የሀይሉ ጸጋዬ፣ የከድር አሊ እና የአህመድ ተሾመ (ዲምቢ) የናዝሬት ልጆች የማይረሱ ትዝታዎች | የኢድ አልፈጥር ልዩ የበዓል ዝግጅት

Ойын-сауық

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
የሀይሉ ጸጋዬ፣ የከድር አሊ እና የአህመድ ተሾመ (ዲምቢ) የናዝሬት ልጆች የማይረሱ ትዝታዎች | የኢድ አልፈጥር ልዩ የበዓል ዝግጅት @BalageruTV
/////////////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 80

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 Жыл бұрын

    ሀይልዬ ስላየሆ በጣም ደስ ብሎኞል እፁብ ድቅ ተሰማ አይገልፀውም ያንተ ትሩፋት ነው እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤❤❤

  • @mershugirma7068
    @mershugirma7068 Жыл бұрын

    ደስ ብሎኛል ስላየዋቹ ምርጦቼ

  • @ayutadese6100
    @ayutadese6100 Жыл бұрын

    የናዝሬቱ ትዝታ አፌን አስከፈተኝ ጆሮዬን አቆምኩ ፍርሀት ይሆን ደስታ እንባ ተናነቀኝ የልጅነት ጨዋታ አማረኝ ናዝሬትዬ መጣሁልሽ ።ናዝሬቶች ኑሩልኝ ።አቦስቶ አቦስቶ አቦስቶ ሰላምሽ ይብዛ።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Жыл бұрын

    ውይይይ ናዝሬትዬ ሃይሉ ፀጋዬ ምርጥ ድራማዎችን ያበረከትክልን በተለይ የማዕበል ዋናተኞች ❤❤❤ ከድሮ ደሞ ስወድህ ሁሌም ግጥሞችህ አስደሳች ያንተም አቀራረብ እውቀትህ በጣም ገራሚ ነው ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አህመድዬም ጒብዝ ልጅ ነህ በርታ ። ሁላችሁም ሙስሊም ወገኖቼ እንኲን አደረሳችሁ። ናዝሬትዬ የድሮ ፍቅርሽን ምንም አያሳጣሽ ሰላሙን ይስጥሽ❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ተባረኩልን የከድር አሊ ገጥሞች ሁሌም ኢትዮጵያውያነት ሀይሉ ፀጋዬ ኢትዮጵያዊነት አህመድ ዲንቢ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 Жыл бұрын

    ከድሮ በጣም አምሮብሃል ናዝሬቶች በጣም ታምራላቹ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @menderin4228
    @menderin4228 Жыл бұрын

    ደስ የሚል የተዎዛ ጨዎታና በትዝታ የሚታወስ ቆይታ ነበር ሐይልሻ፣ማሜ ሶስታችሁንም እናመሠግናለን። ባላገሩ ቲቪም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሽታና ወዝ ያለው ጣቢያ መሆኑ እንደሁልግዜውም ይህኛውም ፕሮግራም አንደኛ ማሳያው ነው።

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Жыл бұрын

    ደስ ሲሉ ረሀ የሆነ ጭውውት 🥰🥰🥰🥰አቦ ሺ ሁኑ የመጨረሻው ግጥም 😘🥰❤

  • @keneannardos4667
    @keneannardos4667 Жыл бұрын

    ከድሮ መልካም ሰው ነህ! ድንቅ ገጣሚ ነህ! ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩህ በእሸቱ የበጎ አድራጎት (የአንድ ወንድማችንን የአካል ጉዳት መታደግ ተልዕኮ) ፕሮግራም ላይ ነበረ። ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ!! ማንም ወደኋላ እንዲጎትትህ አትፍቀድ!!! ፈጣሪ በልብህ ውስጥ የሚነግርህን ተከተል። ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!! ይህ የኔ የተራ ሰው፣ የምስኪን ወንድምህ መልካም መሻት ነው።

  • @user-jv2ko6rg9f
    @user-jv2ko6rg9f Жыл бұрын

    እንኳን አደረሣችው የናዝሬት ፈርጦች ወደሆላ መለሣችሁኝ

  • @Ethio344
    @Ethio344 Жыл бұрын

    የትም ተወለድ ናዝሬት እደግ :: በኔ አስተሳሰብ የየት አገር ልጅ ነህ ተብሎ ሲጠየቅ አዳማ ካለ ያ ሰው የ ናዝሬት ልጅ አደልም ::

