📌ይሄንን መስማት ያስደነግጣል ! ተጠቃሚው ማነው ? ካናዳ በቃኝ ያለችው ምን ገጥሙዋት ነው ⁉️

Пікірлер: 206

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978Ай бұрын

    እኔ የምኖረው ብራምተን ለ25 ዓመት ኖሬያለሁ የዛሬ ሐያምስት ዓመት ቤት የሚሽጠው ሁለት መቶ አርባሺ ዶላር የሚሸጠው ቤት አሁን አንድ ሚሊየን በላይ ገብትዋል ግሮሰሪ በእጥፍ ነው የጨመረው ልጆቻችን ትምህርት ጨርሰው ቤት መግዛት አልቻሉም ከኛውጋር መኖር ግድ ሆንዋል

  • @habtamugyohannes9911

    @habtamugyohannes9911

    Ай бұрын

    በ 25 አመት 4x በጣም የተረጋጋ ነው ኢትዮጵያ እኮ በአራት የአመቱ እኮ የሚታይ ነው

  • @barnabasyoseph5705
    @barnabasyoseph5705Ай бұрын

    የህንድ ሃገር ተወላጆች በጣም ባለጊዎች የስው ክብር የላቸውም :: እኔ የምኖርበት አካባቢ ላይ ሰላም አሳጥተውናል

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266Ай бұрын

    እኔ እንደአንዲት ኢትዮጵያዊ 100 ሚልዬን ሕዝብ ነቅሎ ካናዳ ቢመጣ ደስ ይለኛ ችግሩ አበሻ እርስ በራሱ ምቀኛ ነዉ ሕንዶች እንደ እናታቸዉ ልጆች ነዉ የሚተባበሩት ገና ይበዛሉ!

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136Ай бұрын

    ህንዶች ከመጡ በሁዋላ ዘራፊዎች ናቸው:: መኪና ይሰርቃሉ ግሮሰሪ ገብተው ይሰርቃሉ ቤት ሰብረው መግባት ጀምረዋል ይገዳደላሉ የመኪና አደጋበዝቷል ምን አከፋችሁ ካናዳን ህንድብቻ ወሯታል ስራ ጠፍቷል

  • @honey48757

    @honey48757

    Ай бұрын

    Tikikil 👌👌👌 Hind Betam beztual. Demo Tikur or Africawi Aywedum. Nechin bicha new yemiferut be Nech Kign Siletegezu

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1dАй бұрын

    ኪዲ የበረዶ ሀገር መኖር ይከብዳል ክረምቱ በጣም እረጅምና በረዶ ነው ይባላል

  • @senitesfayaseni
    @senitesfayaseniАй бұрын

    እኔ እንቺ ከተማ ላይ ሁለት ልጆች አሉኝ ማኒቶባ ዩኒቨርስቲ ከፈለግሽ እንድትጠይቂያቸው ልነግርሽ እችላለሁ የኛን ህብረተሰብ የሚጠቅም ከሆነ!

  • @danielm.5250
    @danielm.5250Ай бұрын

    እኔ ካልጋሪ ነው የምኖረው፤ እና ችግሩን አውቀዋለው። ቅንብርሽ በጣም ደስ ይላል። እንደዚህ ጊዜ ወስደሽ ከታማኝ ምንጮች ላይ ቅንጭብ ጭብ አርገሽ በማቅርብሽ አድንቄሻለው👍

  • @omeda3954

    @omeda3954

    Ай бұрын

    So min timekirenale legna Ethiopia lalen bro

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896Ай бұрын

    ኪዲ እናመሰግናለን የምታቀርቢው ፕሮግራም ሁሉም የሚደነቅ ነው በርቺ

  • @user-fp7wn4nt2x
    @user-fp7wn4nt2xАй бұрын

    Best info Thanks Kidi!

