"የኢድ-አልፈጥር በዓል ልዩ ፕሮግራም" //የቤተሰብ ጨዋታ//

Ойын-сауық

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 280

  • @ahlam123-hussein
    @ahlam123-hussein3 ай бұрын

    ድምፃቸው ማሻ አሏህ የሙዚቃ ማቀናበሪያ ባይጠቀሙ ሁሌም እንደዚ ነሽዳ ቢሆን❤

  • @user-vm8fo3ii1z

    @user-vm8fo3ii1z

    3 ай бұрын

    ያለ ሙዚቃስ ይሆናል ያለው ማነው ይቅርታ ኣህላም ከቁርኣን እና ከሀድስ ውጪ ኣትውጪ ከሁለቱ ውጪ የተባለው ሃራም ይሁን ሃላል ኣላሁወዕለም ረሱል ምን ኣሉ አኔ ያልተናገርኩትና ያልሰራሁት እታውሩ ኣሉ እና ኣህላም ምናልባት ሃላል ይሆናል ኣንበል ሃራም ይሁናል ምርጥዋ

  • @Ahlu567
    @Ahlu5673 ай бұрын

    ለመላው የኢሥላም እምነት ተከታዮች ኢድሙባረክ እንኳን አደረሣችሁ በስራ ያሣለፋችሁ ቀጣይ አመት ከቤተሠብጋ ያድርገን😢

  • @user-qp9jb1oi4e

    @user-qp9jb1oi4e

    3 ай бұрын

    አሚን ያረብ😢😊

  • @wowo-rahme

    @wowo-rahme

    3 ай бұрын

    አሚንንን

  • @user-ee3rv5ye5d

    @user-ee3rv5ye5d

    3 ай бұрын

    አሚንንን

  • @rahmetawoka5750

    @rahmetawoka5750

    3 ай бұрын

    አሚንንን ያርበደ

  • @rahmetawoka5750

    @rahmetawoka5750

    3 ай бұрын

    አሚንን ያርብ

  • @musefasalo5918
    @musefasalo59183 ай бұрын

    አቶ ነፃነት መለሰ አንተ ትለያለህ እኮ ምርጥ ሰው

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b3 ай бұрын

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ኢድሙባረክ ብያለሁ ሱለላዋሊሂወሰለም

  • @YeEhr

    @YeEhr

    3 ай бұрын

    ሡለላህ አለይ ወሠለም

  • @qtrdoh2067

    @qtrdoh2067

    3 ай бұрын

    እኔ ምልሽ ይሄ ልጅ የት ደረሰ ሱለይማን አብደላ አስበዋለሁ ግን መረጃ የለኝም በአባይ ጉዳይ ብዙ የለፋ ነበር

  • @user-ip8db2do5d

    @user-ip8db2do5d

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy1773 ай бұрын

    ሙስሊሞች እንኳን አደረሳችሁ

  • @saraandsara2822

    @saraandsara2822

    3 ай бұрын

    Enkun Abro aderesan❤❤

  • @user-uk9ne7kw5o

    @user-uk9ne7kw5o

    3 ай бұрын

    እካን ጨቢሮ አደረሰን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wowo-rahme

    @wowo-rahme

    3 ай бұрын

    እኮን አብሮ አደረሠን ውዴ

  • @abedelamehamed8980

    @abedelamehamed8980

    3 ай бұрын

  • @sajdjvaihhe3364

    @sajdjvaihhe3364

    3 ай бұрын

    እንመስግነለን

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o3 ай бұрын

    እካን አቢሮ አደረሰን ናፃነት🌹🌹🌹መለዉ የእስለሚ እህት ወድሙቹ ዒድ ሙበራክ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @user-vm8fo3ii1z

