የህይወት አላማ ..... | Bunna with Selam

Ойын-сауық

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ @bunnacast
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia #ራስንመውደድ #selflove #habesha #habeshatiktok #purposeoflife #የህይወትአላማ #ህይወት
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0

Пікірлер: 47

  • @hanaseyfu3019
    @hanaseyfu3019 Жыл бұрын

    ሰላም ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል ዛሬ የምር ከፍቶኝ ነበር የከፋኝ የነበረው አንደኛው ምክንያት አላማ አለማወቄ ነበር መዝሙር ለመስማት ነበር KZread ላይ የገባሁት የሙሉ ቀን ጥያቄ ፊት ለፊት በማየቴ ነበር የገባሁት ሙሉ ቀን ሳስብ የነበረውን ስላወራሽ ደስ ብሎኛል አፅናንቶኛል አመሰግናለሁ

  • @asresashanja5635

    @asresashanja5635

    Жыл бұрын

    Endet nesh Hana Metewawek ychalal

  • @Hayautiiiiiii

    @Hayautiiiiiii

    Жыл бұрын

    Alamashen mawek weym masakat kefelgsh t.g bertu-set lay awrugn

  • @redbahi5974
    @redbahi5974 Жыл бұрын

    Betam arif message nw selam.....berchiln ye ewneten melesh....bzu sw ye miyaden idea nw yanesashew

  • @birhaneyezebu2297
    @birhaneyezebu2297 Жыл бұрын

    ሰላም እንደኔ ዓላማ መነሻ እንጂ መጨረሻ የለውም ከለውጥ ጋር አብሮ ይለወጣል ሁሌም ዓላማ በህይወት ሂደት ውስጥ ሼፕ እያደረግን የምንሄድበት መንገድ ነው

  • @kibromsamray4472
    @kibromsamray447211 ай бұрын

    You are amaizing

  • @bamlakyekidanemhret5738
    @bamlakyekidanemhret5738 Жыл бұрын

    Seli lemndnew endezi yemtefiw ebaksh atttfi🙏🥺

  • @yeabsirafekede8910
    @yeabsirafekede8910 Жыл бұрын

    alamayen yawkut eyesusn sawkew nw bka ke esu wechi lelaw kentu nw sew alemn hulu biyaterf nebsun gn biyagodl mn yitekmewal yilal bible alamaye ene yasebkutn madrg sayihon ye egzihabher asab madreg nw ye egzihabher alama dmo melkam ngr madrg ena mehon liju kirstosn memsel ena le ezich alem kirstosn masayet egzihabhern timeslu zend elet elet erasachun aslemdu endemil kalu bka aleke eyesus yadinal jesus loves us thank you❤️❤️

  • @michaeltemesgen8634
    @michaeltemesgen8634 Жыл бұрын

    After watching this video I noticed that we don't need to live only for our purpose. thanks a lot 🙏 💓 ☺

  • @engidashettakele
    @engidashettakele Жыл бұрын

    የሕይወት አላማ ምን ድነው..? 🙏 ሰላም፡በጣም ግራ ገብቶኛል ፣የምኖረው ትርጉም የሌለው የሕይወት መዓዛ ይሸተኛል፤ ግራ ገብቶኛል የማደርገውን፣የምሆነው አላውቅም።

  • @yeabsirafekede8910

    @yeabsirafekede8910

    Жыл бұрын

    ye Hiwet meaza kirstos eyesus nw Hiwet ewnet menged ene negn bloal so Hiwet kirstos kehone Hiwetshn le esu asalfesh sichiw yane alamash kirstos bcha yihonal read bible melsun tagegnwalsh jesus loves us ❤️❤️

  • @zinash1

    @zinash1

    11 ай бұрын

    ​@@yeabsirafekede8910 ወሬኛ

  • @yeshualemayehu7920
    @yeshualemayehu7920 Жыл бұрын

    bezuwoch sehetet yemenserabeten be temehert alm mn memar endemneflg wusetachenen endenawuk yemiredab video serilen ...........i love ur works ❤❤

  • @adugnamelkamu1478
    @adugnamelkamu1478 Жыл бұрын

    Selam beautiful enwodeshalen berchelen leze tewuled teru ashara eyaskemetsh nw

  • @jhovha690
    @jhovha690 Жыл бұрын

    Wowwww 👍😍

  • @FtsumTeweldebrhan-un2kz
    @FtsumTeweldebrhan-un2kzАй бұрын

    ኤርትራዊ ነይ በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይ ❤❤❤ታንክስ

  • @lamrotyohannes386
    @lamrotyohannes386 Жыл бұрын

    Thank you sis..

  • @workemukulo5543
    @workemukulo5543 Жыл бұрын

    Love you!! Stay strong!!

  • @dagybedo
    @dagybedo Жыл бұрын

    Your studio 🤌🤌

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 Жыл бұрын

    Thank you i

  • @yoseffantu-cq7rf
    @yoseffantu-cq7rf Жыл бұрын

    ሰላም መረጃዎችሽ በጣም ጠቃሚና ገቢ ናቸዉ እኔን በብዙ ነገር አግዞኛል አድራሻሽን ማግኘት ይቻላል ለመደወል ወይም ቢሮሽ ለማውራት አመሰግናለሁ

  • @barokapostolictube1803
    @barokapostolictube1803 Жыл бұрын

    👋hi, የምትሰርያቸው ቪዲዎች በጣም መልክት አዘል እና ደስ የሚሉ ናቸው በርቺልን...let me ask you one question please where can i get those books of psychology that you mention in your videos like, atomic habit, power of now???