  • @sifenketema6146
    @sifenketema6146 Жыл бұрын

    የአገሬ ስዎች በጣም ታምራላቹ ስወዳቹ እኮ እንኳን አደረሳቹ ረመዳን ከሪም

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 Жыл бұрын

    እምየ ሀገሪ ሁል ግዜ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 Жыл бұрын

    ናዝሪት ላይ መወለዴ ሆሌም ኮራቴ ነው ምክንያቱም የፍቅር ሰው ነኝ እሄ ሆሎ የካባቢዬ ውጤት ነው

  • @bogalegebre4798
    @bogalegebre4798 Жыл бұрын

    Viva Nazreth

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Жыл бұрын

    ሁለቱም ከአላህ ያፈነገጡ አላህ ይምራቹ

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 Жыл бұрын

    በጣም ተመቻችሁኝ ይልመድባችሁ ። ዒድ - ሙባረክ !!!

  • @HaderaNuru
    @HaderaNuru Жыл бұрын

    Eiid mubarek

  • @sishawnagashe5955
    @sishawnagashe5955 Жыл бұрын

    ኢድ ሙባረክ በጣም የማከብራችሁ ናችሁ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Жыл бұрын

    ግጥሞቹ ነብስ ናቸው ጀዛከሏህ ❤❤

  • @smizekinge6928
    @smizekinge6928 Жыл бұрын

    አህመድ ምርጥ ያራድየ ልጅ እምነቱን ወዳጅ አክባሪ ኑርልኝ ምርጡ ወንድሜ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ አዳማዎች ሀይልዬ በጣም አከብርሀለው

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Жыл бұрын

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ መልካም በዓል እንዴት ደስ ይላል በጣም ጣፋጭ ጊዜ ያሳለፋቹት ከድርዬ መልካም ሰው የሀገራችን ብርቅዬ እጅግ መልካም ትሁት ሰው አክባሪ ደግነነት እና ትህትና መልክ ቢኖረው አንተን ይመስል ነበር ፈጣሪ ለሁላቹም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በድጋሜ መልካም በዓል

  • @user-pm8hh1up4x

    @user-pm8hh1up4x

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @kebebushhailemariam8534
    @kebebushhailemariam8534 Жыл бұрын

    ውዲቷ ናዝሬት በጣም ፍቅር የበዛለት አገር እንወዳችሗለን እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊሞችም ክርስቲያንኖችም ሰላም ይብዛላችሁ🎉😂😢😅❤

  • @mekonnenbulicha2833
    @mekonnenbulicha2833 Жыл бұрын

    ሚሻላ ሁሉም ጊዜለው ፈጣሪ የሰጠህን ተሰጦ ነው በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ሰጠራህ ሁሉ ይኦናል የሰውን ሰው ዝም ብሎ አፉን ሰለከፈተ የሚኦን የለም ምርጥነህ ነህ ።

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Жыл бұрын

    ተቀበለሏህ ወንድሞች እሬስቶራንቱም እጅግ ያምራል ስንመጣ እንዘይራለን።🎉🎉

  • @senayetbegiga3543
    @senayetbegiga3543 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Жыл бұрын

    እንኩዋን አደርሳችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛልን

  • @mekonnenbulicha2833
    @mekonnenbulicha2833 Жыл бұрын

    ጋሸዮ አይልዮ በሚዲያ ነው የማቅህ የርመዳን ጫውታችው ትዝታን በፖሰታ ታሪክ የድሮን ጫወታ ሰትጫወቱ አሜሪካን ቁጭ ብዮ በፈቅር ነበር የምሰማችው ምርጥ ነው እናመሰግናለን ጋሼ።

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Жыл бұрын

    አህመድ ተሾመ ፣የትም ቦታ ሲያወራ ወሬው ይጣፍጠኛል 👉ልቡ ጥሩ ልጅ ነው ንፁህ አላህ ይጠብቅህ ብሮ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын

    እዴ ከድር ድምፅህ በጣም ያምራል አድ መዙማ ልቀቅልን

  • @sdym7178
    @sdym7178 Жыл бұрын

    Wowww !! Very touching and making me very emotional reminding me my time in Nazareth as a teenager 27 years ago - every single thing changed when I went back few years ago - ????