    @user-vm8fo3ii1z

    3 ай бұрын

    ሳውዲ ላለን ብቻ ነው

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m3 ай бұрын

    ኢቤኤስ እናመሰግናለን እኳን አብሮ አደረሰን እና አንድ ነገር ማለት የምፈልገው ነሽዳም ሆነ መዙማ ወይም እጉርጉሮ አለም ላይ ያለን ሙስሊሞች 95% አድናቂ አይደለንም ምክንያቱም ማንኛውም እጉሩጉሮ ቁራአንን እዳንማር ጌታችን ያዘዘንን እዳሰራ ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል አንዱ መዙማ ና ነሽዳ ናቸው ብዙም ከሙዚቃ ልዩነት ስሌለው

  • @techsador
    @techsador3 ай бұрын

    መልካም የኢድ-አልፈጥር በዓል የስኬት፣ የፍቅር እና የደስታ በዓል ይሁንልን፣ የቤተሰብ ጨዋታ ተመልካቾች እና ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ፣ እንኳን አደረሳችሁ Eid Mubarek🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @kimiyafuad8866

    @kimiyafuad8866

    3 ай бұрын

    Eid Mubarek

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p3 ай бұрын

    የኔ ውድ ነቢ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድ ❤

  • @KamalHasanMohammed-hk5fm

    @KamalHasanMohammed-hk5fm

    3 ай бұрын

    S A W

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke25603 ай бұрын

    🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙 عيد مبارك كل عام وانتم بخير 💫✨💫💫✨💫💫✨ تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል ✨✨✨✨✨✨✨✨ ⭐️

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m3 ай бұрын

    ነሺዳምመዙማ በኢስሊምናአይታወቅም ።

  • @DrMohammedalafiya

    @DrMohammedalafiya

    3 ай бұрын

    ስትል እና በክርስትና ነው የሚታወቀው ??

  • @DrMohammedalafiya

    @DrMohammedalafiya

    3 ай бұрын

    መድህ ነው ረሱልን ማሞገስ ነው እሳቸውን ደግሞ የፈጠራቸው ፈጣሪ ራሱ አንተ በታላቅ ስነ ምግባር ላይ ነህ በማለት አሞግሷቸዋል

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi63503 ай бұрын

    የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ

  • @hawaabagaaz7552

    @hawaabagaaz7552

    3 ай бұрын

    Thanks my sister

  • @mymunahussen1263

    @mymunahussen1263

    3 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    3 ай бұрын

    እናመሰግናለን እማ

  • @user-xi5lq3pq2d
    @user-xi5lq3pq2d3 ай бұрын

    ነሸዳ ከማጥናት ቁረአን ብታጠኑ ምነኛ ያማረ ነበር

  • @user-bm8ls7bi5g
    @user-bm8ls7bi5g3 ай бұрын

    ምድር በሙሉ መስገጃ ናት ንፁህ እስከሆነ ድረስ ወላሁ አዕለም

  • @Ella_12x

    @Ella_12x

    3 ай бұрын

    Lersul ummah bech naw selwat rabi weselem

  • @zeharaawel1241

    @zeharaawel1241

    2 ай бұрын

    በትክክል ንፁህነቱ እስከተረጋገጠ ድረስ መንገድ እንችላለን አልሀምዱሊላህ

  • @hayatjuhar7864
    @hayatjuhar78643 ай бұрын

    ነፂ አላህ እስልምናን ይወፍቅህ

  • @tigistalemayehu6204

    @tigistalemayehu6204

    3 ай бұрын

    አዎ ያዥ ወይም ያዝ መድኀኔዓለም ወደ ተዋሕዶ እምነት ይመልስህ ወይም ይመልስሽ

  • @hayatjuhar7864

    @hayatjuhar7864

    3 ай бұрын

    @@tigistalemayehu6204 እስልምና እኮ የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ሀይማኖት ነው አንችንም እስልምናን ይወፍቅሽ ሁሉንም የአደም ልጅ እስልምናን አላህ ይወፍቀው እስልምና ብርሀን ነው ትግስቴ

