የሀዲያ ሱልጣኔትና ኢማሙ አሕመድ

የሀዲያ ሱልጣኔትና ኢማሙ የአሕመድ
🏵🏵🏵🏵🏵🔴🔴🔴🔴🔴🏵🏵🏵🏵
የሀዲያ ሱልጣኔት ስፋት የአዲስ አበባ፣የሀረሪ ክልል፣የድሬደዋ አስተዳደርና የሲዳማ ክልል የአራቱም ስፋት የጋራ ድምር እጥፍ ትሰፋ የነበረችው የሀዲያ ሱልጣኔት ታሪክ ተብራርቷል።ኢማሙ አሕመድ ወደ ሀዲያ አቅንቶ የሀዲያ ሙስሊሞችን «ምን ዓይነት እስልምና ነው የምትከተሉት? » ብሎ ጠየቀ።
የሀዲያ ሱልጧኔት 40ሺህ ፈረሰኛ እና 80ሺ ፈረሰኛ ጦር እንዲሁም «ሐኩና » የተሰኘ የመገበያያ ሳንቲም ስለነበራት የሀዲያ ሱልጣኔት ታሪክ እንተርካለን። መልካም ቆይታ። ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁና የደዉል ምልክቷን ያልተጫናችሁ በቀጣይ እንተደጫነ እንዲደርሳች አሁንን የደዉል ምልክቱን ተጫኑ።

Пікірлер: 128

  • @AhmedinJebel99
    @AhmedinJebel997 ай бұрын

    ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር፣ላይክና ኮሜንት ያድርጉ። ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉ።

  • @alialax4188

    @alialax4188

    7 ай бұрын

    ጀዛኺላህ ኸይር

  • @hussainabduselam6797

    @hussainabduselam6797

    7 ай бұрын

    As wr wb yaa abba koo wollahii baayeen isiin jalladhaa Rabbiif jechaa

  • @jubeidah8643

    @jubeidah8643

    7 ай бұрын

    ማርሀባ ጅግናው ወንድማችን አላህ የጠበቅህ

  • @user-yt7yy9hj6j

    @user-yt7yy9hj6j

    3 ай бұрын

    በዱኒያም።በቫይራም።በሁለቱም።ሥኪታማያድርግህ።ተክፉ።አላህይጠብቅህ።አተ።የኛብረሀን

  • @almazamede278
    @almazamede2787 ай бұрын

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-xx2sq6eo9s

    @user-xx2sq6eo9s

    Ай бұрын

    malet

  • @alialax4188
    @alialax41887 ай бұрын

    ማሻ አላህ አለይክ 😊 ታሪክን ከታሪክ አዋቂ አንደበት ሲሰማ እንዴት ይጠፍጣል ዋው ያ እብነ ጀበል አላህ ይጠብቅህ

  • @Biftuu....walloo
    @Biftuu....walloo7 ай бұрын

    Mashaa Allaah

  • @myuteb5305
    @myuteb53057 ай бұрын

    የኔ ታሪክ ተራኪ ታሪክን ማዉቅ እንደት ደስ ይላል ኡስታዝና ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @munirakemal1
    @munirakemal17 ай бұрын

    የምገርም ታሪክ ነው አላህ እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ጀሊሉ ይጠብቅህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @jubeidah8643

    @jubeidah8643

    7 ай бұрын

    አሚን ጅግናው የታሪክ ሙህራችን አላህ የጠበቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @mafisolar6434
    @mafisolar64347 ай бұрын

    masha allah ustz allah yanureh

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit7 ай бұрын

    ጀዛኩመሏህ ኸይር

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror47877 ай бұрын

    ጀበሉጀዛከላህ

  • @OsmanMunwere-ph1bq
    @OsmanMunwere-ph1bq7 ай бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @almazamede278
    @almazamede2787 ай бұрын

    እናንተ የምድር ከዋክብቶች አላህ ይጠብቅልን አሜን

  • @jubeidah8643

    @jubeidah8643

    7 ай бұрын

    አሚን ያርብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ts3wd1ey8w
    @user-ts3wd1ey8w7 ай бұрын

    ኡስታዛችን አህመዲን ጀበል ጀዛክ አላህ ከይር

  • @MujahiduNegn
    @MujahiduNegn7 ай бұрын

    በርታልን ጀበሉ

  • @ffddrdd3687
    @ffddrdd36877 ай бұрын

    ወንዲሜ አለህ ይጣቢቅህ ሁሌም ለሀቅ እነ ላተርክ መዘክር ሁናቹ ረዢሚ እድሜ ይሲጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thapelosepheka4877
    @thapelosepheka48777 ай бұрын

