የህዝብ ማዕበል በቅዱስ ሚካኤል Kidus Mikael Church

Фильм және анимация

Пікірлер: 302

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ማማር አቤት መታደል ሠው በራሡ ሀይማኖት ይቀናል❤❤❤❤❤ የሚካየል ልጆች እንኳን አደርሣችሁ አደርሰን❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @user-tp3vv5jd4x

    @user-tp3vv5jd4x

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂አይ ማርያምን

  • @gababoushlema2262

    @gababoushlema2262

    Жыл бұрын

    Ameen ameen ameen enkuwan abro aderesen

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ሰው በራሱ እምነት ይቀናል!!?! እኔ ግን ቀናው በአዛኝትዋ❤ ውብ የሆነች እምነት ❤❤❤ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን ቅዱስ ሚካኤል

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... የእኔ እህት! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @diasporabilu7563

    @diasporabilu7563

    Жыл бұрын

    Amen amen amen 💚 💛 ❤️

  • @user-er5yx1jy6t
    @user-er5yx1jy6t Жыл бұрын

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ ቤተሰቦቼ፡ ግን ደጅ ላይ ባለመኖሪ ቀናሁ ❤❤

  • @almaaztamire4890

    @almaaztamire4890

    Жыл бұрын

    ameen enkwan abro adresen❤

  • @destamelese3244

    @destamelese3244

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አይዞን የኔ ቆንጆ እኛም አንዲቀን አብረን እናሳልፋለን ከወገኖቻችን ጋ ከስደት መልስ ❤❤❤❤❤

  • @aynalakasa2944

    @aynalakasa2944

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @romansurafel9283

    @romansurafel9283

    Жыл бұрын

    Enem Aufffffffffffffff fetari hoye Hagera chinene selam Adergelen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏❣❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ቅዱስ ምካኤል ንገስ ክበርልን ለዘላለሞ አገራችንም በክንፍህ ጠብቅልን ቅዱስ ምካኢል አቢቴ የፍኖን ነገር አደራ

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 Жыл бұрын

    በስመአብ እንዴት ያምራል አባቴ አሳዳጊዬ ቅዱስ ሚካኤል ክበርልኝ

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 Жыл бұрын

    ያሳደከኝ. አባቴ. ቅዱስ ሚካኤል. ከአመቱ. አድርስን. አባቴ ውይ. ደስ ሲል. እልልልልልልልልልልልልልልልልልል.

  • @Jesus-myLordmyKing
    @Jesus-myLordmyKing Жыл бұрын

    *የኢትዮጵያ ወዳጅ ፥ ደጉ አምላክ ፥ ልዑል እግዚአብሔር ፥ይክበር!! ይመስገን !!! ያማለድሽን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፥ ክብርሽ ይስፋ!!! ወዳጃችን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ፥ ሕዝቡን ታደግ!! ፀጋ ፣ በረከትህንም አሳድርብን!!!*

  • @wepentowepento6312
    @wepentowepento6312 Жыл бұрын

    ተዋሕዶ ሰማያዊ ዓለም!!! እንኳን ለታላቁ ገናናው የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አይለየን ከዓመት ዓመት ያድርሰን!!!

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... ውድ ወገኖቼ! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 💚 የኢትዮጵያን 💛 ትንሳኤ ❤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Жыл бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልል በጣም ደሰስስ ይላል እንዃን ለመልአኩ ለቅድሰ ሚካኤል በሰላም አደረሰን ወጎኖቼ እንድበረታ በጸሎታቹህ አሰቡኝ ።

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እጅግ ነው የተመፀትኩት የህዝብ ብዛት ክብር ፀሎት እንደት ያረካል በኢትዮጵያይነቴ እኮራለሁ ምንም ሃገሬ ላይ ባልሆንም በርቱልን

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *እውነት ነው! ... የእግዚአብሔር ልጆች ባሕሪ ... ሰለም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ... በዚህ ክፉ ዘመን ... ፈጣሪን እንዲህ በእንድ ልብ እና አምልኮት ማመስገን ማን ታደለ!!! ... ከኢትዮጵያዊያን በስተቀር!!! ፈጣሪ እራሱ እንዳለውም ... "እንደ ኢትዮጵያዊያን ማን ይሆንልኛል!?!? ..." ... እነሆ ወገኖቼ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋበት" ዘመን ይህ ነው!!!!*

  • @fasikazewdie2330
    @fasikazewdie2330 Жыл бұрын

    እልል ያሳደገኝ መላክ ከበረ ዛሬ. ጠላት ዳቢሎስ እፈረ ዛሬ. ማን እንደ ኦሮቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ.

