስላልከው ነገር የባንክ አጠቃቀም የሃገሪቱ ችግር አለ እንደሚታወቀው በክራይም የተሞላች በኮራብሽን የተሞላች ስለሆነ ምንም ነገር ሳውዝ አፍሪካ ላይ ማድረግ ቀላል ነው ለምሳሌ ባንክ ገንዘብ ይኖርሃል ለቢዝነስ ፈልገህ ብር ልታወጣ ትገባለህ አውጥተህ በርላይ መኪናህ ድረስ ለመሄድ ቆመው የያስከውን ገንዘብ ምን ያህል እንደሆነ ነግረውህ ይቀበሉሃል ባንኩ ውስጥ የሚሰሩት ገንዘቡን ቆጥረው የሰጡህ ሰራተኞች ኮኔክሽን ከሌቦች ጋር ስላላቸው ደውለው ይጠሩና በርላይ ይቀበሉሃል ስለዚህ አበሻው ባንክን አይጠቀምም በራሱ ሲስተም ነው የሚያስቀምጠው ይህን ስልህ ትንሽ የተወሰኑ የከተማ ሰዎች በባንክ የሚጠቀሙ ማለቴ አይደለም ከመቶ 5%አይሞላም ባንክ የሚጠቀመው እረ ብዙ ነው የሃበሻው ችግር ሌባ የአበሻ አዘላይ የሚባልም አለ ብዙነው ባክህ ባገኝህ ብዙ እነግርህ ነበር የሁሉም ችግር ግን እራሳችን ነን አንድነት ስለሌለን ማለት ነው እንዳይኖረንም ይፈለጋልና ያው በራስህ ሲስተም ነው የምንኖረው ከእግዚአብሔር ጋር ማለት ነው ባጭሩ

  • @77861022

    @77861022

    6 жыл бұрын

    መንጌ g7 እባካችሁን የሳምሶንን ቃለምልልስ ተከታታዩን እቅርቡልን Best በጣም ነው የሚያሳዝነው ፍቅር ይኑረን እንተባበር አንድነታችን እነሱን የመሰለ ሌቦች ማሸነፍ ይቻላል!እባካችሁ አንድ እንሁን!

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu6 жыл бұрын

    ኦኦኦኦኦ ገዛዕኝ ገብረመስቀል አየውት ነፍስህን ይማረው

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay77866 жыл бұрын

    South Africa best land 💎💎💎💎💎

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola37926 жыл бұрын

    This is eye opening documentary worthy story, most of this humble, dare to say Ethiopians citizens are, Our, mine, and yours, proud fellow Ethiopian from ancient glorious GALLA worrieors regions of Abyssinia.

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe54946 жыл бұрын

    እኔኮ ጥቁር የምትሉት እኞ ምንድ ነን ደሞ ጋዜጠኛው እዛ ይለውን ችግር እንዴት እንደሚኖሩ ለማየት ነው ውይ ፖለቲካ ነው

  • @marcyethio6031

    @marcyethio6031

    6 жыл бұрын

    Kidist Tigabe አረንጓዴ 😅

  • @jesusislord5480

    @jesusislord5480

    5 жыл бұрын

    Kidist Tigabe white 😂

  • @yidosolly1008

    @yidosolly1008

    4 жыл бұрын

    Yehona astelita nachw holom

  • @fikretesahelualayu6943
    @fikretesahelualayu69436 жыл бұрын

    ወንድሞቻችን አንድ ሁኑ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸው ተፋቀሩ ባካቸው

  • @user-wx3qx1bb5j
    @user-wx3qx1bb5j6 жыл бұрын

    ሚካኤል ፍቃዱ ወይኔ በጣም ቆየህ በእውነት ደግሞ አቤልን ቁርጥ ውይ የሰው ዘር

  • @destaergano3121
    @destaergano31216 жыл бұрын

    ፍቅር ኢትዮጵያ ቀራ ትክክል ነው::

