የሕይወት መንገድ ትምህርቶች Memehir Girma Wondimu Video 621

Автокөліктер мен көлік құралдары

Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 197

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x5 ай бұрын

    የኔ አባት የኔ ውሃ ጥሜ እረሀቤ እርሶ ኖት በረከቶት ይድረሰኝ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93185 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36075 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን ይባርኩኝ ቃለ እግዚአብሔር የመከረን የገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo90805 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የህይወት ቃል ስለመገቡን ለእርሶም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንክዋን ደና መጡ አባታችን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክሪስቶስ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት አሜን ❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእኔ ዉድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ይፃፍልን

  • @eyasubirh
    @eyasubirh5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @HanauNew
    @HanauNew5 ай бұрын

    አሜንአሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v5 ай бұрын

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn enkuan beselam metulen berketewot yiderbin AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen AMEN 🤲💚💛❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65785 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @abeba1380
    @abeba13805 ай бұрын

    አሜን ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም እግዝአብሔር አባቴ.

  • @brannyberan8313
    @brannyberan83135 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76965 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንአባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @tebygebru3169
    @tebygebru31695 ай бұрын

    አሜነ❤🙏አሜን🙏❤አሜን❤🙏

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m5 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee5 ай бұрын

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe5 ай бұрын

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ የእርሶ የጸሎት፣ኃይል ሁሉ በፈጣሪያችን መድኃኒያለም ያዳምጦታል ብዬ በደንብ አምናለሁ።እባኮትን!!! አባታችን፣ እግዛብሔርን ለሀገራችን፣ለዓለምሠላም ፣ለመላው ቤተሰቤ በጸሎትዎ ያስቡን ዘውን ዘውትር በትህትና ጎንበስ ብዬ እጠይቃለሁ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @Eyob797
    @Eyob7975 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68895 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የብርሃናት ሁሉ ምንጭ በለቦናች ቅዱስ መንፈሱ ከቅዱስ ቃሉ ጋር ይሳልብን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤቱ ማስተዋሉን አድለኝ

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45225 ай бұрын

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane65215 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ይስማዓልን ይፍቱኝ አባታችን 🙏🏾🛐 ❤️💛🫶😘🕊️🕊️🕊️

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj5 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት እህትን በፀሎት ኣስባት አባየ🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን ❤❤❤ ይፍቱኝ አስካለይ ማርያም በፀሎት ያስቦኝ😢😢😢😢😢😢

  • @astuastura9332
    @astuastura93325 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤

  • @ZelalalemAwgchew
    @ZelalalemAwgchew5 ай бұрын

    አሜንንንንንን የኒ አባት በረከትዎ ይደረብን

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn4 ай бұрын

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ በእውነት በጣም እወደዎታለሑ መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ነዎት ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም በእውነት ።

  • @YhenewAlemuAschale
    @YhenewAlemuAschale5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን

  • @mametohem7990
    @mametohem79905 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋወን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y5 ай бұрын

    እውነት ነው አባታችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን ቃለ ሒይወት ያሰማልን በፆሎት አስቡኝ አባቴ💚💛❤

  • @user-pv8zw4jv5d
    @user-pv8zw4jv5d5 ай бұрын

    Ameen3 🙏❤️

  • @hymanotyirga6477
    @hymanotyirga64775 ай бұрын

    አሜን አባቴ ቃለ ሕወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ አባ እህተ ጊወርጊስ

  • @user-bf7nj8qk6j
    @user-bf7nj8qk6j5 ай бұрын

    እግዚአብሔር የሰጠን የኛ ልዩ አባት አቤት ትምህርትወት ሲጣፍጥ ስጋንና ነፍስን የስማማል እግዚአብሔር ይመሰገን በርሶ ላይ አድሮ ላስተማረን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት ፈጣሪ የጠብቅልን ቃለህወት ያሰማልን በረከትወት ይደርብን በፀሎት አትርሱን

  • @weleteslase7657
    @weleteslase76575 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-hv8wu4mv2k
    @user-hv8wu4mv2k5 ай бұрын

    Amen Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @user-hu9vl4cg7l
    @user-hu9vl4cg7l5 ай бұрын

    Amen amen abatachn

  • @user-xo2zq4vq5h
    @user-xo2zq4vq5h5 ай бұрын

    አሜን

  • @Yabsra-pe6bi
    @Yabsra-pe6bi5 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @hannadubai2030
    @hannadubai20305 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችንን ያሳድርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልንን❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @rahelberihu964
    @rahelberihu9644 ай бұрын

    እድሜ ይስጦት አባቴ፡፡ጸሉይልኝ ፡ተስፋ አደርጋለሁ እንዳገኞት ፈጣሪ እንዲረዳኝ እለምናለሁ።

  • @shams9208
    @shams92085 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እዶሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያድልልን

  • @user-yl1bn3pm2f
    @user-yl1bn3pm2f5 ай бұрын

    አባቴችን እድሜና ጤና ይሰጦት ፀጋውያብዛሎት አሜን አሜንን አሜንን አሜንን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💖🌹💒💒✝️✝️👌👌👌

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane94915 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን እግዚአብሔር ይመስገን በረኸትዎ ይህደርብን

  • @user-sp2fr3pd4z
    @user-sp2fr3pd4z5 ай бұрын

    የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥልን ❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no5 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @tejenegero15
    @tejenegero155 ай бұрын

    ፣amene❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl5 ай бұрын

    አሜንንንንአሜንንንን❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልንን ፈጣሪ እናንተን የሰጠን ይመስገን