  • @lulaabdela7918
    @lulaabdela7918Ай бұрын

    Thanks dear ❤

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yyАй бұрын

    እናመሰግናለን ❤

  • @tadesseshumet2663
    @tadesseshumet2663Ай бұрын

    Thank you! Kidi

  • @AberaMuluke
    @AberaMulukeАй бұрын

    Thanks a lot kidi I gathered much concept today media I was ready come to Canada

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130Ай бұрын

    ኪዲዬ በጣም እናመሰግንሻለን ❤️🙏❤️🙏

  • @eyerusm721
    @eyerusm721Ай бұрын

    ኪድ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏 አስኪበቃን አነቃሽን እኮ😊

  • @peace3791
    @peace3791Ай бұрын

    እኔ የምሰራበት ቦታ አስራ አንድ ህንዶች በትምህርት እንደመጡ ነግረውኛል:: ከሀበሻ የሚለዩት አልማርም አልሰራም ብለው ገንዘብ ለመጠየቅ ሁሉም ከኤርፖርት ቀጥታ ወደመንግስት ገንዘብ ጥየቃ አይሄዱም:: በተለይ ሃላፊነት ወስዶ ያመጣቸው ሰው ካለ ቃላቸውን ይጠብቃሉ::

  • @netsanetbekele2803

    @netsanetbekele2803

    Ай бұрын

    ሐበሻ አልማርም ብሎ መንግስትን ገንዘብ ይጠይቃል እያልሽ ነው?"

  • @peace3791

    @peace3791

    Ай бұрын

    @@netsanetbekele2803 እየሰራ ነው መማር ያለበት በተለይ በሰው ሀላፊነት ከመጣ

  • @user-fo8yz8ti5w

    @user-fo8yz8ti5w

    Ай бұрын

    Habesha and (1) Ejun rezeme be melemen yasafral

  • @AyeleHabte-xu4js

    @AyeleHabte-xu4js

    Ай бұрын

    ሰውን ከንሠሣ ያዳቅላሉ የሚባልው ውሸት ነው!

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15Ай бұрын

    ለተሰጠን እድል እግዚአብሔርን እያመሰገንን ግን ደግሞ መስራት ብር ማግኘት እስከቻልን ድረስ food bank መጋፋት is not fare ! የሃገሩን ስርዓት አክብረን ልንኖር ይገባናል‼️የተሻለ ህይወት ፍለጋ ነውና የመጣነው🙏🙏🙏

  • @bizuneshmengiste130

    @bizuneshmengiste130

    Ай бұрын

    የኛ ሰዎች እራሱ ሰዓት ጠብቀዉ ሄደዉ የሚበሉ ብዙ አሉ

  • @Flori865

    @Flori865

    Ай бұрын

    I agree. If we can work, we should leave the food bank to the less fortunate.

  • @serkeeshete
    @serkeesheteАй бұрын

    ያሀገሪቱን ህግ ማክበር ግዴታቸዉ ነዉ

  • @natthyyitages
    @natthyyitagesАй бұрын

    Kidi sweedi❤

  • @AlemAsefa-wb8qx
    @AlemAsefa-wb8qxАй бұрын

    Betam New Madenkish Yene Konjo

  • @mimishu690
    @mimishu690Ай бұрын

    ውይ ባጋጣሚ ሳምንት ነበርኩኝ እና ወልማርክ ገዝተው ሲሠጡ ጉዳዩን ነግረውኝ ነበር ደስይላል ባገኝሽ ደስይለኝ ነበር የውነት

  • @MintesnoteTsegaye
    @MintesnoteTsegayeАй бұрын

    Hello Kidi, How are you? I was wondering if you could make a video on how to change provinces. For instance, if someone has applied for asylum in Toronto, what are the steps to change the province? Also, what are the side effects or potential issues that may arise from doing so? If you could create a video on this topic or provide any ideas, I would greatly appreciate it. You know what no job in Toronto so please if have info let me know Thank you.

  • @e4p226
    @e4p226Ай бұрын

    In the future, Canada will be India.

  • @nardosestifanos658

    @nardosestifanos658

    Ай бұрын

    I'm worried for canada's future

  • @user-yp6vg3bz4v

    @user-yp6vg3bz4v

    Ай бұрын

    there is no future in canada anymore

  • @Yacob-bn1jw

    @Yacob-bn1jw

    Ай бұрын

    It is already...plus China. I said 20 years ago. I HAVE A LOT OF NOTES I WROTE. CHINA+INDIA= CHINADIA::

