የህይወት መንፈስ ሕግ ክፍል አንድ # በፓስተር አማረ ሐጎስ (The law of the Spirit of life)

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔር ሕይወት ማለት በግሪክ ቛንቛ ዞዊ ( ZOE) ማለት ሲሆን ይህም የመለኮት ሕይወት ማለት ነው። ይህ መለኮት የህይወት ለአማኞች በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት እራሱ እግዚአብሔር ሕይወት ሆኖላቸዋል።

Пікірлер: 52

  • @ManayewTbebu
    @ManayewTbebu2 ай бұрын

    Auuuuuu besmeam blessyou

  • @BirtukanZebdiyosYosha
    @BirtukanZebdiyosYosha3 ай бұрын

    ኦኦ ተባረክ❤❤❤❤

  • @BirtukanZebdiyosYosha
    @BirtukanZebdiyosYosha3 ай бұрын

    ኦኦ ተባረክ

  • @user-zi5ev8bz9h
    @user-zi5ev8bz9h4 ай бұрын

    You are blessed my pastor

  • @mateshethabtemariam6764
    @mateshethabtemariam67644 ай бұрын

    Pastor, God bless you more! I have not found Ethiopian pastors who are teaching like you. Your teaching is so deep that it opens Christin's mind to be closer to our God ( our Lord Jesus Christ ). Hallelujah 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Gospel_of_christ7
    @Gospel_of_christ7 Жыл бұрын

    ገና ይህን vedio መልቀቅህን ሳይ ነው መንፈሴ ሀሴት ያደርግ የጀመረው።ምክንያቱም ትምህርቶችህ ወደ ምን አይነት መንፈሳዊ ከፍታ እንዳደረሱኝ እኔ ነኝ የማውቀው።በናፍቆት ስጠብቀው ነበር ።እግዚአብሔር ይመስገን ethiopia ውስጥ በዚህ አብርሆት ልክ የፀጋን ቃል መስማት ስላስቻለን። part 2ን በናፍቅት እጠብቃለው።🙏🙏 በጣም ነው ምወድህ

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    we love you too! much grace to you, keep watching!

  • @nardosmengesha
    @nardosmengesha3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawasaDelala-pb5cs
    @HawasaDelala-pb5cs4 ай бұрын

  • @batsiebamichael7070
    @batsiebamichael7070 Жыл бұрын

    Btmhrtka bzuh Ina nbarek fltet haki gelixkayo Ika mhlax memelisu ybzhalka

  • @richelsele6112
    @richelsele6112 Жыл бұрын

    U r blessed pastor am blessed by ur teaching !I give prase to My Almighty God!

  • @brookbaraki6487
    @brookbaraki6487 Жыл бұрын

    እንዳይቋረጥ። ብዙ ሰዎች ነው የ pastor ትምህርት የሚጠይቁኝ።

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Wait for us at 12:00LT On Wednesday! Thank you for watching.

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw11 ай бұрын

    ጌታ ይባረክ !!! የማምለጥ ህይወት ጅማሬ ሆነልኝ::

  • @deborahg3243
    @deborahg3243 Жыл бұрын

    ዓይናችንን የከፈተና ማንነታችንን ማየት የቻልንበት ድንቅ ትምህርት ነው ዘመናችሁ ይባረክ!

  • @morketop5347
    @morketop5347 Жыл бұрын

    God bless you by his grace my father

  • @saimonestifanossimoni6256
    @saimonestifanossimoni6256 Жыл бұрын

    ፓስተር ኣሜ ጸጋ ኣምላኽ ይብዝሓልካ፡ነቲ ቃል ሓቂ ብቅንዕና መቂልካ ትምህሮ ስለ ዘለኻ

  • @azitigrace3972
    @azitigrace3972 Жыл бұрын

    My father I love u so much, I respect u so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Aziti grace, you are our blessing, keep watching and sharing!

  • @rebekahh7381
    @rebekahh7381 Жыл бұрын

    Good bless you so much every week on evangelical TV I am waiting!!!!!!

  • @tekeetuabute5558
    @tekeetuabute5558 Жыл бұрын

    pastor amare you are blessed!!

  • @fetunesru80
    @fetunesru80 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ እንወድሀለን

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Жыл бұрын

    Pastor bezu temerebetalehu geta abezeto yebarkh.