  • @ethiopiaethiopia6643

    @ethiopiaethiopia6643

    4 жыл бұрын

    እዛስ የለም እንደ እኔ በፍቅር ወድጀዋለሁ ይሳካልሺ በሉኝ እንድሂድ

  • @kingsolomon8046
    @kingsolomon80466 жыл бұрын

    ወንድሞች ጥቁር ብለው ማለታቸውን አትጥሉት የዘራቸውን ስም ደግሞ ከጠሩ ሌላ ችግር ነው። ጥቁር ከተባለ ግን ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት ስለ ሚመጡ ግዴታ የአገሬው ሰውን ብቻ የሚመለከት አይደለም እኛንም ጥቁር እኮ ነው እነሱም ሚሉን እኛ ነን እራሳችንን እንደ ነጭ አይተን ቀዮች ነን የምንለው ።ደቡብ አፍሪቃኖች ከኛ ህዝብ ይበልጥ ይቀላሉ ።

  • @ruhamayechristosyegeta3915
    @ruhamayechristosyegeta39156 жыл бұрын

    Ahh tedyee nice to see you

  • @helisoetebo2360
    @helisoetebo23606 жыл бұрын

    አማርኛቸው ተመቸኝ

  • @sirgutamera5966
    @sirgutamera59666 жыл бұрын

    ኑሮ በሳውዝ አፍሪካ / ደቡብ አፍሪካ/

  • @bersabehseyoum8364
    @bersabehseyoum83643 жыл бұрын

    ነብሮ ወንድሜ ነፍስህን ገነት ያኑርህ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97386 жыл бұрын

    ወንድሜ ነብሮ ነፍስ ይማር እህህህህ 😪😪😪🙏💐

  • @thulanibida6677
    @thulanibida66773 жыл бұрын

    I’m a South African .... I love ❤️ Ethiopian woman .... my wish is to marry an Ethiopian

  • @sewing3188
    @sewing31886 жыл бұрын

    Selam selam Ethiopia

  • @user-ny6hz1uw6j
    @user-ny6hz1uw6j6 жыл бұрын

    አረ ብስሚላህ እዛ ሀገር ትክክለኛ ሰው የለ አይመስለኝም ጨካኝ ነቻው የዛ ሀገር ሰው እንደው የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቀችሁ

  • @ethiopiaethiopia6643

    @ethiopiaethiopia6643

    4 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃቸው እምወደው ሰው እዛ አለ እነሱ ግን አያውቁም

  • @valenciam125

    @valenciam125

    2 жыл бұрын

    Then why are you here?

  • @takelelugo2479
    @takelelugo24794 жыл бұрын

    wow teshe betsub like

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw25936 жыл бұрын

    Gobez baby tiru hasab alehe.

  • @jesusislord5480
    @jesusislord54805 жыл бұрын

    Enkwan des aleh brother! Weyane wedkwal

  • @abeabe6357
    @abeabe63576 жыл бұрын

    ይዞታህ ሁሉ ተመልክቼዋለሁ ድንቅዬ የፖለቲካ ነጋዴ ከማለት በቀር ሌላ ለአሁኑ የምለው ቢቆይ ይሻላል።

  • @user-ot1uz9ru2m
    @user-ot1uz9ru2m6 жыл бұрын

    የኢቶጰያን ተገንዘብ ፍቅር ይበልጣል

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso6 жыл бұрын

    ቴዲ አምሮብህል ወደጄ

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged76676 жыл бұрын

    ምን ማለት ነው???? ጥቁር ብቻ ነው ነፍስ ገዳይ ???? ነጮች mentally physically spiritually ስውን የሚገሉት American ብቻ ነው ማለት ነው ??? ያም ሆነ ይህ እኛ ኢትዮጵያን ጥቁሮች እያልን ስናወራ I always wonder what we mean by that??? ጥቁር አይደለንም እያልን ከሆነ ሽም ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!ምክንያቱም ነጮች እንደሆን ከጥቁርም ሃይለኛ ጥቁር እንደሆን ያውቃሉ ድሮ አገራችን ለመውረር በገቡ ጊዜ ገርፊን ወደ ሃገራቸው የሸኘናቸው እኛ ብቻ እንደሆን ለእነሱ ግልፅ ነውና ብቻ እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 🙏🏾💕❤️

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    6 жыл бұрын

    yourdanos Alemsged zem bey baksh ahun beyalmu besdt mekrashen eyblash neche tesadbyalsh denz anchen belo abarary

  • @77861022
    @778610226 жыл бұрын

    እባካችሁ ሰላም ፍጠሩ አንድ ሁኑ አትንገብገቡ ለነገሩ አብዛኛው የገጠር ሰው ስለሆነ እዛ አብዛኛው ገደለ ነው የምንሰማው ፍቅር የለም ትፋቀሩ እንድ ሁኑ ወገናችሁን እሳልፋችሁ አትስጡ!!!!ቢቸግር እንጂ ስደት የሚኬድባት አገርም አይደለም ጅቦች ነጭ ደህና አርጎ ሲረግጣቸው ኖረ ዛሬ እነሱ የገዛ ህዝባችውን ይገላሉ!!