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Ай бұрын

    I like Indians and their culture, specially thier religion. የብዙልን

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302Ай бұрын

    Tebareki

  • @HailuAdamu
    @HailuAdamu11 күн бұрын

    ኪድየ እኔ ማንኛዉንም ስራ መስራት እችላለሁ በናትሽ አመቻችልኝ ከእግዝአብሄር ታገኛለሽ ወጭዉንም ሰርቸ እከፍላለሁ

  • @Adam7982
    @Adam798211 күн бұрын

    መብዛታቸው ሳይሆን የሚያደርጉት ድርጊት ደስ አይልም የሀገሩን ስርአት እና ህግ ማክበር እና መተግበር አለባቹው

  • @kedijahussin
    @kedijahussinАй бұрын

    ኪድየ አቶ ተክለ ሚካኤልን አቅርቢልን በርትቶ ከሆነ ያዉ ሀዘን ላይ እንደነበረ እናቃለን ግን ጥሩ መረጃ ይሠጠናን ካቺጋ እናም መቸም አቀርም በፈጣሪ ፈቃድ ካገራቺንና ካለቺበት ሀገር ትሻላለቺ ስደትን ያየ ደግሞ ለመለወጥ ዝቅ ብሎ የመስራት ፍላጎት አለዉ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228Ай бұрын

    ጀግኒት በርቺ

  • @tadesseshumet2663
    @tadesseshumet2663Ай бұрын

    Kidi, the best example you put at last!

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372Ай бұрын

    Good am glad

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007Ай бұрын

    ለምን ገቡ አይደለም ግን የሀገሪቱን ህግና ስርዓት ጠብቀው መኖር አለባቸው ነው እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያን ፋድ ባንክ እንኳን ሄዶ መውሰድ ሼም ይይዘናል እንኳን ስቶር ገብቶ መዝረፍ ቀርቶ ወደፊተት ይሄ ህገወጥነት እየከፋ ሲመጣ ሀገሮች ስደተኛን አንቀበልም ማለታቸው አይቀርም

  • @user-jn4dw3zv8i

    @user-jn4dw3zv8i

    Ай бұрын

    Bro all food bank foods are expired.. 99%

  • @NegashA
    @NegashAАй бұрын

    In-fact international students contributed $40.1 billion to the U.S. economy in the 2022-2023 academic year. Nothing new, most countries do it for economical reasons. Canada is not alone.

  • @zj2164

    @zj2164

    Ай бұрын

    True

  • @omeda3954

    @omeda3954

    Ай бұрын

    So what is your advice for Ethiopian

  • @NegashA

    @NegashA

    Ай бұрын

    @@omeda3954 - kzread.info/dash/bejne/Y3Z8uKWrnJbTj6w.html

  • @Lal8995
    @Lal8995Ай бұрын

    ኪድዬ አኢትዮዽያውያን እንዲህ አይደለንም

  • @semret859
    @semret859Ай бұрын

    ሰላም ኪዲ🎉

  • @danielmamo16
    @danielmamo16Ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ካናዳ ትልቅ አገር ነው

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4vАй бұрын

    zeme beye akatari yehoneshe leje

  • @Canada404
    @Canada404Ай бұрын

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ኪዲየ ህንዶችን ሰው የሚጠላበት ምክኒያት በድርጊታቸው ነው እኔ በምኖርበት በካልጋሪ ከተማ ብዙ ናቸው እና ሙስናን እያስፋፉ ይገኛሉ ለምሳሌ ከክላስ 7 ጀምሮ ብር እየተከፈላቸው ያሳልፋሉ ለፓስፖርትም እንደዚሁ መልሱን በመሽጥ ወዘተ ብቻ አንዳንድ ነገሮችን ስታይ ካናዳ ያለሽም አይመስልም ብር እየከፈለ ጉዳዩን በነሱ የሚያስፈፅም ሰውም በጣም መረን እንዲለቁ እያደረጋቸው እንደሆነ ዘንግቶታል ከሀጢያትም ባለፈ 😢ስራ ቦታ ራሱ ነጻ የሆነ ነገር ካለ ተነጋግረው ባንዴ ነው ሚጨርሱት 😮

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372Ай бұрын

    Baby boom Economy Boom because all Canadian lost life by 2nd world.. we needed generations