  • @user-fu1vv3sn9c

    @user-fu1vv3sn9c

    3 ай бұрын

    አሚንንንንንን

  • @user-imuti

    @user-imuti

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂 አንቺን ይመልስሽ ስትፈጠሪ ሙስሊም ነሽ አይ እናተ እውነቱእ እያወቃቹ አልሸነፍ ባይ 😅😅😅😅😅​@@tigistalemayehu6204

  • @fjgdgg1538

    @fjgdgg1538

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @seadamehamed9438
    @seadamehamed94383 ай бұрын

    እከፍ ጥሩ እደሚሰራ ወጥቶ ያስተዋዉቃል እደ እሊቁንስ ወደ እራሳችሁ መለስ በሉና ድናችን ምን ይላል ብላችሁ አጥኑ

  • @DrMohammedalafiya

    @DrMohammedalafiya

    3 ай бұрын

    ለምን ትሳደባለህ ለዚያውም ያለ እውቀት

  • @aminaahmed-zz9dj

    @aminaahmed-zz9dj

    3 ай бұрын

    አትሳደቢ እህቴ አሏህ ወደ ቁረአን እና ወደ ሀደስ መለማመድ አሏህ ይምራቸው

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o3 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ ዋው አሪፍ ጨዋታ ነው

  • @mekatabess1690
    @mekatabess16903 ай бұрын

    እኮን አደሪሣችሁ ለሞላው ለሠልምና እምነት ተከታዮች

  • @madinaali2321
    @madinaali23213 ай бұрын

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv3 ай бұрын

    ሰለሏ አለይሂ ወሰለም

  • @fetiyashafi-it5oi
    @fetiyashafi-it5oi3 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ነፂ ገራሚ ሰው ነህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @abdilkadirrame9283
    @abdilkadirrame92833 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አዳረሰን ምርጥ ኢትዮጵየዊ አላህ ይጣምቅ

  • @musematoleha7243
    @musematoleha72433 ай бұрын

    ረሱል ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም ይዘውት የመጡት ቁርአንና ሀዲስ ብቻነው ሌላው ቢዳአነው ወኩሉ ቢዳአቲን ዶላላ ወኩሉ ዶላለቲን ፊናር

  • @DrMohammedalafiya

    @DrMohammedalafiya

    3 ай бұрын

    ተው እንጅ ስትል ኧረ ወደ ራስህ ተመለስ

  • @NasradinrahmatoHaydabo

    @NasradinrahmatoHaydabo

    3 ай бұрын

    አንተ ደግሞ ሌላ ምን አምጥቶልናል ልቲሊ ነው

  • @user-mx5nf6sz5f
    @user-mx5nf6sz5f3 ай бұрын

    እናተ የኢስልምና ጠረናቸሁ አለህ የህድኩም

  • @user-pz1gj8zm5p

    @user-pz1gj8zm5p

    3 ай бұрын

    🤪🤪🤪🤪🤪🤪

  • @Abdelamoh0921
    @Abdelamoh09213 ай бұрын

    كل عام وانتم بخير تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال🎉🎉❤❤❤

  • @d.n.Riesomteklay
    @d.n.Riesomteklay3 ай бұрын

    ዒድ ሙባረክ ብለናል❤❤❤

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c3 ай бұрын

    መሸ አለህ ኢድ ሙበረክ ውድ የኢስለም ልጆች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-sd3qq4qc6f
    @user-sd3qq4qc6f3 ай бұрын

    ለመላውየስልምናእምነትተከታዬችእኳንአደሰአረሳችሁ

  • @user-hr7th2oz6b
    @user-hr7th2oz6b3 ай бұрын

    ሙስሊሞች እንኳን አደረሳቹህ

  • @hawaabagaaz7552

    @hawaabagaaz7552

    3 ай бұрын

    Thanks 💯

  • @ahammadahammad3976

    @ahammadahammad3976

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv003 ай бұрын

    😂😂😂😂ኸረ በሳቅ ነሽዳውን ሲሰሙ ግመሎቹ ተቀጠቀጡ አላለም አጂብ ስታሳዝኑ ምናለ ከቁርአን ቃል አውታችሁ ከምዘፍኑት እየፈሰራችሁ ብታስተምሩ አላህ ከዘፈን ፍቅር ያውጣችሁ አለዚያ ወጣቱን ትበክላላችሁ እናተ ምድረ የመርካቶ ድርየ ንግዱ አልሳካ ሲላችሁ ነው ወዴ ዘፈን ፍለጋ የሄዳችሁት