  • @hiwe569
    @hiwe569 Жыл бұрын

    ናዝራውያን ❤️❤️❤️❤️ በጣም ናፍቃችሁኛል መልካም በዓል 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    Жыл бұрын

    Yeberane genfelis alinafekshm arada meshetew kedereshbet

  • @hiwe569

    @hiwe569

    Жыл бұрын

    @@user-ul5cf8ru6j ደርሼበታለሁ ግን አልቀመስኩትም በቃ ናዙ ስሄድ አስቀቅላለው 🤪😆 እሺ ካሉኝ 🤷‍♀️እረ ሩቅ ይመስላል እንጂ ናዙ የድሮ ነገሮቿ ከጠፉ ቅርብ ጊዜዎች ናቸው 😔

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 Жыл бұрын

    Melkam beale 🎉

  • @lishanasfawosen6825
    @lishanasfawosen6825 Жыл бұрын

    ዋውው ናዝሬትዬዬዬዬ የት ናቹ ናዝሬቶች??

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    Жыл бұрын

    Alen alen

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዬክብርልን ወንድማችን

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 Жыл бұрын

    እንክዋን አደረሳችሁ።

  • @igo1071
    @igo1071 Жыл бұрын

    ስዎች በህይወስ ሲኖር መልካም ስራ ስነምግባር ጥሩ ስነምግባር ብቻ ጥሩ ስራ ብቻ የሚያጸድቅና የሚያድን ሀይማኖት እያሉ ሀጢያት ቢስራ የሀይማኖት ስም አያድንም እንኳን አየንህ እንጠብቃለን💚💛❤️🙏😂

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 Жыл бұрын

    የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ እያልሁ በአቀረባችሁት የኢድ ፕሮግራም ስለ ናዝሬት ፍቅርና አብሮ የመኖር ሚስጢር ስለ ከተማዋ በግጥምና በትውስታ ያቀረባችሁት በሚገርም ሁኔታ በትዝታ እዬነጎድሁ ነው የተከታተልኋችሁ። ኀይሉ ለምን ከበዓል ውጪ ተከታታይ ፕሮግራሞችን አትሠሩም አሁን ላለው ትውልድም አስተማሪ ነው ።በተለይ ከድር የምታቀርባቸው አስተማሪ የጥበብ አቀራረቦችህ አስተማሪ ናቸው። በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው !!!

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @webithailemariam5988
    @webithailemariam5988 Жыл бұрын

    Nazeratoche ede mubarke

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 Жыл бұрын

    ናዝሬቶች🥰

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Жыл бұрын

    እንኳን አደረሣቹ

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 Жыл бұрын

    Dinbi Shorbawun Lebcha Cheresew Eko Menim Ayaweram

  • @yadugna
    @yadugna Жыл бұрын

    እነዚህ ሁለት እንቁዎች፡፡ ኢትዮጵያ ስሄድ ማግኜት የምፈልጋቸው፡ living Ethiopians

  • @abanetsolomon5739
    @abanetsolomon5739 Жыл бұрын

    I love Nazareth adama

  • @user-uv7uk5vx4s
    @user-uv7uk5vx4s Жыл бұрын

    ፍቅር ናችሁ እኮ ያገሬ ልጆች

  • @neimayesuf6102
    @neimayesuf6102 Жыл бұрын

    Eid mubark

  • @igo1071
    @igo1071 Жыл бұрын

    ዲምቢ አህመድ ጥሩ ኢትዮጵያዊ አሜን ስንወድህ እንኳን ደህና መጣህ ጴንጤ ይጨፍሩ የለም ለየሱስ ፍቅር ጎበዝ ዘፋኝ ጎበዝ ዘፋኝ ስንወድህ💚💛❤️🙏

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Жыл бұрын

    የናዝሬት ወርቆች አህመድ ጎረቤቴ ዳጫው ተሾመ አለቃዬ እንዴት ነው

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Жыл бұрын

    እንካን አደርሳች ወገኖች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 Жыл бұрын

    ኃይሉ ፀጋዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።የማዕበል ዋናተኞችን የሰጠኸኝን ወንድማችን ምናለ ድጋሚ ብታቀርበው?ተጀምሮ እንደነበረ አውቃለሁና ለምን ተቋረጠ?ለማንኛውም እወድሃለሁ ።