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868Ай бұрын

    ሰላም ኪዲ

  • @Amber1919
    @Amber1919Ай бұрын

    ይህ የካናዳዊያንን መልካም ባሕል ለበርዝ ይችላል እነዚሕ ሰዎች ለምግብ ባንክ የሚለግሱት ተርፏቸው ሳይሆን ካላቸው ለተቸገረው አካፍለው የሚበሉት ስለዚ አንደኛ ነገር ደካማውን ሰው የሚጎዳ ነው ስለዚህ በሕንድ ዜጎች ላይ ለየት ያለ አያያዝ ቢደረግ የተሻለ ነው ። ቁጥሩንም ቢገድቡት የተሻለ ነው ።

  • @samovasamova4729
    @samovasamova4729Ай бұрын

    እህቴ ፣ አትሳሳቺ። በበጎነት የረዳዃቸው እነዚሁ ሰዎች ሁለቴ ከጀርባ ወግተውኛል። I will never trust Them anymore. ጊዜና አጋጣሚ ጠብቀው ነው የሚያጠቁት። የሳር ውስጥ እባቦች።

  • @user-od1zg4ir2y
    @user-od1zg4ir2yАй бұрын

    ሠላም ኪዲ

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534Ай бұрын

    Kidi. I like the way you say ኮሌጅ እማይመስሉ እና ኢሚግራንት ፋክትሪ የሚሉት በትክክል እውነትት ነው። እኔ እምኖርበት ህንፃ ላይ ኮሌጅ አለ የህንድ መአት የተሰበሰበበት።

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092Ай бұрын

    Thanks for the information. Good for Canada for attracting young students/ future workforce but it needs diversification otherwise, soon you will start shaking your head 😅

  • @MeretechErsamo
    @MeretechErsamoАй бұрын

    Hi sisiy

  • @user-nm5tz3qe3i
    @user-nm5tz3qe3iАй бұрын

    ወንድሞቼ እኔ ካናዳ ነኝ ያለሁት ካናዳ ንሮ ከባድ ነው ስራም የለም የቤት ክራይ ውድ ነው ያማል በጣም ያማል ስራ የለም በተለይ 30 ሺዶላር ከፍላቹ የምትመጡ በጣም እብዶች ናቹ ያወጣችሁትም ብር በ 20አመት ሴብ አታደርጉትም

  • @seni680
    @seni680Ай бұрын

    You know what those who stilling I have no problem bc Canada government discriminating African

  • @hemenanddan9735
    @hemenanddan9735Ай бұрын

    የምታቀርቢው ሁሉ ቅመም ነገር ነዉ ይጣፍጣል

  • @HailuAdamu
    @HailuAdamu11 күн бұрын

    ኪድየ በእናትሽ ዉሰዱኝ እዚህ በጣም ችግር ነዉ

  • @kedijahussin
    @kedijahussinАй бұрын

    ቢሊየን 🙆መሻላህ ያበርክትላት ግን ከተማሪወቹ ካናዳ ትጠቀምበታለቺ ግን ይሄን ይሀል ከፍለዉ ከገቡና መግስት ተጠቃሚ ከሆነ ሁሉን ነገር መግስት ማሟላት አለበት ለስራም ሆነ ለትምህርት ከተሄደ የሀገሩን ህግ አክብረንና ተግብረን መኖር ደግሞ ግድ ይለናል እናመሠግናለን ኪድየ ጥሩ መረጃ ነዉ በል የካናዳ መግስት ይሄን ሁሉ ብር በልተህማ አፗርታማ ፈጠን አድርገህ ስራላቸዉ ዉይ ሆዳሞቺ እኮናቸዉ ህዶቺ ሠርተዉ እየበሉ ደመወዝ እያላቸዉ ከደመወዛቸዉ ከሚያወጡ የአረብ ትራፊ ቢበሉ ይመርጣሉ ከምር ኪድየ ጪራሺ አያፍሩም ብታይ

  • @fikrumaereg8193
    @fikrumaereg8193Ай бұрын

    Top leady..

  • @fikrumaereg8193

    @fikrumaereg8193

    Ай бұрын

    Chaw

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877Ай бұрын

    እውነት ነው እኔ ኤድመንተን ነው የምኖረው የህንድ ተማሪዎች በጣም በዝተዋል ለሰው ክብር እንኳን የላቸውም የቤት ኪራይ እራሱ በጣም ጨምሯል በአሁን ሰአት

  • @omeda3954

    @omeda3954

    Ай бұрын

    Hasabish Ethiopia yalachu atimtu naw?