  • @AbereAbere-ht9xo
    @AbereAbere-ht9xo3 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @HussenSeid-xc3in
    @HussenSeid-xc3in3 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤

  • @madinataju7355
    @madinataju73553 ай бұрын

    Eid mubarak ❤mashaa Allah

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d3 ай бұрын

    ፈተዋተሰቶበታል የወዶችማሸርገድአይቻልም ለሴቶችእራሱየሠርጋቸውቀን እየገጠሙይጫወቱነውየተባለው ለምንአይሰሙምግንአላህሂድያይስጠን መጨረሻችንንአላህያሳምርልን

  • @user-vm8fo3ii1z
    @user-vm8fo3ii1z3 ай бұрын

    ነሺድ ወይም መንዙማ በቁርኣን የለም ሱና እንዳንለው ደገሞ በሀዲስም የለም ከይት ነው ያመጣቹት በኣላህ? ሁሌም ኣላህን እምለምነው ነሺዳ እምተወድ ሚስት እንዳይሰጠኝ ወላሂ ለምን ከነሺዳ ጾግራ ብትገለጥ ይሻለኛል

  • @abdujemal347
    @abdujemal3473 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @bestlove6926
    @bestlove69263 ай бұрын

    የነሺዳ እነ የሙሁር ቲም ሊዩነቱን ተመልከቱ አገለለጭ ዋው❤ አሊ❤❤❤❤

  • @yeselamalemayehu9542
    @yeselamalemayehu95423 ай бұрын

    Ed mubarek

  • @user-dx3xw7zp8i
    @user-dx3xw7zp8i3 ай бұрын

    thank you ❤❤❤

  • @HussenKedria
    @HussenKedria3 ай бұрын

    Eidun mubark Alyna Walykum🎉🎉

  • @HijieraAutospart
    @HijieraAutospart3 ай бұрын

    ነፃነት እኮ የተለየ ምጡቅ አይምሮ ያለው ጀግና እኮ ነው ግን ኢትዮጵያ የፋቀቸው የመቶ ካርድ ግብፅ አስሞላክብን እንጂ

  • @meremyeallahbariya133

    @meremyeallahbariya133

    3 ай бұрын

    ምን ማለት ነው አልገባኝም

  • @Black-hq9mf
    @Black-hq9mf3 ай бұрын

    Eid Mubarak 🎉🎉

  • @user-ch4uj2ws9e
    @user-ch4uj2ws9e3 ай бұрын

    Allah bsalmi lamimatwe Ramadan yadirisan

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh20673 ай бұрын

    ቸር ለጋሽ ለሁሉ አዛኝ የፍትህ ዘብ ኖት ሲዳኙ የፍጥረት ሁሉ አይነታ የከውኑ ሞገስ ስጦታ❤አለም ምን ያህል ፍትሀዊ እነደነበሩ መስክሮዋል አሁን ያለንበት ውጥቅጥ ሲታይ ምነው የዛኔ አፈር በሆንኩ ፍትሀዊ መሪ ናፍቆናል

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie2593 ай бұрын

    ❤❤❤❤ማሻአሏህ ድምፃቸው ደሥ ይላል 👍👍😍😍😍

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha3 ай бұрын

    ቁረአናችሁን ብትቀሩይሻላችኃልየማይጠቅም ግጥም ጊዜችሁን ከምታጠፎበእምነትምላይሌላነገርከምጨምሩ ሌላ ነገር ሌላ ስራ ፍጠሩ ዱኒያ ጠፊ ናት የሙዚቃመሳሪያ እየተጠቀሙ በእስልምናመቀለድአያዋጣም

