የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ ዋጋ ጥር/2016 || water tanker price 2024 in Ethiopia

#ሰበርመረጃ

Пікірлер: 53

  • @gt9605
    @gt96055 ай бұрын

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለሁ።

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube42095 ай бұрын

    እናመሠግናለን መረጃወችህ ጥሩ ናቸው ምን ጊዜም

  • @semusemu5790
    @semusemu57905 ай бұрын

    ማሻአላህ በረታ ወንዲሜ እናመሰግናለን

  • @user-yp5hc1pu5m
    @user-yp5hc1pu5m5 ай бұрын

    Mashaallah jazak allah keyr

  • @momiytube2277
    @momiytube22775 ай бұрын

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @HasenHusen-xr9ux
    @HasenHusen-xr9ux5 ай бұрын

    Wa wr wb thanks keep it up 👍

  • @salihatube8511
    @salihatube85115 ай бұрын

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ በጣም በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው መረጃ ነው አቡ ሀያትህን አላህ ያርዝመው በሉ መቶ ኬ እናስገባው

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit93225 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ

  • @housenmusa
    @housenmusa5 ай бұрын

    Keep up the good work ❤❤❤❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh5 ай бұрын

    Enamesegnalen wondme

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h5 ай бұрын

    ❤❤❤❤እናመሠግናለን

  • @user-mc7tv2ds8c
    @user-mc7tv2ds8c5 ай бұрын

    ለረመዷን አስቤዛ ስራልን

  • @TekabeworkTefera-dv8yp
    @TekabeworkTefera-dv8ypАй бұрын

    Selkehen

  • @maryammo5401
    @maryammo54015 ай бұрын

    መሻአላህ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd5 ай бұрын

    ወሳኝ መረጃ ❤❤

  • @AdanEch-tj6vk
    @AdanEch-tj6vk5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @MohammedSeid-st6zy
    @MohammedSeid-st6zy5 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @BancheMelak
    @BancheMelak2 ай бұрын

    Silk askemitu

  • @SofiaMohammed-ze6pp
    @SofiaMohammed-ze6pp5 ай бұрын

    የረመዳን አስቤዛ ግዛልን

  • @SofiaMohammed-ze6pp
    @SofiaMohammed-ze6pp5 ай бұрын

    ማለቴ ስራልን

  • @user-nh7ng8ws3t
    @user-nh7ng8ws3t4 ай бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ግን ያገለገሉ እቃዎችን ከየት ማግኘት እንችላለን?

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu14605 ай бұрын

    ብረት ለሮቶ መስቀያ ከነሱ ጭምር ነዉ ዋጋዉ ?

  • @officialtube1527
    @officialtube15275 ай бұрын

    የኩቲ ባጃጅ ዋጋ አምጣልን ማሜ

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa52213 ай бұрын

    የት ነው አ/አ ነው???

  • @user-yd6ht6eh9l
    @user-yd6ht6eh9l5 ай бұрын

    ጀዛከላህ ኸይር እና ለመግዛት በምን አድራሻ እንጠቀም አኺ

  • @5gtube

    @5gtube

    4 ай бұрын

    ጀስት ለአሁን መረጃ ብቻ ነው ካለሁበት ቅርብ ከሆናችሁ እኔ ለልክላችሁ እችላለው

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe12243 ай бұрын

    ለወር ምን ያህል ሊትር ይበቃኛል በሊትር

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg15385 ай бұрын

    ምንዛሪ እንደት ነዉ አሁን ኩየት

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam4 ай бұрын

    ለአቀማመጥ የትኛው ይሻላል

  • @5gtube

    @5gtube

    4 ай бұрын

    ለመስቀል ከሆነ አግድሙ አሪፍ ነው

  • @tileta
    @tileta5 ай бұрын

    የት ነው ወድሜ

  • @zed793
    @zed7935 ай бұрын

    የጄኔሬተር ዋጋ 2016 ስንት ነው ?

  • @shafibloon1772
    @shafibloon17725 ай бұрын

    ፋልገለሁ፡

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx36295 ай бұрын

    ላይክ አርጋለሁ አርጉለት ይስሩ ያግኙ አበረታቱ

  • @hayuye
    @hayuye5 ай бұрын

    እኔ ለቤት እፈልጋለሁ አናግርሀለሁ ለእህቴም ለኔም ነው

  • @shafibloon1772
    @shafibloon17725 ай бұрын

    ልከቹህንለኩልኘ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela35915 ай бұрын

    ማዘዝ ይቻላል?

  • @5gtube

    @5gtube

    5 ай бұрын

    0912 79 88 55

  • @rahemetebrahim5403
    @rahemetebrahim54035 ай бұрын

    የት ነው የሚገኘው በምን ቁጥር ላግኛችሁ

  • @5gtube

    @5gtube

    5 ай бұрын

    ህንፃ መሳሪያ ይገኛል

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe12243 ай бұрын

    ሰላም ላንትህ ወንድሜ እኔ ኩዩ ፌጪ ነኝ በአሁን ሰሃት ወሃ አልገባልንም እና በዚህ ሳምንት ላስገባ ነው እና እኔ ምድር ላይ ነኝ እና መሬት እድርጊው በሞተር መሳብ አይቻልም በዛውም ጥሩ ንገረኝ ሞተሩ የትኛው ነው

  • @5gtube

    @5gtube

    3 ай бұрын

    ለስንት ሰው ነው ለአንድ ሰው ቤተሰብ ከሆነ 1000 ሊትር በቂ ነው አስርም አስራምስት ቀንም ይበቃል ሞተር ደግሞ እንደ አቅምሽ አለ እሱን እዛው ይነግሩሻል ሁኔታውን ርቀቱን አይተው

  • @nebiyatrakebe1224

    @nebiyatrakebe1224

    3 ай бұрын

    አራት ናቸው ሮቱን ካስገጠምኩኝ ሁሉንም በሰው ይጠቀማሉ ሰለዚህ20.000,መሆን አለበት መሰልኝ ወይስ እስቴ ንገረኝ አመስግናለሁ

  • @aw56609
    @aw566095 ай бұрын

    🎉🎉🎉ደስይላል የትነው የሚገኘው

  • @user-dp1jg7pe5h

    @user-dp1jg7pe5h

    11 күн бұрын

    ሁሉም ቦታ አለ

  • @user-ey7qc9ow5n
    @user-ey7qc9ow5n5 ай бұрын

    ይሚሸጠቤትካለሀይቅወይምዴሤ

  • @user-fk4gt3iw6f
    @user-fk4gt3iw6f5 ай бұрын

    ቁጥር እፍለጋለሁ ወድሜ

  • @user-sh3fj3ru7y

    @user-sh3fj3ru7y

    18 күн бұрын

    ስልክ ቁጥረ😊

  • @shafibloon1772
    @shafibloon17725 ай бұрын

    ቁጥረቹህ፡ለኩ

  • @5gtube

    @5gtube

    5 ай бұрын

    0912798855

  • @brtukandessie1706

    @brtukandessie1706

    2 ай бұрын

    ለምን ሥደውል አታነሱም

  • @saudah8298
    @saudah82985 ай бұрын

    ለሽትቤትየሚሖነውየቱነው

  • @shafibloon1772

    @shafibloon1772

    5 ай бұрын

    ስልክ

Келесі