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372Ай бұрын

    It's a business job offer for Canadian

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157Ай бұрын

    ኪዲዬ ሳስካቱን መለመን ጀምረዋል ደግሞ የሰው ንቀታቸው

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535Ай бұрын

    ካናዳ መንቃት አለባት 🤔አንዳንድ መጥፎ ባህል እና ስር ዓት የሌላቸው ዜጎች ሰርገው ከገቡ ለነገ የሀገር ጠንቅ ሊሆኑ ይችላሉ🤔

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372Ай бұрын

    Look North york Subway station new generation in North America

  • @NAAB-fj3kq
    @NAAB-fj3kqАй бұрын

    ❤❤❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079Ай бұрын

    አሁን ላይ ቪዛ መስጠት አቁመዋል መሰለኝ የናትና ያባቴን መለሱብኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወንዲሜ ቀዲሞ ገብቷል ግን እናትና አባቴን መለሱት እስኪ ከቻልሽ የሆነ ነገር በይኝ መፈትሄ ካለዉ

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    Ай бұрын

    አላቆሙም የእናት አባት በተለይ ። ሲመልሱት መለሱበትን ምክንያት ስለሚገልፁ እሱን አስተካክሎ ማስገባት ነው ። ፎርሙን በሚያውቅ ልምድ ባለው ማስሞላት

  • @alemayehugeleta6343
    @alemayehugeleta6343Ай бұрын

    ህንድ በቃ ካናዳ ተበላሸች ተርብ ናቸዉ ሁሁሁሀሀሁሁሁሁ ቆሸሸች ብቃ

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21Ай бұрын

    እቃወማለሁ

  • @user-kx8tq4yk9v
    @user-kx8tq4yk9vАй бұрын

    ኪዲ በእናትሽ ካናዳ ውሰጂኝ

  • @abrahamworkie
    @abrahamworkieАй бұрын

    ኪዲ ሰላምሽ ይብዛ በ Consultancy በኩል Applay አድርጌ acceptance ነዉ ብለው ላኩልኝ እና እውነት ይሁን አይሁን በምን ላረጋግጥ?

  • @user-od1zg4ir2y
    @user-od1zg4ir2yАй бұрын

    በታሪክ ሐበሻ የራስሽ ቤተሠብ ምቀኛ ነው እኔን የገጠመኝን ባወራሽ ኪዲየ

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wvАй бұрын

    Kidu, you deserved move subscribers

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    Ай бұрын

    🙏💖

  • @yitagesusebsibe5924
    @yitagesusebsibe5924Ай бұрын

    Gin iko idem hono ine gin ke tesakalign mexalo kidi

  • @nomore8101
    @nomore8101Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yissema
    @Yissema3 күн бұрын

    ኪዲ ወደ ካናዳ እንዴት ልምጣ...?!ስራስ አለ?...!ክፍያስ በወር ዝቅተኛ ገቢ ቢባል ስንት ይሆናል?!ጠቅለል ያለ መረጃ እባክሽ...!

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @susenesh
    @suseneshАй бұрын

    ህንድ ብቻ እያመጣ ሰውየው አበላሽቶታል

  • @lifedchannel629
    @lifedchannel629Ай бұрын

    But we don't have a culture helping each other like them

  • @muleygebrewahd5721
    @muleygebrewahd5721Ай бұрын

    Ene Toronto new emnorew downtown Toronto chicken Biryani new emishetew ketemaw be mulu

  • @samyy3559
    @samyy3559Ай бұрын

    Our children born in Canada attending Canada University and can't find a job because of the government immigration policies so many of them graduates and no job thanks usa they gota job in usa

  • @fekadulaloto-fikedev

    @fekadulaloto-fikedev

    Ай бұрын

    Mikegna...ante lij weldeh asadigeh norkbet. Lelaw endaymeta tinchachaleh....