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *እውነት ነው! ... የእግዚአብሔር ልጆች ባሕሪ ... ሰለም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ... በዚህ ክፉ ዘመን ... ፈጣሪን እንዲህ በእንድ ልብ እና አምልኮት ማመስገን ማን ታደለ!!! ... ከኢትዮጵያዊያን በስተቀር!!! ፈጣሪ እራሱ እንዳለውም ... "እንደ ኢትዮጵያዊያን ማን ይሆንልኛል!?!? ..." ... እነሆ ወገኖቼ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋበት" ዘመን ይህ ነው!!!!*

  • @BuzeyeAlhayyas-or1fo
    @BuzeyeAlhayyas-or1fo Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተስቦች ስላማቹ ይብዛልኝ ❤❤❤

  • @Shalom880
    @Shalom880 Жыл бұрын

    ተመስገን እላለሁ ለስሙ ለክብሩ ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያችን ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ሆኜ ስለተፈጠርኩ አምላክ ይመስገን

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *እውነት ነው! ... የእግዚአብሔር ልጆች ባሕሪ ... ሰለም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ... በዚህ ክፉ ዘመን ... ፈጣሪን እንዲህ በእንድ ልብ እና አምልኮት ማመስገን ማን ታደለ!!! ... ከኢትዮጵያዊያን በስተቀር!!! ፈጣሪ እራሱ እንዳለውም ... "እንደ ኢትዮጵያዊያን ማን ይሆንልኛል!?!? ..." ... እነሆ ወገኖቼ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋበት" ዘመን ይህ ነው!!!!*

  • @marthabekele2138
    @marthabekele2138 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን እኛ በጣም የምንወደው የእግዚአብሔር ልጆች ነን 💚💛❤️ መሪ ኃያል መልአክ ቅዱስ ሚካኤል መልአክን ሰጠን አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 እልልልልልልልልል

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... ውድ ወገኖቼ! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @alemababe6100

    @alemababe6100

    Жыл бұрын

    ElllllllllllllllllElllllllllllllEllllllllllllElllllllllllEllllllllllllEllllllllEllllllllllllElllllllllllllllllllllllll

  • @marthabekele2138

    @marthabekele2138

    Жыл бұрын

    @@Jesus-myLordmyKing Amen Amen Amen 🙏🏽

  • @user-en1rs1mx3o
    @user-en1rs1mx3o Жыл бұрын

    ልቤ ሀሴት አደረገች ተመስገን አምላኬ አሜን ለአመቱ ያድርሰን

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን❤🙏 እኛንም በስደት ያለነውን ለደጁ ያብቃን 💒❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏

  • @fitihzegeye5418

    @fitihzegeye5418

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... ውድ ወገኖቼ! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @Dani65089

    @Dani65089

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын

    Oh St.Michael see your people who are asking for mercy and peace! Protect your people who are calling you for your protection from what's going on in their home Ethiopia!? They suffered and are with patients for your approach, St. Michael shade,shelter Ethiopia who are crying for your protection! Your huge Wing is huge, to save and to chase the evils who are actively negative to their own people? Blessed St. Michael Day, God Bless all of us and His Grace with Ethiopia! 🙏 👍 Love you seeing like this no matter your stress!? Love, peace to Ethiopia!!????

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 Жыл бұрын

    እንካን ለኣመታዊ በዓል ለሊቀ መላኢክት ቅዱስ ሚኪኤል በሰላም ኣደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢትነት እና ኣባላጂነት ኣይለየን የክርስቶስ የተዋህዶ ልጆች የድንግል ማሪያም ኣስራት ልጆች 🙏🙏🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    እንኳን የሊቀመላዕክት የቁዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሰን በረከቱ ምለጃው ይድረሰን

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Жыл бұрын

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል እንኩዋን በሰላም በጤና አደረሳችሁ በዚህ አጋጣሚ ፈጣሪ እንደዚህ እንዳሰባሰባችሁ በሁሉም ቦታ እንደዚህ በመሰባሰ ከልብ በእውነት ሰሩ ፈጣሪ ይቅርታውንና ምህረቱን አብዝቶ እንዲልክልን መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Жыл бұрын

    🙏🏻 💚💛❤️AMEN🙏🏻💚💛❤️🙏🏻AMEN 💚 ❤️ 💛 🙏🏻 AMEN 💚 ❤️ 💛 🙏🏻 AMEN

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ❤❤❤🙏❤❤❤🙏❤❤❤🙏 እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ❤❤❤🙏❤❤❤🙏❤❤❤🙏 እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትንበር እንኮን የተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ በሃይማኖቴ በእምነቴ እኮራለሁ።