    Thank you

  • @anur5707
    @anur57077 ай бұрын

    Thanks

  • @AhmedinJebel99

    @AhmedinJebel99

    7 ай бұрын

    Thanks

  • @RidwanAlQudbi
    @RidwanAlQudbi7 ай бұрын

    In reality this Shaykh is knowledge Masha'ALLAH ❤❤

  • @user-yt7yy9hj6j
    @user-yt7yy9hj6j3 ай бұрын

    መሻእላ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah86437 ай бұрын

    ሼሆቻችን አላህ የጠበቃቹ❤ ጅብሉ አላህ የጠበቅልን መስሎችህ ያብዛልን❤

  • @user-yb6lb6tf4q
    @user-yb6lb6tf4q7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @kuwaitk4116
    @kuwaitk41167 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pg6ne7zi7n
    @user-pg6ne7zi7n7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MuhaajirwalAnsaar1
    @MuhaajirwalAnsaar17 ай бұрын

    Ustaz Ahmedin I wanted to express my gratitude for sharing your valuable knowledge and insights with us. Your teachings have been immensely enlightening and have aided my personal growth. I also wanted to provide some suggestions for future video recordings. When capturing the footage, it would be great if the camera could primarily focus on the speaker rather than the audience. This approach would help maintain our attention on the narrative and allow us to fully immerse ourselves in the story being portrayed. Once again, thank you for everything, Ustaz Your dedication and efforts have had a profound impact on our lives. I look forward to continuing this enlightening journey with you. Taaha from Minneapolis Minnesota.

  • @farisasfihu9890
    @farisasfihu989010 күн бұрын

    እናመሰግናለን "አላህ"የጨምርልህ፣ይጠብቅህ❤

  • @samkan16
    @samkan167 ай бұрын

    ما شا الله

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror47877 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UserGoogle-ur4so
    @UserGoogle-ur4so7 ай бұрын

    ማሸአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen96357 ай бұрын

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @jaferheyru1243
    @jaferheyru12437 ай бұрын

    ኡስታዝ ሽኩረን አላህ ያቆይልን

  • @maryemohammed1623
    @maryemohammed16237 ай бұрын

    Thanks ustaz

  • @aymana1552
    @aymana15527 ай бұрын

    ጀዘከሏህ ከይረን

  • @asmabiru6036
    @asmabiru60367 ай бұрын

    Mashallah ustaz

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed73007 ай бұрын

    Masha Allah

  • @aymana1552
    @aymana15527 ай бұрын

    አሏህ ረዥዥዥም ኢድሜነ ጤነ ይስጥህ ኡስተዝ በተለይ የስልጤ ደኢዎች ስሙ

  • @jubeidah8643

    @jubeidah8643

    7 ай бұрын

    አሚን❤

  • @user-vg1jp2to9n
    @user-vg1jp2to9n7 ай бұрын

    Masha'alla Masha'alla beeka hayyuu Senaa ustaaz Ahmedin Rabbiin umurii Dheera sii haajirachisuu

  • @hikmaseifu5676
    @hikmaseifu56767 ай бұрын

    Subhanellah mawek kemefelgachw ...talalak tarikoch mehakel nw andun yanesahln ustaz...Allah yetbekeh...besfiw tarikun le hadiya musimoch betleym ahun lay lalaw tweled memariya endihon zenda sfa bal melku tarikun betakerbelen ...insha.Allah...kemetsafochem hasaboch yetekenchebem bihon enkuwa...Allah yekebelh...Allah ytebekh...

  • @user-tb6iu8re2f
    @user-tb6iu8re2f7 ай бұрын

    💜💜💜💜💜🙏🙏😄😄🙏

  • @user-ng3kv9pw2g
    @user-ng3kv9pw2g7 ай бұрын

    ❤❤❤❤ ጀዛከላኸይር

  • @sadi998
    @sadi9987 ай бұрын

    Barekellahu fik ustaz

  • @kemaljuhar110
    @kemaljuhar1107 ай бұрын

    Mashaa Allah Bertalen Habiby.

