📌ይሄንን እድል ለመጠቀም ማድረግ ያለብንና ……የሚሞላው ፎርም ‼️የሚወስደው ጊዜ …‼️

ጠቃሚ መረጃ በዛሬው ዝግጅታችን ጠበቃ ተክለሚካኤል አበበ እና የኦፊስ ማናጀሩ ብሌን ሰለሞን ጋር በነበረን ቆይታ ……
ኤርትሪያኖች በአግባቡ እየተጠቀሙበት ያለ እና ኢትዮጵያኖች እንደሚገባው አልተጠቀምንበትን ያሉትን አካፍለውናል ።
በዚህ ቻናል ጠቃሚ የምንላቸውን መረጃዎችና የህወት ልምድ የምንለዋወጥ ሲሆን
በጎ ነገሮችንም ተጋግህዘን ለወገኖቻችን የምናደርግበትም ነው ።
ሰብስክራይ በማድረግ የዚህ መልካም ጅማሮ ቤተሰብ ሁኑ እያልን በትህትና እንጋብዛለን እናመሰግናለን ።
• Video

Пікірлер: 200

  • @selamawitlily8267
    @selamawitlily8267 Жыл бұрын

    ኪዲዬ እናመሰግናለን ግዜሽን መስዋት አድርገሽ ስላቀረብሽልን ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልን

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 Жыл бұрын

    የድንግል ማሪያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሌላ ምንም ማለት አልችልም እናትና ልጅ ከናንተጋር ይሁኑ!!! ለወገን የቆማችሁ

  • @mamithefirsttube6964
    @mamithefirsttube6964 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ነው ኪዲዬ እናመሰግናለን የምን ጊዜም ተከታታይሽ እና አድናቂሽ ነኝ 🙏🙏🙏 በርቺ ኪዲዬ ❤❤❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Жыл бұрын

    በስመ አብ ሶስቴ ደጋግሜ ነው የሰማሁት። ኪዲ በርቺ ማርያምን ፅድት ያሉ ሀሳቦች ናቸው። ጋሽ ተክሌ እና ብሌን እናመሰግናለን የእውነት ጊዜአችሁን መስዋህት አርጋችሁ ስለመጣችሁ። ስንረዳዳ ያምራል👍👍👍👍👍

  • @sarinamelore327
    @sarinamelore327 Жыл бұрын

    ኪዲ ለምልም ጌታ ኢየሱስ ይበርክሽ የሰውዝ አፍሪካ ጉዱ ብዙ ነዉ እኛ መንገድ ጠፍቶ ነዉ ግራ የተገበነዉ የቻርች እድል የገኛ ሰው ከለ ከፋዬም ልሞክር inbox

  • @halakitchen1174
    @halakitchen1174 Жыл бұрын

    Zemenachu yebarek

  • @rozabimrew490
    @rozabimrew490 Жыл бұрын

    ኪዲ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጣችልሁን።

  • @ermi3791
    @ermi3791 Жыл бұрын

    Kidi መረጃሽ ጠቃሚ ነዉ እናመሠግናለን በርቺ።።።

  • @amaukidsmercymercykidsamau7494
    @amaukidsmercymercykidsamau7494 Жыл бұрын

    Tebareki bechilen enantem tebareku

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 Жыл бұрын

    ጡሩ አሳብ ነው thank you

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 Жыл бұрын

    ሰላም ኪዲየ በጣም ትልቅ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን ማማየ ፈጣሪ ካችጋር ይሁን

  • @beteeoka7905
    @beteeoka7905 Жыл бұрын

    ኪዲዬ ተባረኪ ልን በጣም እናመሰግናለን

  • @helendagnew2049
    @helendagnew2049 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ኪዲየ !

  • @workyeadane9219
    @workyeadane9219 Жыл бұрын

    ኪዲየ እናመሰግናለን ሁላችሁም በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Жыл бұрын

    በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መቸም እዚህ ቤት ደስ እሚል ትምህርቶች ነው ምናገኘው እና እመብርሀን ትባርክሽ ኪድየ

  • @mimialemu543
    @mimialemu543 Жыл бұрын

    Anchi yetebarksh .era more blessing and grace 🙏

  • @simzerthun
    @simzerthun Жыл бұрын

    ኪዲ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽው ተባረኪ ምታቀርቢያቸው ሰዎችም በጣም አሪፍ ናቸው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን፡፡

  • @miwedishhunegnaw6629
    @miwedishhunegnaw6629 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yasabasmare4582
    @yasabasmare4582 Жыл бұрын

    ዋው ምርጥ መረጃ ነው። አመሰናልሁ!