  • @solomongizaw9355
    @solomongizaw935528 күн бұрын

    ቆንጆ ነሽ...ከላይም ከውስጥም። ጎበዝ። your whole style betrays innocence. ፊት ለፊት ጓደኛ አስቀምጠሽ የምታወሪ ነው የሚመስለው። But do you think ፈጣሪ is a puppet show master, preparing detailed purpose to billions of people? Not to mention every entity(plant, animal...) in the universe.

  • @habtemariamzerom8940
    @habtemariamzerom89409 ай бұрын

    Good creat aim

  • @natanimgetahun4662
    @natanimgetahun4662 Жыл бұрын

    please make a video ABOUT ABUNDANT MINDSET endigebagn aderegesh benatesh, & thank u

  • @natydereje1407
    @natydereje1407 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም 🙏..... ለምሻሌ 😄

  • @asresashanja5635
    @asresashanja5635 Жыл бұрын

    Love you Selamye

  • @Wende_Zeedad
    @Wende_Zeedad Жыл бұрын

    Alright beautiful Host:) you are doing an amazing job as a fan and an audience too i would suggest if you can be on some radio like for 1 hr or 45 mins a week, Every week that way you can deliver your ideas consistently and we will wait for the ideas every week, podcasts. just my opinion. today’s episode is just on point👏🏿🙌🏿

  • @emebetteshome

    @emebetteshome

    11 ай бұрын

    pleas enidet lagignachu?

  • @Hamid_et
    @Hamid_et Жыл бұрын

    Crush enkuan metash 😍

  • @user-yi4wh8rh7b
    @user-yi4wh8rh7b Жыл бұрын

    Weda hule yechencagnal bahonewm balhonewm andande meknyat yenoregnal andande gn mnm mknyat aynoregnm ena yesw alubalta yerabshagnal mn larg

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Жыл бұрын

    እህቴ ቲዬሎጂ ብታጠኚ በዚህ ባለሽ ነገር ላይ የሆነ ኮንክሉሽን ላይ ያደርስሻል ወይም ወንጌልን ብታነቢ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሆንልሻል ጥሩ ጭንቅላት ስላለሽ ካለበለዚያ ቃሉ የሚለው "ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል"ይላል ትልቁ የተረዳውሽ የምትሰሪው 85/15 % ነው መንፈሳዊና ስጋዊ ኮምፕሊትሊ የተለያዩ ናቸው። እስከ ተወሰነ መንገድ ትመጪና የተወሰነ መንገድ ላይ ታጥፈሽ ትጠፊብኛለሽ።የኛ ሕዝብ 98% መንፈሳዊ ሕዝብ መሆኑን እንዳትረሺ ሰላም ሁኚ

  • @zinash1

    @zinash1

    11 ай бұрын

    አረጋጉት የእምነቷን ጥግ ኬየት ታውቁታላቹ ወሬ የኮመት ሱስ

  • @zerihunwedajo4899
    @zerihunwedajo4899 Жыл бұрын

    SWEDSH!!!

  • @StgeargaStgearga
    @StgeargaStgearga2 ай бұрын

    ሰላምየአሁን ባለሁበት እኔም እዳች ነኝ ግን በጣም እሰራለሁ እለፋለሁ ምን ትይኛለሽ

  • @kaliilrammeto4540
    @kaliilrammeto4540 Жыл бұрын

    💋💋

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 Жыл бұрын

    😍💖😂😂😍💖🤔🤔

  • @zenatv844
    @zenatv844 Жыл бұрын

    ትምርቱ ጥሩ ነው ግን ቪዲዎው ጨለማ በዝቶበታል ብርሀን ስጪው

  • @user-ld9mc9xv7u
    @user-ld9mc9xv7u Жыл бұрын

    የመኖርና የሕይወት ትርጉሙ መቻል ኣይደለም ለመኖር ፍቃደኛ መሆኑ ላይ ነው ስትችይ ትችያለሽ ሳትችይ ደግሞ ኣትችይም ሌላ ሚስጥር የለውም። .... መቻል ኣለብሽ የሚል ህግ የለም የቻልሽ እለት ቻይ ያልቻልሽ እለት ደግሞ ኣትቻይ ይኽንን መብትሽን ኣታስነኪ ውስጥሽ አልችልም እያለኽ በግድ ቻለ ኣትበይው አለበለዚያ ትሰብሪዋለሽ ቻዎ በቃ

  • @ruthteklemariam7403
    @ruthteklemariam7403 Жыл бұрын

    Can I please meet you? I wanna work with you.

  • @yonasgetuO1
    @yonasgetuO1 Жыл бұрын

    ሱስ

  • @user-xj9cs2lh8v
    @user-xj9cs2lh8v Жыл бұрын

    Instagram lay inbox sdreglesh melshi noting new ye gze ena yebota guday new anchi felfet ywetashew kanchi belay bzu akm yalew sewn merdat anchin aygotetshm sry for my comment

  • @user-ld9mc9xv7u
    @user-ld9mc9xv7u Жыл бұрын

    የመኖርና የሕይወት ትርጉሙ መቻል ኣይደለም ለመኖር ፍቃደኛ መሆኑ ላይ ነው ስትችይ ትችያለሽ ሳትችይ ደግሞ ኣትችይም ሌላ ሚስጥር የለውም። .... መቻል ኣለብሽ የሚል ህግ የለም የቻልሽ እለት ቻይ ያልቻልሽ እለት ደግሞ ኣትቻይ ይኽንን መብትሽን ኣታስነኪ ውስጥሽ አልችልም እያለኽ በግድ ቻለ ኣትበይው አለበለዚያ ትሰብሪዋለሽ ቻዎ በቃ

Келесі