No video

ይሄን ዘዴ ተጠቀሙ ❗️

"Roa - Journey" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license. / @roamusic
Music promoted by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical...

Пікірлер: 32

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37334 ай бұрын

    እውነት ነው እኩል ይበስላል እኔ ለእናቴ ሰንበቴ መሀበር ቆሎ አልገዛም ነበር ቤት ውስጥ በአሽዋ ሰነፍ ገብስ እቆላ ነበር መጀመርያ አሸዋውን አጥቤ አደርቅና እነፋዋለው ደቃቁን አሸዋ ብረት ምጣድ ላይ አርጌ ገብሱን በሱላይ እቆላለው ደቃቅ አሸዋ የሚደረገው በቀላሉ እንዲለይ ነው ትክክል ነው ብዙ ነገር እንድናቅ እያረጋቹ ነው ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ ናቹ ❤❤❤❤

  • @mafivlogs5144

    @mafivlogs5144

    4 ай бұрын

    አጨዋ እንዴት ያለያል

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew63424 ай бұрын

    መልክ ስጠኝ ሞያ ከእጅጌ😂❤❤ማዘርዬ እጆ ይባረክ❤❤❤

  • @user-lt7nf3cn5p
    @user-lt7nf3cn5p2 ай бұрын

    Esay yene balemaoya. siwedachu eskezare yet neberku. Allah yakoyish yene derbaba enat

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru4 ай бұрын

    ባለሞያ እናት እረጂም እድሜ ተመኘሁ❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem56034 ай бұрын

    ሁልጊዜም አንደኛ ባለሙያ❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu39224 ай бұрын

    ብርቱ ባለሞያ ሴት !!❤❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell10124 ай бұрын

    እትዬ እጅግ የኔ ባለሙያ እናት ምርዬ ቆንጆ ስወዳችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kidsfoodworld-
    @kidsfoodworld-4 ай бұрын

    በስመአብ። የለውዝ አቆላል ብዬ ሰርች ላረግ ስል ደረሳችሁልኝ። thank you❤

  • @rt2874
    @rt28744 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux4 ай бұрын

    Tebareki

  • @Rahelaaaaaa
    @Rahelaaaaaa4 ай бұрын

    Thank you so much from Eritrea ❤

  • @liyadaniel6230
    @liyadaniel62304 ай бұрын

    እናቴ ግን ደስ ስትሉ በስመ አብ ❤❤❤❤❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork4 ай бұрын

    ውይ እናመስግናለን ስወዳችሁ❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew279015 күн бұрын

    ጨውኑ ምንይደርጋአል ከዛንበዋአላ

  • @afomiyakidane6869
    @afomiyakidane68694 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbesniyEthiopia
    @AbesniyEthiopia4 ай бұрын

    ጨዉ ምን ይደረጋል

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon5514 ай бұрын

    ወይዘሮ እጅጌ ምርዬ እንደምንሰነበታችሁ❤❤❤❤❤❤ምርዬ እባክሽ ቶሎቶሎ እናትሽ ጋር እየመጣሽቪዲዮ ቅረጪ❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon5514 ай бұрын

    መልክ ስጠኝ ሞኛ ከእጅጌ

  • @selam7643
    @selam76434 ай бұрын

    እዚው ሆኜ አልሸተተኝ 😁😁

  • @ejesera
    @ejesera4 ай бұрын

    እጅግዬ ባለሙያ አደረግሽን እኮ

  • @m.bedane7442
    @m.bedane74424 ай бұрын

    እትዬ እጅጌ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne42214 ай бұрын

    Mama, we miss you why are you disappear?

  • @user-if9ln1xw6o
    @user-if9ln1xw6o4 ай бұрын

    በምን እናግኝሽ ቴሌግራም ወይም ዋትሳፕ ካለሽ

  • @genetzeleka5201
    @genetzeleka52014 ай бұрын

    ሀይ እንዴት ነናችሁ እባክሸን አድረሰሽችሁን ላኩሉን please thank you 🙏

  • @genetasfaw6702
    @genetasfaw67024 ай бұрын

    Chew yibezabetal micnyatum ye acholoniw ertbet yisbal chew

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku96514 ай бұрын

    የት አገር ሚኖሩት ?

  • @bezztube3159
    @bezztube31594 ай бұрын

    ከየት ይሆን የገዛሽው

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork4 ай бұрын

    እውነትምሙያ ከዩትዩብ😂

  • @ammarcell2790
    @ammarcell27904 ай бұрын

    ስንት ገባ ግን ለውዝ

  • @hanageremew1994
    @hanageremew19944 ай бұрын

    ጨው በዛ

Келесі