  • @Mami-op5my

    @Mami-op5my

    3 ай бұрын

    Awaqeku awaqku bateyi yemartal

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    3 ай бұрын

    ​@Mami-አችንአይመለከትም ዝም ብለሽ ብታልፊአይሻልም ምክንያቱም ያልተፈቀደነገር ነው የሚያስፋፎት op5my

  • @user-vm8fo3ii1z

    @user-vm8fo3ii1z

    3 ай бұрын

    ​@@Mami-op5myየኔ ኣዋቒ በቁራን ወይም በሀዲስ ስለ ነሺዳ የሚናገር ካለ ኣሳይኝ ?

  • @Mami-op5my

    @Mami-op5my

    3 ай бұрын

    @@user-vm8fo3ii1z yaman aqatari lebaleh tenesh awaku awaku sibaza janat ena azab yamigabawun lelay telalah allah batalayayachuhubat nagar faraju ene nang belonal period .

  • @user-vm8fo3ii1z

    @user-vm8fo3ii1z

    3 ай бұрын

    @@Mami-op5my وعن النبيّ ﷺ قال: «إنَّ العَبْدَ لَيَتَكَلَّمُ بالكَلِمَةِ مِنْ رِضْوَانِ اللَّهِ تَعالى ما يُلْقِي لَهَا بالاً يَرْفَعُ اللَّهُ تَعالى بها دَرَجاتٍ، وَإنَّ العَبْدَ لَيَتَكَلَّمُ بالكَلِمَةِ مِنْ سَخْطِ اللَّهِ تَعالى لا يُلْقِي لَها بالاً يَهْوِي بِها في جَهَنَّمَ ከገብህ ኣንብበው

  • @abushe1364
    @abushe13643 ай бұрын

    Enkuan le Ed Mubrik adersechu 😊

  • @hawaabagaaz7552
    @hawaabagaaz75523 ай бұрын

    Eid Mubarak all Muslim brother and sister ❤❤❤

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw3 ай бұрын

    Eid mubarek all muslim around world ❤❤

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i3 ай бұрын

    Eid Mubarak for all Muslim❤

  • @seadahussen1845
    @seadahussen18453 ай бұрын

    Eid mubarek🎉🎉🎉❤

  • @user-cq6iq9vk4d
    @user-cq6iq9vk4d3 ай бұрын

    .ኡከን አብሮ አደረሰን

  • @fzad7909
    @fzad79093 ай бұрын

    I expect more Eid programs from your guys is not fear

  • @hawasuleiman1694
    @hawasuleiman16943 ай бұрын

    Masha Allah ❤❤❤❤❤

  • @saraandsara2822
    @saraandsara28223 ай бұрын

    Mashaaa allah ❤❤❤

  • @ClaraAhmed
    @ClaraAhmed3 ай бұрын

    ❤❤❤❤masha Allah ❤

  • @emannajjar8121
    @emannajjar81213 ай бұрын

    MashaAlla MashaAlla ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tajuredi5146
    @tajuredi51463 ай бұрын

    እንካን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉

  • @LutfullahSeid
    @LutfullahSeid3 ай бұрын

    Eid mubarek lemelawe ye eslemena emnet teketayoch be geza lalu pilistin wendme ehtochchen Allah delun yaqerbelachu

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid91213 ай бұрын

    ቁርአን ሃፊዝ ብትሆኑ በዱንያም በአከይራም ትጠቀሙ ነበር

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d3 ай бұрын

    እኮን አደረሰቹ🎉🎉🎉🎉

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og3 ай бұрын

    ኢዲ ሙባረክ አሌና አሌኩም❤❤❤

  • @saraandsara2822
    @saraandsara28223 ай бұрын

    Amiiiin enkun Abro aderesan

  • @nejat_binti_raayyaa1230
    @nejat_binti_raayyaa12303 ай бұрын

    Eid Mubarak all muslim ☪️

  • @hbebahb9603
    @hbebahb96033 ай бұрын

    እካን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu94453 ай бұрын

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ያሀቢበላህ ያነብየላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o2 ай бұрын