  • @lemlemasegediew6998
    @lemlemasegediew6998 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @yirgalembirru6551
    @yirgalembirru6551 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Жыл бұрын

    አላህ ማ ክልክል አድርጎብሀል ስለዚህ መፍትሄው መቶበት ነው የሰው ልጂ ከሀጢያት አይፀዳም ይሄን አውቀን ከተመለስን አላህ ይቀበልሀል

  • @dr_fedila_zeynu
    @dr_fedila_zeynu Жыл бұрын

    ምግበቱ በጣም ያምራል, አዳማ ላይ አንድ ደና ነገር ተከፈተልን ... ቦታዉን ማወቅ ምትፈልጉ " ፖስታ ቤት, ቀይ መስቀል ፋርማሲ አጠገብ " ... ምግባቸዉ ራሱ ገራሚ ነዉ ❤❤❤❤ አንደኛ .. #ኬኦል የ ሙስሊም ክትፎ አና የ ሀገር ቤት ጥብስ

  • @EthioGurageTube

    @EthioGurageTube

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Жыл бұрын

    ahiluyen Ekul Mawerat Aykebdem Yhuna Art Yakerarbal Aydel

  • @zufanahmad7829
    @zufanahmad7829 Жыл бұрын

    I Cray my sweet cantry

  • @user-mx4ho5cr4z
    @user-mx4ho5cr4z Жыл бұрын

    ናዙ ❤❤❤❤

  • @mikamiko824
    @mikamiko824 Жыл бұрын

    ሀይልዬ አንድ ፕሮግራም ይሰጠው

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 Жыл бұрын

    እንደ ሱማሌ እኩል ታወራላችሁ፡፡፡አንዱ አዉርቶ ሳይጨርስ ለወሬ መንገብገብ

  • @reemreemnyn6don.659
    @reemreemnyn6don.659 Жыл бұрын

    Dase sitilu

  • @igo1071
    @igo1071 Жыл бұрын

    እውቁና ጎበዙ አቀንቃኝ ዘፋኝና ገጣሚ ቴዲ አፍሮ የዘፈነው ( ተዋዶ የኖረው እስላምክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ) አለ 💚💛❤️🙏ልብበሉ እንኳን አየንህ ዲንቢ አህመድ አሜን ኢትዮጵያችን ለዘላለምትኑር እንኳን አየንህ አዲስ አልበምህን እንጠብቃለን 🙏💚💛❤️🙏

  • @banchu3147
    @banchu3147 Жыл бұрын

    የፍቅር ሀገር ለማየት ጉጉቴ ጨምሮል

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    Жыл бұрын

    Betam nazuye Muslim kersteyan yekele zer yetna zer yele fikir becha endeza nw yadgnew

  • @banchu3147

    @banchu3147

    Жыл бұрын

    @@user-ul5cf8ru6j እውነት ነው ልክ እንደ ወሎ ናት ግን ከወሎም ትበልጣለች አንድ ቀን መምጣቴ አይቀርም

  • @demsatesiom1076
    @demsatesiom1076 Жыл бұрын

    Ymtamru ymatetgbu berky yethiopa ljoche edmy ke tena gare lente

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Жыл бұрын

    አቤት ማማራቹ የናዙዬ ምርጦች እንኳን አደረሳቹ

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын

    ናዝሬት የት ነው አዳማ ለማለት ወይስ አስረዱኝ የምታቁ ቴምር ኢትዮጲያ ውስጥ ነው አረብ አገር በየጊዜው ነው

  • @fretes8104

    @fretes8104

    Жыл бұрын

    Adama

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 Жыл бұрын

    Adama is the land of OROMO'S. OROMIYA is the land of beauty. Never blame OROMIYA!

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Жыл бұрын

    ወደ 06 መስኪድ ስትሄዱ ቢርካ ተራን እርሳችሁ እንዴ ?

  • @user-ul5cf8ru6j

    @user-ul5cf8ru6j

    Жыл бұрын

    Lezawm ketema mebalew neber betam aylegna behiwot yelem astawshu

Келесі