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson6 жыл бұрын

    R.I.P. the great Nebiro!✊️

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan11576 жыл бұрын

    Tekekel Fekre yahsenfal Weyane Gta GTA Gta Lebe yesetawhu AMEN AMEN AMEN

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene94696 жыл бұрын

    Hadiya zone SA

  • @hikmahabshwte8178
    @hikmahabshwte81786 жыл бұрын

    ወላሂ ሐበሻ እውነትነው የገዛ ሀበሻ ወድሙ ወይም እህቱ እህትዋ ሲልፍለት ወይም ሲልፍለት አይወዱም የሀገሬ ሰው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው የደቡብ አፍሪካ ይብሳል መምድራዋ ሂወታቸው አሸንፏቸው ሰውን የሚያክል ሂወት ለመጥፍት ይቋምጣሉ አረ ባአላህ እስቲ አንድ ሰው ሲያልፍለት አላህ ይጨምርለት እንበል

  • @seidmohammed5159
    @seidmohammed51596 жыл бұрын

    Asafari gazetegna

  • @BerhanTv

    @BerhanTv

    6 жыл бұрын

    Whats up Seid MO

  • @teferishenkute7263
    @teferishenkute72636 жыл бұрын

    ጥቁር፡ ጥቁር ስትሉ ምንም ላፋችሁ አይከብዳችሁም? ሪፖርተር ነኝ የሚለውማ በጣም ያሳፍራል።

  • @seadaseid72
    @seadaseid726 жыл бұрын

    እኛ ኢትዬጵያውያን ጥቁሮች አይደለንም ወይ?

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    6 жыл бұрын

    Seada Seid lezawem be alm andga deha tekur

  • @jesusislord5480

    @jesusislord5480

    5 жыл бұрын

    Tsega Kassa 😂

  • @aquagal8645

    @aquagal8645

    5 жыл бұрын

    Tecur aydelenm, habesha nen

  • @ethiopiaethiopia6643

    @ethiopiaethiopia6643

    4 жыл бұрын

    እኛ ሀበሻ ነን ግን ተው እንደት መሂድ እንደምችል ንገሩኝ

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde10296 жыл бұрын

    ገዛሀኝ ነብሮ ነፈስክን ይማር ው

  • @zizitino6301
    @zizitino63016 жыл бұрын

    ersi bersi atwadedhum ybalal yegermal abesha

  • @henagataneh9322
    @henagataneh93225 жыл бұрын

    ጥቁር ማነው ግን የኛ ፈረንጅ

  • @tfudh5183
    @tfudh51836 жыл бұрын

    Betam yigermal

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan11576 жыл бұрын

    Gta GTA Gta yederselahw Embte mareyame Yederselahw AMEN AMEN AMEN

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene94696 жыл бұрын

    Etopiya tsegur xafto new SA dres yehedikew ,,tsegur qorracci

  • @marcyethio6031
    @marcyethio60316 жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ማህበረስብ በየ ቦታው መባላት መበታተን መሰደድ 😭😢😭😨

  • @eastafricatotheworld
    @eastafricatotheworld6 жыл бұрын

    መላጣ ነው ምኑን ነው የሚላጨው 😂

  • @lulalula7120
    @lulalula71206 жыл бұрын

    Abesha behadbt kefu new temsgen yabsha gorbt enkan yelgem

  • @feventigistu9873
    @feventigistu98736 жыл бұрын

    Why saying tukurochu shame...

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    6 жыл бұрын

    Feven Tigistu kk esa ferng mehonewa newa be lastic tsegur kkk

  • @axumitekingdom2043
    @axumitekingdom20436 жыл бұрын

    Tinish atafrum tigray 3 million 97 million yegezal sitlu. Yehe leethiopia hizb sidib neaw.yehe tebtaba byasedben yeshalal

  • @birukabraha330
    @birukabraha3306 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን የጥቁር ዘር ክብር እየተባለ 'ጥቁሮቹ' ማፈርያዎች

  • @habtamusomeno5512
    @habtamusomeno55126 жыл бұрын

    Hulachawum mayimochi nechewu, that is why yetanasubatin yemayawukuti,

  • @wendasnsetwat4301
    @wendasnsetwat43016 жыл бұрын

    ፅጉር መቻለህ

  • @tfudh5183
    @tfudh51836 жыл бұрын

    Rip

  • @mintudene1044
    @mintudene10445 жыл бұрын

    jezba gazetegna nh esh

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw25936 жыл бұрын

    Ere tewu tikur atebelu hulachenem tekur nene semachen Afrikawi newu.