  • @SifaSifa-yg4md
    @SifaSifa-yg4mdАй бұрын

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu28205 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil5 ай бұрын

    የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ5 ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሠማልን የኔ አባቴ👏👍

  • @welotube463
    @welotube4635 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @tirhasKebede
    @tirhasKebede5 ай бұрын

    Ezgabehr mesgen ybrko TNA yhabka TNA habenaeka tslot aygadfena tnan tslotun aynresa ina❤ fkrun aygaden❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros49795 ай бұрын

    አሜን ፫! ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @wehazitwehazit8401
    @wehazitwehazit84015 ай бұрын

    አባ ሹካር ፣ ንጉሆ ምድሪ አብ' ዛ ቅድመይ ። ሐቀኛ ፣ጩዋ አባ ፣አብ ምድሪ እጋእዝ ። ናይ አግልግሎት ዘመንኩም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።🥰

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu15785 ай бұрын

    ስስቴ ብሌኔ እድሜ እድሜ እድሜ ከማይጓደለው ጸጋ ጋር ያድለለኝ ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata5 ай бұрын

    kalhe heywet yasemaln aba enwedewetaln fetari yetebekewete👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no5 ай бұрын

    Abatachen ❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw26785 ай бұрын

    እግዚያቤሔር ይማስገን እግዚያቤሔር ይማስገን አሜን አሜን አሜን አባ❤❤

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f5 ай бұрын

    አባ እድሜና ጤና ይስጥት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ms5ig6hw8w
    @user-ms5ig6hw8w4 ай бұрын

    አባታች እዴሜ ናጤና ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @DanielHagos-fq8wq
    @DanielHagos-fq8wq16 күн бұрын

    E/r edemena Tena yestelen abatachen❤❤❤

  • @AFARafar-yj3of
    @AFARafar-yj3of5 ай бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶት ይደረበኝ አሜነ አሜን አሜን🎉 ❤❤❤

  • @almezsisay7440
    @almezsisay74405 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eftah21
    @eftah215 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤❤

  • @user-zp7gv7rb9m
    @user-zp7gv7rb9m5 ай бұрын

    Abate betslotot asbuge sedtgawa lejot nege❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy5 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእርሶ ት/ምህርት ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ❤❤❤

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u5 ай бұрын

    አባታችኝ እድሜ ጤና ይስጥልን ቃል ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-gg5qb8fo4h
    @user-gg5qb8fo4h5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አበታችን❤❤❤❤🙏🙏🙏😥

  • @user-yc7yy1nj3r
    @user-yc7yy1nj3r5 ай бұрын

    Amen Egziabher ymesgen

  • @Wudie-uv7qh
    @Wudie-uv7qh5 ай бұрын

    egzeabeher yimsegen endet aderu abatechin bereketewo yedereben ❤❤❤❤❤

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u5 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64615 ай бұрын

    ከበጎ ንግር ጋር ተባበሮ❤❤❤ ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን❤❤❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i5 ай бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን በርካታዎቹ ጸሎቴች ቡርካቹ የድንበን አባታችን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ

  • @helenlove2791
    @helenlove27915 ай бұрын

    ❤EGZIABHER ymesgen❤ Amen (3) qal hiwet yesmaelna abay enne besu sbkket hulu gizi des yleniel abay ❤❤❤EGZIABHER ymesgen 🤲💐

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69675 ай бұрын

    Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤❤

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe74335 ай бұрын

    አባታችን የእርሶን ትምህርት እርሱን ብቻ አይቺ ነው Like የማደረገው። ሰላም ለእርሶ ይሁን ይፍቱኝ ይባርኩኝ።

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe5 ай бұрын

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ፈጣሪያች መድኃኒያለም በሰጦት ጸጋ ቅዱስ የወንጌዊ ትምህርቶዎ ባሉት ዕውቀት ሙሉ ብርሃኑን ያብራሎት።መድኃኒያለም የእምዬ ጭንቅ አማላጇ እምዬ ማሪያም ልጅ ይጠብቆት ከክፎ ሁሉ!!!

  • @user-qo9th4dk3j
    @user-qo9th4dk3j5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን አባታችን መምህራችን አሜን

  • @mare7241

    @mare7241

    5 ай бұрын

    ❤🎉🎉🎉

  • @mare7241

    @mare7241

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    5 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45225 ай бұрын

    « እኔና ዛፉ ነን የምንቀረው » ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn5 ай бұрын

    Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln ❤❤❤

  • @firotafesse5368
    @firotafesse53685 ай бұрын

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት!!

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @selam-bn5dz
    @selam-bn5dz5 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elroitube27
    @elroitube275 ай бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ek8qn3pj9h
    @user-ek8qn3pj9h5 ай бұрын

    አሜን,አሜን,አሜን,ቃለህይወት ያሰማልን,አባታችን በድሜ,በጤና,ያቆይልን

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎዎት እኛም ያሰማነው ቃል በሊቦናችን ያሳደረብን አሜ

  • @Wudie-uv7qh
    @Wudie-uv7qh5 ай бұрын

    amen amen amen

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h5 ай бұрын

    አባታችን በፅሎት አሰቦኝ ወለተጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana37385 ай бұрын

    አሜን አባታችን ተባረኩ ❤❤❤

  • @user-dl9wo5xy4c
    @user-dl9wo5xy4c5 ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln.Edem yestlen

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜ እና ጤና በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሸ ሸ ሸ አመት ለየኑሩልን

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn5 ай бұрын

    Amane Amane Amane❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle58315 ай бұрын

    Amen Amen Amen Abatatene barekene

  • @Omosuger3838
    @Omosuger38385 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲

Келесі