    ዲምፃቻዉ፡ያምራል፡ሚኒም፡ሳይጣቃሙ፡ስሆን፡ደስ፡ይላል፡

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq3 ай бұрын

    መሸአለህኢድሙበረክ

  • @aminatahmed2109
    @aminatahmed21093 ай бұрын

    አሊ አሚን ባክህ ይመለከተኛል የበጎ አድራጓት ድርጅት ጓብኘው

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen48323 ай бұрын

    መሻአላ ወላሂ መሻአላ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @abdua6878
    @abdua68783 ай бұрын

    Mashalah wendemoch

  • @user-wi5es5kn7x
    @user-wi5es5kn7x3 ай бұрын

    Mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cb7px1zy2f
    @user-cb7px1zy2f3 ай бұрын

    صلى الله عليه وسلم

  • @assefaletta6970
    @assefaletta69703 ай бұрын

    This is an excellent proof to discredit false and hate propaganda.

  • @user-cj3zg8ki8i
    @user-cj3zg8ki8i3 ай бұрын

    ነፆየ እንኴን አብሮ አደርሰን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fesdem6734
    @fesdem67343 ай бұрын

    sami plz yelgoch programu ehuden be ebs lay yalewen ende derow chewata beyhone teru new .ahun yekeyerachewet chewata yedeberal.

  • @user-lm2vf4vh1f
    @user-lm2vf4vh1f2 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @bintislam8130
    @bintislam81303 ай бұрын

    Masha alh ❤❤

  • @Rozaajiima
    @Rozaajiima3 ай бұрын

    Mashallaa. Musillima ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Snshsjuee
    @Snshsjuee3 ай бұрын

    Selelahu Alehi weselem ❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-eo1zz2re9s
    @user-eo1zz2re9s3 ай бұрын

    መች አለህ❤

  • @AyshsaMuhammed
    @AyshsaMuhammed3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi51463 ай бұрын

    ነሳነት ጫወታህ ደስ ሲል 🎉🎉🎉🎉

  • @20246LL
    @20246LL3 ай бұрын

    اللهم صلي على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد رسول الله

  • @user-of7lw3ox9l
    @user-of7lw3ox9l3 ай бұрын

    🎉I'd mubaarak

  • @MDArif-jr7yv
    @MDArif-jr7yv3 ай бұрын

    ጎበዝዝዝዝዝ

  • @asi5439
    @asi54393 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @nazefsltan6638
    @nazefsltan66383 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oh6rm8bj7l
    @user-oh6rm8bj7l3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ሁላችሁም

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl3 ай бұрын

    ኢድ ሙባርክ ማሻ አላህ ዋዉዉ

  • @achaameleshachaamelesh8982
    @achaameleshachaamelesh89823 ай бұрын

    ማሻአላህ🎉❤

  • @sofbdr488
    @sofbdr4883 ай бұрын

    Bezefen kelbachu yedereke hula allah kelb yistachu

  • @EgigayehuKibret
    @EgigayehuKibret3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-zs2tn2ye6d
    @user-zs2tn2ye6d3 ай бұрын

    inkuwan abro addressen ebc hullachuhunim iwedachuhallewu ❤❤❤❤❤

  • @californa6827
    @californa68273 ай бұрын

    ድምፅዊ ነኝ ወንድሜ 😊

  • @jmelashukratube799
    @jmelashukratube7993 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍 እዲ ሙበረክ የእስሊሚነ እምነት ተከተዮች

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d3 ай бұрын

    የኔ ዉዶች 😊❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen12633 ай бұрын

    ማሻ አላህ ያለሙዚቃ መሳሪያ ብትሰሩ ሁሌም

  • @user-to3bt1zw3m
    @user-to3bt1zw3m3 ай бұрын

    🎉🎉🎉

Келесі