  • @amanuelmalasa3073
    @amanuelmalasa30735 жыл бұрын

    አር ምኑሽ ነው

  • @ayobanesb8850
    @ayobanesb88506 жыл бұрын

    This is totally a lie south Africans and south Africa is beauitifull

  • @TameneAsefa
    @TameneAsefa6 жыл бұрын

    ጥቁሮች አበሻ አይደለም

  • @danielmulugeta8187
    @danielmulugeta81874 жыл бұрын

    መቼ፡ሄድክ።

  • @user-im2ni5fb8q
    @user-im2ni5fb8q6 жыл бұрын

    ለምንድነው ግን ጥቁሮች የምንለው እኛ ጥቁር አይደለንም እንዴ

  • @amti6281

    @amti6281

    6 жыл бұрын

    H H betam yegrengnal lenem German yminoru ethiopiawi endezhe nee ymilu tekuroch egnas medenen

  • @loveetiopan1157

    @loveetiopan1157

    6 жыл бұрын

    H H kkkkkk

  • @queensheba3792

    @queensheba3792

    6 жыл бұрын

    H H .Ay China nen😂😂😂

  • @user-yx8sj3lz8d

    @user-yx8sj3lz8d

    6 жыл бұрын

    H H *ምን ይካበዳል 'ጥቁሮች' ማለት ሀበሻ ያልሆኑ ሌሎች ጥቁር ሳውዝ አፍሪካዌያን ወይም አፍሪካዌያን ለማለት ነው።* *ነጭ ሳውዝ አፍሪካዌያንም ስላሉ። ከጥቁርነት አልፈንማ በዘር ተከፋፍለናል እኛው እራሳችን!! የኛ አገር ሰዋች ጥቁር አሜሪካውያን/አፍሪካዊ ጋር ሲነካኩ/ ሲጋቡ ጥቁር አትበሉ ይላሉ ስለተማሩ ሳይሆን ስለተነካኩ ይመስለኛል ዋሸሁ እንዴ*

  • @77861022

    @77861022

    6 жыл бұрын

    ለእዛውም የጥቁር ምሳሌዎች ግን እነእዛ ጥጥጥጥጥ.....ቁ.....ር....ናቸው ልባቸውም ስራቸውም!!!!

  • @wagayeliraniso8290
    @wagayeliraniso82904 жыл бұрын

    asafari gazetegha areeeeeeeeee teneshe enekuwane koresewesede

  • @fiqadudawit7804
    @fiqadudawit78045 жыл бұрын

    bb hahaha guregna hula wede hagere geba... Ethiopia konjo hager nat

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe27816 жыл бұрын

    አስቀያሚ ሀገር ነው

  • @merkemerke8296
    @merkemerke82966 жыл бұрын

    fever what is wrong to say tekuroche it seems u have tikur boy friend that is why u r so upset tikur is tikur

  • @anjoniyoproduction8673
    @anjoniyoproduction86736 жыл бұрын

    bale stegur betu denezi new minm yematawuk zero

  • @user-vl9wy4je2m
    @user-vl9wy4je2m6 жыл бұрын

    አባታችን ያሉት ውነታቸውን ነው ወያኔ እደተጫወተ ማንም አልተጫወተብንም ምን እኛ ሁሉቦታነን የማንዋደደው

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene94696 жыл бұрын

    Tsegur betu yide birr all

  • @asfawtibebu6402

    @asfawtibebu6402

    6 жыл бұрын

    WORKALEMAHU DEGENE - what did you write, yo? How would you pronounce it ¿

  • @addisaddis3562

    @addisaddis3562

    6 жыл бұрын

    WORKALEMAHU DEGENE። እሱን ስትገረፍ ታወጣዋለህ ዘፈን ጋብዣለሁ.