  • @awalyassin1973
    @awalyassin19737 ай бұрын

    Allah yegzake kaire weyazede elmeake yahfezeke Allah

  • @Nasrimustefa532
    @Nasrimustefa5327 ай бұрын

    Ustaz Amadin jabal ❤Barnota gaarii dha nuf Qooda jirtaa itti jabadhu

  • @merimmerim-fz6gc
    @merimmerim-fz6gc5 ай бұрын

    እስተህዝ ጀዘአከአለሀ ከይር

  • @zabebaAman
    @zabebaAman7 ай бұрын

    Mesha Allah

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu83367 ай бұрын

    Mashallhe

  • @HANZu.y
    @HANZu.y7 ай бұрын

    Allah yitebikachew❤❤❤❤

  • @user-nasirfaris
    @user-nasirfaris7 ай бұрын

    ❤🎉ws wr wb ustaz koo

  • @seyfusultan930
    @seyfusultan9307 ай бұрын

    Shukren ustaz mesl tarikochn tasdemetnaleh bye tesfa aregalew bzu entebkalen berta

  • @user-fj8ee6yq1p
    @user-fj8ee6yq1p7 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-dl6zu6om5c
    @user-dl6zu6om5c7 ай бұрын

    ማሻአላህ ❤አላህ አክበር

  • @seregagaawoll6037
    @seregagaawoll60377 ай бұрын

    Masha Allah ustazina we need more like you. spatially from SNNP may Allah give to you a good health and long life for us and may Allah guarantee you highest level of Janna.❤❤❤

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan7 ай бұрын

    My people!

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa28737 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @UserGoogle-ur4so
    @UserGoogle-ur4so7 ай бұрын

    የኔ አያት በዘ ዘመን በጦርነት ነው የሞተው

  • @ae4784
    @ae47847 ай бұрын

    Allahu Akber

  • @user-ov6gy8xl1j
    @user-ov6gy8xl1j7 ай бұрын

    ኡስታዝ አለህ ሱብሀነዉ ታአላ አረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥህ እስክ ከትችትና ከመይረባ ፖሎቲካ ዉጡና እስላማዊ ታሪኮችን እናበረታታ ጀዛከላሁ ኻይርን አዉ ያኛ የሀዲያዎይን ያእስላም ታሪክ በኩፍር ታቃብሯል አዉጡልን አለህ ያግዘችሁ መልካም ስረችሁን አለህ ይቃበልላችሁ

  • @user-uf5qd9nu9d
    @user-uf5qd9nu9d7 ай бұрын

    Ye king aba jifar liji ❤❤

  • @user-ie6kl1bg5r
    @user-ie6kl1bg5r7 ай бұрын

    Allahu akbar

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube7 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ኡስታዝ

  • @ancharotube7658
    @ancharotube76587 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ዑስታዜ

  • @KamalNoor-ne9zm
    @KamalNoor-ne9zm7 ай бұрын

    አለሀ ይጠብቅ

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella56267 ай бұрын

    ኡስታዜ የእላህ ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን ❤

  • @kuwaitcity1106
    @kuwaitcity11067 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @sanimohammed8642
    @sanimohammed86427 ай бұрын

    Masallah

  • @thaibamohammed7376
    @thaibamohammed73767 ай бұрын

    አጅብ ነዉ ያሐገሬ ታሪክ አሁን ለይ ጴንጤ ልጨፊሪብን 😢

  • @SALIM75953

    @SALIM75953

    7 ай бұрын

    😢

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw43747 ай бұрын

    አህለንጀበላችንንን ውነትንሀቅንን ዘጋቤ የውሸታሞችንንን ያወረደከውጀግናችንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jubeidah8643

    @jubeidah8643

    7 ай бұрын

    ጅግናችን አላህ የጠብቅልን💪👍🤲🤲🤲

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET13157 ай бұрын

    አላሁ አክበር

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl7 ай бұрын

    Wealeykum selam werahematullah weberakatu jezak Allah kheyran Allahum seli weselem webarek Ala sayedena Mohammed weala Ali sayedena Mohammed

  • @elhamworku198
    @elhamworku1987 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jubeidah8643
    @jubeidah86437 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nasirfaris
    @user-nasirfaris7 ай бұрын

    ❤dhugaa ifatti qorataa ummataaf ibsuuf qophaawuu keeysaniif galataa gudda qabduus

  • @mokede8735
    @mokede87357 ай бұрын

    Jezakumullahu kyeren ustaze Ahmdin jebel ❤

  • @jubeidah8643
    @jubeidah86437 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @nuradin8714
    @nuradin87147 ай бұрын

    Wa. As wr my beloved ustaz Ahmi !!! You're so unique so far Masha Allah may Allah swt protect you from any evils and muciba insha Allah !!!