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402Ай бұрын

    ኪዱ

  • @sirakze9637
    @sirakze9637Ай бұрын

    I like ገጭ ገጭ

  • @betifikir9743
    @betifikir9743Ай бұрын

    እረ የመኪና ስርቆት ሰልችቶናል

  • @liyouhanif
    @liyouhanifАй бұрын

    እኔ ስደት አልወድም።

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912Ай бұрын

    kiduyeeeee bekirbu bezu ethiopiawi engebaln

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7ttАй бұрын

    ኪዲ መምጣታቸው ችግር የለውም ይሄ ምቀኝነት አይደለም የኔ ዜጋ ቢሆን ኖሮስ ላልሽው አበሻ ጨዋ ነው ደግሞም እደህዶች ደፋር አይደሉም ህዶች በማጭበርበር በሌብነት የታወቂ ናቸው ካናዳ በዚህ የምትቀጥል ከሆነ ወንጀል እየተስፋፋ ነው የሚመጣው የቤት ክራይም ሆነ ስራ ችግር እየፈጠረ ነው ዊኚፒንግ እራሱ ቤት ከበፊቱ በጣም ነው የጨመረው

  • @user-ug7ot9yk8r
    @user-ug7ot9yk8rАй бұрын

    By the way complex meselebesh

  • @fenetalamirew3705
    @fenetalamirew3705Ай бұрын

    Can anyone suggest if it's good for me to apply for a visa after being admitted to Dalhousie University in Nova Scotia? It's a prestigious university, ranked 13th in Canada, and it also offers scholarships. Please, it's urgent.

  • @michaeltito3438
    @michaeltito3438Ай бұрын

    Of course they have quality education and they receive money internationally so what??

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947Ай бұрын

    የምኖረው ሚስሶጋ ነው በእርግጥ ብዙ ኢንተርናሽናል ተማሪዎች እዚህ በተለይ Brampton and Mississauga አሉ ይህን እድል ስላገኙ እግዚአብሄር ይመስገን መርሳት የሌለብን ግን ማንም ሊሰራው የማይፈልገውን ስራ እየሰሩ ነው ለክልሉ ኢኮኖሚ ትልቅ ድጋፍ እያደረጉ ነው ጠዋት ጠዋት ወደስራ ሲሄዱ ብትመለከቱ አታምኑም አውቶቡሱን ሞልተውት የምታዩት እነኝህን ተማሪዎች ነው ።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929Ай бұрын

    ህንዶች assimilate አያረጉም

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4vАй бұрын

    canada ye moteche wedaki hager honaleche atmetu

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535Ай бұрын

    ህንድና ቻይና ብዙ ህዝብ ስላላቸው ብዙ ዜጎች ካናዳ ሊልኩ ይችላሉ። ገቢዎቹ ጎበዝ ሆነው ከተማሩና ስርዓት ካላቸው ችግር አይሆኑም ግን የባህል ግጭቱ ጥሩ አይደለም🤔

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079Ай бұрын

    Canada 🇨🇦 I love you ❤Canda

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593Ай бұрын

    እኔ ኤድመንተን ነው የምኖረው፣ በስራ ምክንያት የሚከራዩ ቤቶችና ቢሮዎች ባዶ እንደሆነ ነው የማውቀው። በተለይ ቢሮዎች በጣም ባዶ ናቸው። ተከራይ ከበዛ፣ ለምን ባዶ ሆነ? ሲቲ ሴንተር ሞል ያለው መሐል ከተማ ነው ያለው፣ ክራይ በመጨመሩ አብዛኛው ቢሮዎች፣ የሱቅ ቦታዎች፣ ባዶ ናቸው። ከ9 ዓመት በፊት ሙሉው ተከራይ ነበራቸው ። በ9 ዓመት ውስጥ ባዶውን ቀርቷል። የመኖሪያ ቤቶችም ተመሳሳይ ሁኔታ ነው የሚታየው። ተማሪ ቤት አላስወደደም፣ ኑሮው እንደ ሌላ አገር በእራሱ አየተወደደ ነው ያለው።

  • @karozimathestar929

    @karozimathestar929

    Ай бұрын

    Telecommuting/ work from home is one of the factors for unoccupied office spaces. Brick and mortar stores have been impacted by e-commerce. COVID and war in Ukraine are the other factors too.