  • @user-tx1hs6dk9i
    @user-tx1hs6dk9i Жыл бұрын

    ቅዲየ በርቺ ጠንካራ፡ልጅ፡ነሽ፡እንዲህ አይነት መልካም፡ሰዎችን እያቀረብሺልን፡ስለምታጋሪን information ፈጣሪ ያክብርልን

  • @samiabdela674
    @samiabdela674 Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ተባረክ መልካም

  • @hw4347
    @hw4347 Жыл бұрын

    ኪዲዬ ሁልጊዜ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞችን እከታተላለሁ በርቺልን እህታችን በጣም ብዙ ሰዎች የሚወዛገቡበት እና ግራ የሚገቡበትን የጥያቄዎችን መልሶች ይዘሽልን ስለምትመጪ ክብረት ይስጥልን።

  • @fish618
    @fish618 Жыл бұрын

    I have no words to say thank you for your effort to help Ethiopian people...thank you ልጅ ተክሌ I will contact you Tekle...Am from AB

  • @Martem79
    @Martem79 Жыл бұрын

    Thanks kidi

  • @zufanworktsegaye9856
    @zufanworktsegaye9856 Жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn770 Жыл бұрын

    ኪድየ በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም እግዚያቢሔር አድሜና ጤና ይስጣችሁ አሪፊ መረጀ ነው እሀቴ በርችልን

  • @demekechbalcha
    @demekechbalcha Жыл бұрын

    ኪዲዬ እናመሰግናለን ውድ እህቴ

  • @medi.01
    @medi.01 Жыл бұрын

    ኪዱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ሰዋችን ለመርዳት የምታደርጊው ነገር ያስገርመኛል።

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 Жыл бұрын

    Kidi our hero 🔥🔥🔥 Thank you very much for the valuable information you provide. And also ato tekle and his manager 🙏🙏

  • @ethiomediatube7752
    @ethiomediatube7752 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍ተባረኪ ኪዲ

  • @fatmamohammed3913
    @fatmamohammed3913 Жыл бұрын

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ በርቺ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Жыл бұрын

    ኪዲዬ ለወገን ያለሽ ፍቅር የምታቀርቢያቸው እንግዶች በእውነት የሚመሰገኑ ናቸው ጋሽ ተክሌ በጣም እናመሠግናለን ።

  • @yaredhailu99
    @yaredhailu99 Жыл бұрын

    ኪዲዬ እኔ የዚህ ጉዳይ እድሉ ባይኖረኝም ለሚጠቀሙበት ሰዋች ብዙ እዉቀት ያገኙበት ነዉእና ኪዲዬም እና ያቀረብሻቸዉ ባለሙያዋች ሊመሰገኑ ይገባል ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @seadahasen1825
    @seadahasen1825 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኪድ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Жыл бұрын

    Kidiye Thank you 🙏

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 Жыл бұрын

    ኪዱየ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ተባረኪልን ማማየ ❤❤❤❤

  • @user-tx1hs6dk9i
    @user-tx1hs6dk9i Жыл бұрын

    ጥሩ ና፡አስተማሪ መልእክትም፡ጭምር ነው

  • @wubshethabtamu1747
    @wubshethabtamu1747 Жыл бұрын

    እህታችን ኑሪልን🙏🙏

  • @alemayehutekle4224
    @alemayehutekle4224 Жыл бұрын

    ኪዲ በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው

  • @brebraight3717
    @brebraight3717 Жыл бұрын

    አሪፍ ፕሮግራም አሪፍ እንግዳ 👏👏👏👏

  • @fanab7580
    @fanab7580 Жыл бұрын

    እንደሁልጌዜው ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ኪዲ

  • @selamtwoyou9038
    @selamtwoyou9038 Жыл бұрын

    Thank you Kidi it was nice information

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Жыл бұрын

    Thank you kidu

  • @herani6156
    @herani6156 Жыл бұрын

    Thank u kidi 🙏🙏

  • @helensegenet321
    @helensegenet321 Жыл бұрын

    Thank you so much kidi

  • @MERACLEMUSSIE
    @MERACLEMUSSIE Жыл бұрын

    በርቱ በርቱ

  • @beza636
    @beza636 Жыл бұрын

    Proud of you blenisha

  • @yonathanlema4272
    @yonathanlema4272 Жыл бұрын

    God bless you kidi 💚💛❤️

  • @serkalemserkalem4867
    @serkalemserkalem4867 Жыл бұрын

    ሁሌም እምንፈልገዉን ነዉ እምታቀርቢልን እንወድሻለን ኑሪልን😍

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 Жыл бұрын

    Thank you so much kidi🙏🙏

  • @wubetdire3032
    @wubetdire3032 Жыл бұрын

    ኑሪልን አቦ ❤❤🤙

  • @yisehak8400
    @yisehak8400 Жыл бұрын

    Berchilen kidiye i really appreciate you 👍

  • @emmaemma8632
    @emmaemma8632 Жыл бұрын

    ኪዲዬ inbox አርጌልሽ ነበር በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ የኔቆንጆ 🙏💙