  • @addisaddis3562

    @addisaddis3562

    6 жыл бұрын

    WORKALEMAHU DEGENE ይመችህ ስትናገር ትንሽ በሰው ሞራል ስለተራመድክ ነው ካልገባህ.ሰላም በያለንበት.

  • @workalemahudegene9469

    @workalemahudegene9469

    6 жыл бұрын

    Addis Addis enna minniss bihon yihen muziqa lene togabizxignallesh ??? Bigerreffim yemawaxxaw neger tsidiqqi new ennjji ye haxiyat arrefaa alideffiqqim KETEGERAFINET WEDE GERAFINET EGZIABHER YASHEGAGIRREN Ene tekilay ene welday ene gebray ene sunday ene gedayin beterachew enasileqissallen helikopter wofelala simintquxxir 6 quxir zexegni quxir sosit quxir engerifallen areqe eyexaxxan eyesedebinavhew

  • @addisaddis3562

    @addisaddis3562

    6 жыл бұрын

    WORKALEMAHU DEGENE አታስቀኝ እባክህ የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ ይላል ያገሬ ስው....ይመችህ ብያለሁ.

  • @user-ub7ug8ew3u
    @user-ub7ug8ew3u6 жыл бұрын

    ጠያቂ ተብዬው ግን ስለነሱ ትምህርት ከምታወራ መጀመሪያ ራስህ ስለጋዜጠኝነት ተማር

  • @tinsaealako1894
    @tinsaealako18942 жыл бұрын

    93% ethiopian are Hadiyasa#HOK

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o5 жыл бұрын

    abet amarenga ende pant naw yaterachew beterefe eres be eresachew tewadedu Ethiopian wedewala yaskerat ehaw naw mekengenet andu siyageng des alemesenget saw siyageng des tesengu lante yalew yetem aihadem yesaw nebes eskematefat legenezeb tebelo yegeremal egziyabeheren masazen tekur menamen metelut enanete ferenj wonachu enda

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o5 жыл бұрын

    gazatenga tebeyaw demo men yaltethafe tanebalek enesu yetesededut liseru Enji limaru naw enda demo sele poletica metawera

  • @anjoniyoproduction8673
    @anjoniyoproduction86736 жыл бұрын

    yigermal

  • @eyukegizawu1649
    @eyukegizawu16496 жыл бұрын

    ጉረ ብቻ ምንም አይነት ለውጥ አትመጡም

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    6 жыл бұрын

    EYUKE GIZAWU besew ager enkan eytbalu tekur menamn yelalu Ethiopia behadachubt le afchu lekt yelachum

  • @eyukegizawu1649

    @eyukegizawu1649

    6 жыл бұрын

    +Tsega Kassa አረ እነዝ ለ እረሰቻው bussines ስሉ be mide lay ይለፈልፋሉ አሁን በቀደም south africe መተው ጉረቻውን ነፍተው ነው ዬሔዱት እንጂ ምንም አይነት soultion አልፈጠሩም እንደሁም በቀን ከ 15 ሰው በለይ እየሞታ ነው so they have to shut up big mouth and all social medi

  • @ethiopiaethiopia6643

    @ethiopiaethiopia6643

    4 жыл бұрын

    @@eyukegizawu1649 እዛ ከሆክ ከይቅርታ ጋር ስላገሩ ንገኝ በጣም መሂድ እፈልጋለሁ በኮሜት እሚመልስልኝ አጣሁ

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon67566 жыл бұрын

    Ante zegahen ayedel ende sout Africa West yemtbelaw Geb feet Geb 🐗🐗🐗Asaama

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene94696 жыл бұрын

    Yequbu genzeb yettalle ???? Guck equb money mania lovers of money

  • @peacelove1710
    @peacelove17106 жыл бұрын

    You are not a professional journalist

  • @BerhanTv

    @BerhanTv

    6 жыл бұрын

    very funny peace & love .i am not uuuuu

  • @yeshyihrgeasfa6656
    @yeshyihrgeasfa66566 жыл бұрын

    Egzhbre amelke fekere ystchwe kegnzbe fekre 👈 ybltale egzbhare kntegre yhwene

  • @yekolotemari
    @yekolotemari5 жыл бұрын

    ምን አይነት ነገር ነው ጥቁሮች ሀይለማርያም የእናንተ ሰው ነው ምናምን የምትለው ደደብ

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan11576 жыл бұрын

    Weyane 666👹👹👹👹👹👹👈👈👈Newe Ye Etiopa Deme yeteta GTA GTA KE médire Etiopan Weyane yatefachwu AMEN AMEN AMEN