  • @rakebyilma8204

    @rakebyilma8204

    Ай бұрын

    አልከራይ ያለህ ቤት አለህ መሠለኝ

  • @ayaneshume3593

    @ayaneshume3593

    Ай бұрын

    እስማማለሁ ካንተ ሃሳብ ጋር፣ በኮቪድ ምክንያት ፣ ሠራተኞች ከቤት መስራት በመጀመራቸው፣ ቢሮዎች ባዶ ሆኑ፣ ሰራተኞቹን ተከትለው የተከፈቱት ሱቆች ፣ ስታር ባክስ ለቀው ሄዱ፣ ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ በተለይ ውድ የሆኑ ባዶ ናቸው። ባለቤቶቹ ዋጋ ቀንሰው ማከራየት ያለመፈለጋቸው ነገር ነው።​@@karozimathestar929

  • @menberekinfe4944
    @menberekinfe4944Ай бұрын

    ene Toronto Negni Betam SelfiSh Nachewu Akatari Sira Ayichilum Siriat yelachewum achiberibari Nachewu Abesha eko Siriat Alewu

  • @natnaeltsegayenatnaeltsega1486
    @natnaeltsegayenatnaeltsega1486Ай бұрын

    Selam kidi❤❤❤

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906Ай бұрын

    ግሩም ነው ኪዲ ፕሮግራምሽ። በጣም ተቸግረናል። የኤርትራ ስደተኞች ነን ። ቤት ኪራዩ በጣም ነው ካቅም በላይ የሆነብን ? ኤርትራን ብንሸሽ እዚህ ችግር ሆነብን። እንጃ ወደፊት ምን እንደሚሆን ኣናውቅም። በስልክ ላነጋግርሽና ኣስተያየቴን ልሰጥሽ እችላለሁ በኣማርኛ። ሌላ ነገር ኣለ የማይታመን በታዋቂ ካናዳውያን የሚተዋውቁ ፕሮጀክቶች ጉዳይ ነው 350 dollar ክፈሉና ኢንቨስትሜንቱን ተቀላቀሉ ይላሉ። ከዚያ በኃላ በየቀኑ በሺ ዶላር እየተከፈላችሁ ሳትሰሩ እየኖራችሁ ሚልዮነር ትሆናላችሁ ይሉናል። ሓቁን ኣጣሪልን።

  • @Yacob-bn1jw

    @Yacob-bn1jw

    Ай бұрын

    Wishet new!!!!!!!!!!!!

  • @hirutbekele7003
    @hirutbekele7003Ай бұрын

    የሥራ እጥረት ተከስቷል። ቤት ኪራይ ተወዳል

  • @KasahunAbabi-jh5hj
    @KasahunAbabi-jh5hjАй бұрын

    አይ ሀገሬ ጨዋ እኮ ነሽ በስነምግባር ከካናዳዎቹስ አትበልጭም ብለሽ ነው?

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214Ай бұрын

    hagerachewn ysedebalu bayserku melaka new yame hone yhe ymeserkut gen leketu lwegezu ygebal tetenkeku hager behon

  • @seni680
    @seni680Ай бұрын

    They the one who stilling cars

  • @Yacob-bn1jw

    @Yacob-bn1jw

    Ай бұрын

    STEALING...

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214Ай бұрын

    ethiopian kuru nachew mot yshalwal kemelemen hetem weche hager yalu habesha hen lures hen nachew ❤

  • @lubuumerga6372
    @lubuumerga6372Ай бұрын

    One year 40k

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108Ай бұрын

    ለልጆች የአዳሪ ትምህርት ቤት በክፍያ መቀበል የሚያስጭል ህግና ደንብ እንዳለ መረጃ አጋሩኝ አደራ በውስጥ መስመር

  • @tsige8516
    @tsige8516Ай бұрын

    ከኢትዮጵያ አንዲት እህቴን ወደ ካናዳ ማምጣት እፈልጋለሁኝ እንዴት ላድርግ እባክሽን መረጃ ስጭኝ። በቅድሚያ ለምታደርጊልኝ ትብብር አመሰግናለሁኝ።

  • @tamir2235
    @tamir2235Ай бұрын

    Ethiopia ያሉትን ብታይ ትገረሚያለሽ በየቦታው ካናዳ እንልካለን ብለው ልዩ የገቢ ማግኛ መንገድ አድርገዋል ጉዳቱ በሁለቱም አቅጣጫ ነዉ😢

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sbАй бұрын

    Beberedo bota loketut new. Engi min yitekmachewal sidetegnochu.

Келесі