  • @abenezerbereketalemu2511
    @abenezerbereketalemu2511 Жыл бұрын

    እረፍት የሚሰጥ እውነት ነው ።😍😍😍❤❤❤

  • @Gpapie
    @Gpapie Жыл бұрын

    I was waiting your teaching eagerly . Love you pastorya

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Thank you so much, Much Grace to you!

  • @melakutemsegen7042
    @melakutemsegen7042 Жыл бұрын

    Pasor betam nafekekghe neber selayeweke des beloghal yemegerm temert new

  • @user-nm1tq1nq7b
    @user-nm1tq1nq7b8 ай бұрын

    Wow 12:18

  • @akberettumezgi9236
    @akberettumezgi9236 Жыл бұрын

    God bless you Pastor

  • @GRACEMEDIA2
    @GRACEMEDIA2 Жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ትክክለኛውን የክርስቶስን ወንጌል እና በክርስቶስ ያለውን አካል ለማነጽ የሚጠቅመውን ቃል ከሚያስተምሩ ጥቂት አስተማሪዎች ፓስተር አማረ ከቀዳሚዎች ተርታ ነው፡፡ እወድሃለው ፓስተር አሚዬ

  • @jesusmamavoss6566
    @jesusmamavoss6566 Жыл бұрын

    Tadilen hule eyesusin mesmat😭😭❤❤❤❤❤......geta hoy sile ame ameseginihalew........

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Amen Amen Glory be to God!

  • @AlemsegedGebremariam-oq5zs
    @AlemsegedGebremariam-oq5zs7 ай бұрын

    ❤❤

  • @yonastesema779
    @yonastesema779 Жыл бұрын

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ጨለማ የሚያበራ ፣ድካምን በሃይል ፣ ሞትን በህይወት የሚለውጥ ትምህርት ነው ብሩክ ሁን በርታ ።

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Yonas tesema Amen! Your encouragement is our strength. God bless you!

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 Жыл бұрын

    God bless you Pastor Amare I learn a lot thank you so much!

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Glad to hear that Yemesrach Haile, the Holy spirit is the one who gives revelation. Keep watching and stay blessed

  • @tesfayekebedeofficial191
    @tesfayekebedeofficial19110 ай бұрын

    አንተ ውስጥ ያለዉ ፀጋ ለዚህች ሀገር ትልቅ በረከት ነው

  • @antenehhailu2874
    @antenehhailu2874 Жыл бұрын

    እንወድሀለን

  • @yetijesus3846
    @yetijesus3846 Жыл бұрын

    We are happy that you teach us, bless u

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Amen! I am glad you are watching keep watching Yeti Jesus!

  • @kaloredawit4650
    @kaloredawit4650 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።ደስ እያለኝ ይህን ስብከት ተከታትየአለሁ።

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    amen! Glory be to Jesus.! keep watching and sharing

  • @tedlaalemseged6357
    @tedlaalemseged6357 Жыл бұрын

    ሳልጠራጠር በብዙ ደስታ በደስታ ከራሴ ቀጥሎ በብቸኝነት የምሰማው ወንድም ነው አምሽ🙏🙏🙏

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    tedia alemseged thank you for watching much grace to you!

  • @bilisebalcha5588
    @bilisebalcha5588 Жыл бұрын

    Amazing teaching ame🙏

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Glory be to God. Keep watching!

  • @robelabadi-pp1xh
    @robelabadi-pp1xh Жыл бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Tarikudejene
    @Tarikudejene Жыл бұрын

    በአንተ ላይ በሀይል ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታ ይመስገን : ተስፋ አደርጋለው ከእንግዴህ መልዕክቶችህን በተከታታይ በ KZread እንደምናገኝ:

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Tariku Getachew thank you for watching. Yes, part two will be uploaded at the same time as this video. keep watching!

  • @kaloredawit4650
    @kaloredawit4650 Жыл бұрын

    አንድ ጥያቄ አለኝ፤የዮሐንስ ራዕይ ት/ት ከሁለቱ ቪድዮ ቀጣይ ተለቋል?

  • @gracelifecommunitychurch5295

    @gracelifecommunitychurch5295

    Жыл бұрын

    Kalore dawit አልተለቀቀም

Келесі