  • @feruzatesfaye925
    @feruzatesfaye9256 ай бұрын

    ኪዲ እንደው ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ ወላሒ ሳያቸው በጣም ነው ያዘንኩት ህጻናቶች በዚህ ክፉ በሽታ መያዛቸው አላህ ለሁሉም አፋያ ይስጣቸው አንቺም መቶሺ ብቻ ሳይሆን ገና አንሚሊየን የምትገቢበት ግዜ ቅርብ ነው እኔ የመጀመሪያ አካባቢ ተከታታይሽ ነኝ ጥሩሰው ነሽ የምታቀርቢው ጥሩነገር ነው በርቺ

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን በእውነት እግዚአብሔር ያግዘን በዕውነት በአረብ ሀገርጉልበትመጨረስወደተሻለውእግ/ር ፈቅዶእድሉን ብናገኝ ,,❤❤

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Жыл бұрын

    Yne konjo enmsgnal ❤❤❤❤ EMA ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @tigestberhanu6679
    @tigestberhanu6679 Жыл бұрын

    ኪድዬ በታም ቆንጆ ኢንፎርሜሽን ነው ተባረኪልኘ

  • @hayat7thto661
    @hayat7thto661 Жыл бұрын

    10Q all of them dear brother and sisters

  • @serkalemserkalem4867
    @serkalemserkalem4867 Жыл бұрын

    የኔ ዉድ አችን አለመዉደድ አለማድነቅ አለማመስገን እደት ይቻላል🙏💕💕

  • @andinetlegese3654
    @andinetlegese3654 Жыл бұрын

    kidiye yene melkam zemenish yibarek tiru timirtina ginizabe new 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘

  • @sarawolde622
    @sarawolde622 Жыл бұрын

    kidi betam enamsgenaln fetari weltashen ykeflsh

  • @habtamuwondu6057
    @habtamuwondu6057 Жыл бұрын

    ተክሌ የኔ ምርጥ ሰው!!

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 Жыл бұрын

    ኪዲየ በርች የኔ አንበሳ

  • @abelgosaye545
    @abelgosaye545 Жыл бұрын

    Kidi & ato teke egzir yestachu bzu ngr eytmarn nw brtuln yakbrlng egzir yesteln🙏🙏🙏🙏

  • @user-so8vd2le2g
    @user-so8vd2le2g Жыл бұрын

    Thanks kidiy 🥰🥰🥰

  • @mindayeabebaw4139
    @mindayeabebaw4139 Жыл бұрын

    ኪዲዬ የእመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይባርክሽ

  • @user-tt7hn4su1b
    @user-tt7hn4su1b Жыл бұрын

    ተባረኪ ምንም ቃል የለኝም መልካምነት ይከፍላል።

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q Жыл бұрын

    የኔ ልዩ ሠላምሽ ይብዛ ይሄ ማነቂያ ደወል ነው ሰውን መርዳት እየፈለጉ ሁኔታውን ላላወቁ

  • @tigi3780
    @tigi3780 Жыл бұрын

    Hulachunim enameseginalen🙏🙏xeqami mereja nw kidi🥰🥰

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye Жыл бұрын

    ኪዲ ምርጥ ሰው ከልብ እናመሰግንሻለን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን ። ደሞ በቅርብ የማውቅሽ ይመስለኛል ።

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 Жыл бұрын

    ኪዱዬዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    Жыл бұрын

    💕💕💕

  • @nigatemelaku9897
    @nigatemelaku9897 Жыл бұрын

    Yesedetegna amlak abezeto yebarekachew bedemena tena akoyeto yebeletewen yemeteserubeten tsega yadelachew.

  • @yeshiemebet1624
    @yeshiemebet1624 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @mihrtabtekle
    @mihrtabtekle Жыл бұрын

    ተክለ ማርያም እርዳኝ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ሥራ እየሠራው አይደለውም ካናዳ ገብቼ ሥራ መሥራት እፈልጋለው

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Жыл бұрын

    ኪዲ እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን ብያንስ ከሊቢያ እንደማትረዱን የካናዳው ማህበረሰባችን አውቀናል ግን እንደ እኛ የሚሰቃዩ በተለያዩ ሀገሮች ላይ የሚገኙ ወንድም ህህቶቻችንን እንደ ተቀበላችሁ ከዚህ በፊት በነበረው ቪዲዮሽ ሰርተሽው ነበር ሆኖም የሊቢያ ስደተኞችን ስለማታተናግዱ ባይሆን በተለይ በየመን አከባቢ እና በአረብ ሀገሮች የሚገትን ብታወጧቸው መልካም ነው ።ቸር ያጋጥመን።አምላክ የያዘልን አይቀርም።