  • @qeberecho
    @qeberecho6 жыл бұрын

    ደሞ ከየት ነው የለቀምካቸው እነዚህ ተብታቦች

  • @axumitekingdom2043
    @axumitekingdom20436 жыл бұрын

    You are woyane yourself

  • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
    @amuya.zegeyeligamuyazegeye35006 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው. ስታስጠላ.ምንድ እንደዜ. ምታሽቃብጠው ቃለ መጠይቅ ስታደረግ. ከዘረ የጸዳ መጠይቅ ጠይቅ.ወረኛ ነገረ ነክ

  • @BrandHubz

    @BrandHubz

    4 жыл бұрын

    Go back to your country of birth you not add value to my country.

  • @yidosolly1008

    @yidosolly1008

    4 жыл бұрын

    Teyakiwem melashochm

  • @xyxyxyxyxyxy1897
    @xyxyxyxyxyxy18976 жыл бұрын

    ከደቡብ ኢትዮጵያ የመጡ ነጮችን እነዚህ የደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች አስቸገሯቸው😂😂😂አዲስ አበባ ውስጥ በማጅራት መቺነት የሚታወቁት እነዚህ ከደቡቡ የኢትዮጵያ ክልል የሚመጡት ናቸው ሲባል ሰምቻለሁ።አሁን ደቡብ አፍሪካ ሔደው ከነሱ የበለጠ ማጅራት መቺ አጋጠማቸው።።😆😆🙆🙆

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan11576 жыл бұрын

    Tekekel Bandera 666 Newe mekeyer alebet Menefso Ye Etiopan Demie Eyeteta Newe 666👹👹👹👹👈 Dabelse Weyane Newe yasegebaben GTA GTA KE Etiopan medre Yatfachwu Amen AMEN AMEN

  • @hshshsj9824

    @hshshsj9824

    6 жыл бұрын

    Lové Etiopan

  • @telilyousuf3645
    @telilyousuf36456 жыл бұрын

    INTERVIW ADRAGIW ELIM YALE ZERENIYA NEW AWIKEWALEW TIGRE AYWEDIM YE DERG TIRIFRAFI NEW FAC YOUUUUU

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube6 жыл бұрын

    ወሬኛ ነገር ትመስላለች

  • @kingsolomon8046

    @kingsolomon8046

    6 жыл бұрын

    ሙጢ ሞጥሟጣ Habeshawit ማናት ወረኛ የምትመስለው??

  • @abeshyilma4726

    @abeshyilma4726

    6 жыл бұрын

    ሳታውቂያት ዝብለሽ አለፍልፊ

  • @seidmohammed5159
    @seidmohammed51596 жыл бұрын

    Mn aynet denkoro gazetegna new

  • @BerhanTv

    @BerhanTv

    6 жыл бұрын

    Thanks Haji Seid MO.

  • @rutagebreyes5686
    @rutagebreyes56866 жыл бұрын

    ወሬ አለብሽ ወንዱ የፀጉር ባለሞያ ተብታባ ገመድ አፍ

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku39313 ай бұрын

    😂 ትግሬዎች ናቸው ። መሞት ሲያንስቧቹ ነው ፤ ይበላቹ ከርሳሞች

  • @rutagebreyes5686
    @rutagebreyes56866 жыл бұрын

    አንቺ ድንገት አላገኘሽም ገንዘብ?የሰው ፎረፎር ከምታጥቢ

  • @qeberecho
    @qeberecho6 жыл бұрын

    አንት የተበዳህ ጋዜጠኛ አኗኗራቸውን ለማየት ነው ወይስ ለፖለቲካ ነው የሄድከው ውሻ ነህ, ትግሬ ትግሬ ትላለህንዴ ከትግሬ አናት ላይ ውረድ እንጥልህ ይውረድ

  • @jesusislord5480

    @jesusislord5480

    5 жыл бұрын

    Zig zag washe endea?

  • @amanuelmalasa3073
    @amanuelmalasa30735 жыл бұрын

    አር ምኑሽ ነው

  • @merkemerke8296
    @merkemerke82966 жыл бұрын

    fever what is wrong to say tekuroche it seems u have tikur boy friend that is why u r so upset tikur is tikur

  • @megersaayele1861

    @megersaayele1861

    6 жыл бұрын

    Merke Merke

Келесі