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir99897 ай бұрын

    ዋአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-nz8qg8mn1j
    @user-nz8qg8mn1j7 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @anajikediro5286
    @anajikediro52867 ай бұрын

    Rabbiin isini jalattan isini haajalatu isini irraayis haa jaalatu Rabbiif jecha isini jaalanna maashaa Allah ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jubeidah8643
    @jubeidah86437 ай бұрын

    አንት የኛ ጅግና ጅበሉ ❤❤አንት የኛ ጅግና ጅበሉ ❤❤❤ያረቢ ጠበቅው ክምቅኞች ከሽርኞች አሉ በዙ ወሾች ስያዮት ሚቃጠሉ ከሽራችው ካአይናችው ጠበቅልን በትልቅነትህ የሁንብህ ጠብቅልን ክዚ በፊት እንድ ጠበክው ጠብቅው ያራሂም ያራህማን ጠበቅው መስሎቹም አብዛልን

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi62507 ай бұрын

    ማንበብ ምን ያህል ሙሉእ እንደሚያደርግ ወጣቱ ትውልድ ከአህመዲን ቢማር ጥሩ ነበር።

  • @Islamic1-Way
    @Islamic1-Way7 ай бұрын

    Maashaa Allah..yitebkeh hayalu Amlak Allah

  • @husssa.1169
    @husssa.11697 ай бұрын

    አሁን እኛ ምን ማድረግ አለብን

  • @bahirudima8465
    @bahirudima84657 ай бұрын

    ኡስታዜዜዜዜዜዜዜዜ ሀያትናናና ጤናናናናና

  • @Khadid-or5csk
    @Khadid-or5csk7 ай бұрын

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍👍👍🤲👍👍

  • @Lubaba394
    @Lubaba3947 ай бұрын

    ታሪክ ስወድ ግን 12 ክፍል ሂስትሪ 1 ሳይገባኝ ተፈተኩ

  • @amayoyos9643
    @amayoyos96437 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g7 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም ጡሩነገር ነው የተናገርከው ወላሂ ይህን ዳዋህን በየበታው ብታደርስልን እንላለን

  • @marym7969
    @marym79697 ай бұрын

    As wr wb

  • @user-de2vw4oq3g
    @user-de2vw4oq3g7 ай бұрын

    አህለንንንንን

  • @tofetofe-il6nt
    @tofetofe-il6nt7 ай бұрын

    yene jegna indi astemiren inji

  • @Sultan09113
    @Sultan091137 ай бұрын

    وا إسلاماه!!!!

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.20107 ай бұрын

    The message at closing is the important takeaway of the program. 21:43

  • @FatySam
    @FatySam7 ай бұрын

    ይህን ታሪክ ሰምተነው አናቅም የሙስሊም ታሪኮቻችን አናቃቸውም

  • @user-tr7sq9oy8k
    @user-tr7sq9oy8k7 ай бұрын

    ከቆሻሻ ካፊሮች ነበር ታሪክ የምንሰማው አሁን አልሃምዱሊላህ ከኛወቹ አናብስቶች እየሰማን ማን ጠላታችን ማን ወዳጃችን እንደሆነ እናውቃለን

  • @gemirum2608

    @gemirum2608

    7 ай бұрын

    ቆሻሻ?

  • @samsungcare4627
    @samsungcare46277 ай бұрын

    ጀበሉ ትለያለህ በአፊያ ያኑርህ❤

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx7 ай бұрын

    አላሁ አክበር ሀድያ እንደዚህ ታሪክ እንዳለሁው ዛሬ በኡስታዝ ተረዳው

  • @esakredwan8001
    @esakredwan80017 ай бұрын

    What about the welene and silte

  • @abumeriyem2343
    @abumeriyem23437 ай бұрын

    ማሻአለህ ጀበሉ ጀበሉ አለህ ይጠብቅህ

  • @FatySam
    @FatySam7 ай бұрын

    የታሪህ ሙህር ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ አፄዎች የሙስሊም ጠላቶች አሁንም በአማራክልል ያሉ ካፊሮች መምህር ነን የሚሉ በየቤተክርስቲያናቸው ሙስሊሞቹን እያሙነው ትምርት የሚሰጡት አማራዎች የሙስሊም ጠላትናቸው የወሉህዝብ በፊትም እየተገደለኖሯል አሁንም እየገደሉትነው የጎደር ፋኖ የሙስሊም ጠላቶች 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇪🇹🇪🇹

  • @FatySam
    @FatySam7 ай бұрын

    ጀግናችን ጀበሉ መመሳሰል የማታቅ ጀግና እውነቱት ተናግርህ መኖርን መኖርን የምትመኝ አላህ ይጠብቅህ ጠላቶችህን አይናቸውን ይጋርደው ጆራቸው ይደፈን ጀዛከላኸይር 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩

  • @user-hm4si6tr7b
    @user-hm4si6tr7b7 ай бұрын

    ኡስታዝ ጠባቂ አላህ ቢሆንም እራስህን በደንብ ጠብቅ ለሙስሊሙ ወሳኝ ሰው መሆንህ ጠላቶቻችን በደንብ ያውቃሉ

Келесі