  • @habeshagenz2092
    @habeshagenz2092 Жыл бұрын

    Thanks kidi, but the voice(volume) needs a bit of adjustment

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 Жыл бұрын

    Kidiyeee yne konjo selam nesh wey adish amet idet nw selamish ybiza knh betsebochish Kidiyeee arifh mereja nw yakerbisilnh tbareki yne melkamh mereja u h lsetunmh ato tekilemikaelh abebe inmesginalenh btam🙏🙏🙏🙏 kidiyeee berchilnh inmesginalenh wedddddddd❤️❤️❤️😘😘😘👆😍😍🙏🙏🙏

  • @efremataklti6958
    @efremataklti6958 Жыл бұрын

    Kidi 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ahmederina
    @ahmederina Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ቅድስት🙏🙏🙏🙏

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 Жыл бұрын

    ኪድዬ በጣም ጡሩ ነገር ነው የምታቀርቢያቸው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከኢትዮጲያስ እንዴት ነው ወደካናዳ መምጣት የሚቻለው እባክሽን ጀምሪ ነበር

  • @rihanasis8280
    @rihanasis8280 Жыл бұрын

    ኪዲየ ሠላም ላንች ይሁን

  • @user-nl4ie1wp3y
    @user-nl4ie1wp3y Жыл бұрын

    Selamachi ybza melikamochi

  • @zubeirnurhussen1484
    @zubeirnurhussen1484 Жыл бұрын

    Wow በጣም ጎበዝ ነሽ ሃሳቤ ባልቀይርም ያለኝ ኣስተሳሰብ ቀይረሽዋል ቀጥይበት ቀን በ ቀን ቪዲዮዎች ላኪልን

  • @mustefakemal7011
    @mustefakemal7011 Жыл бұрын

    Kid betam.nw yemnamasginish betam des blognal

  • @ILLu4tube
    @ILLu4tube Жыл бұрын

    መከሩን ተገባር ላይ ማዋል የባሌ ጉዳዩ ነው ኪዲ አመሰግናለሁ 🙏

  • @elenisermolo867
    @elenisermolo867 Жыл бұрын

    በርቺ ቅድስት ጉበዝ

  • @danielasefa1310
    @danielasefa1310 Жыл бұрын

    እውነትም ቅድስት አቦ ተባረኪ

  • @emma4375
    @emma4375 Жыл бұрын

    Kidiye tebareki teru mereja newe South Africa lay bemesariya zerefa yetelemede newe yeteregaga nuro lemenor kebad newe hulete bemesariya tezerfe Police setera case lemekfet enen erasen wereketeshe lek adelem belew yezewgne tabiya siwesdugne abeshoche gubo keflew newe yaslekekugne lejochen medalay betegne ena South Africa kebad newe becha egziyabher lehiwetachen yetebken kidiye betechalachehu akem erdun

  • @vernavassimengn663
    @vernavassimengn663 Жыл бұрын

    ቅድስትዬ እንደምን አለሽ ተስፋዬ ሁለም እጠብቅሻለው አደራ አትርሽኝ

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Жыл бұрын

    ሰላም ወገኖቸ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @obseobse4517
    @obseobse4517 Жыл бұрын

    Norii kidi🐅🐅🐅🐅jenee habasaa♥️♥️♥️💯✅

  • @s.a1995
    @s.a1995 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Samra-wp2pk
    @Samra-wp2pk Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @tizitamedhanit7369
    @tizitamedhanit7369 Жыл бұрын

    enekane dehena metashe kidi betam dese yelale

  • @seble.......160
    @seble.......160 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ስለ ምትሰጡን መረጃ ጥያቄ ግን ከኢትዮጽያ ቀጥታ ለማምጣት ብዙ ጊዜ አገር ቤት ሆነው ለሚጠይቁን መርዳት የሚቻልበት መንገድ

  • @jameselegasse4896
    @jameselegasse4896 Жыл бұрын

    Kidi e/r yibarekish gizeshn selasatesh gin kidi ke hagare bet kewotew koyitognali ba South Africa bezu chigire darisogn nabare dagimo wode Canada lihedi bezu filagote nebaregn gin min yaragali ba Canada manemi yelime thank kindi buy

  • @tigistshemsu984
    @tigistshemsu984 Жыл бұрын

    ሀይ ኪዲ መልካም ሰው ሰላምሽ ይብዛ የሚገርምሽ በተለያየ መንገድ ካናዳ ለመምጣት አስብ ነበር ገንዠብ ቢኖረኝም መምጣት እንደማልችል አውቄያለው አዘንኩኝ አንቺ ግን ተባረኪ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Жыл бұрын

    Yenesun Adrasha pinne Betadergilen

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    Жыл бұрын

    እሺ

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Жыл бұрын

    የኮሚኒቲውንም እንደዚ ብታቀርቢው ኪዲ አምስት ሰው መፈለግ ከባድ ነው

Келесі