  • @user-dl6yx5xn5u
    @user-dl6yx5xn5u Жыл бұрын

    አቤት አቤት ደስ ሲል ገና ከዚህ እጥፍ እንበዛለን

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *እውነት ነው! ... የእግዚአብሔር ልጆች ባሕሪ ... ሰለም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ... በዚህ ክፉ ዘመን ... ፈጣሪን እንዲህ በእንድ ልብ እና አምልኮት ማመስገን ማን ታደለ!!! ... ከኢትዮጵያዊያን በስተቀር!!! ፈጣሪ እራሱ እንዳለውም ... "እንደ ኢትዮጵያዊያን ማን ይሆንልኛል!?!? ..." ... እነሆ ወገኖቼ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋበት" ዘመን ይህ ነው!!!!*

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 Жыл бұрын

    God bless our people and our country Ethiopia our Religion Orthodox Tewahido💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 Жыл бұрын

    እደሰማይ፣ከዋክብት፣እደምድር፣አሸዋ ያበዛን፣የሰራዊት፣ጌታእግዚአብሄር፣ስሙ የተባረከና፣የተመሰገነ፣ይሁን፣አሜን

  • @starphone8297
    @starphone8297 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ የተዋዶ ልጆች የእዚ ቀን ያበቃን እማምላክ ከነ ልጅ ክብርሩን ሁሉ ለናንተ ይዉን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤ እልልልልልልልልልልል

  • @marhaile4701
    @marhaile4701 Жыл бұрын

    እልል እልል ልል እውነተኛውና ቀጥተኛው ክርስቶስ በደሙ የመሰረታ ቤተክርስቲያናችን የገሀነም ደጆች የማይችሉአት።

  • @adiamtadessedesta6499
    @adiamtadessedesta6499 Жыл бұрын

    ቁዱሰ ሚኪኤል ሕዝብዋን ኢትዮጵያን ጠብቃት❤❤❤

  • @user-ko5xq9ct1c
    @user-ko5xq9ct1c Жыл бұрын

    የሻሸመኔ ቅድስ ሚካኤልን እንዲህ በህዝብ ማእበል እንድናከብር በጸሎታቹህ አስቡን በጣም ታምራላችሁ

  • @batimolla7171
    @batimolla7171 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ፣ሆይ፣በተዋህዶ፣ተዉበሽና፣አጊጠሽ፣ሳይሽ፣ትንሳኤሽ፣ቅርብ፣ይመስለኛል ይሁን፣አሜን

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... ውድ ወገኖቼ! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 💚 የኢትዮጵያን 💛 ትንሳኤ ❤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Жыл бұрын

    ታላቁ ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ እንዲ እንዳሰባሰባችሁ ,ከሰሜን ከደቡብ ከምሕራብናከ ምስራቅ ያላችሁትን ሕዝቦች አንድ ያድርጋችሁ ፍቅሩንም ይስጣችሁ : እንዲ አንድ ላይ ስትሆኑ በጣም ደስ ይለኛ በርቱ ተባረኩ::

  • @Jesus-myLordmyKing
    @Jesus-myLordmyKing Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... ወድ ወገኖቼ! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @meron7563
    @meron7563 Жыл бұрын

    ተመስገን ጌታዬ ይሄ ሁሉ ህዝብ ሰላም ወጥቶ በሠላም ይገባል።ይሄ ሀሉ ህዝብ ጠግቦ ያድራል የኔ ጌታ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን እያሉ የዛሬ 12እና 13 አመት ታቦት ሳነግስ የተናገሩት እናት አሁን ላይ ነው ምን ማለታቸው እንደሆነ የገባኝ እና እኔም ሁሌም ይህንን እላለው በመገረም በመደነቅ።የተራበውን ደሞ እርሡ ይወቀው ባሉበት ያጥግባቸው መድሀኒአለም አባቴ።ተመስገን እሠይ እልልልል ደስ ሰትሉ ባርሴማ እኛንም ስደትን በቃቹ ይበለን ለሀገራችን ያብቃን

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    አሚን ቅድሱ ሚካኤል ይጠብቅልን ሰታሰቀኑ ዎአው እሱ ይከተላቹ ገና እንበዛለን ተመሰጊን አምላኬ ጠብቅልኝ ልጆችክን እልልልል

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *እውነት ነው! ... የእግዚአብሔር ልጆች ባሕሪ ... ሰለም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ... በዚህ ክፉ ዘመን ... ፈጣሪን እንዲህ በእንድ ልብ እና አምልኮት ማመስገን ማን ታደለ!!! ... ከኢትዮጵያዊያን በስተቀር!!! ፈጣሪ እራሱ እንዳለውም ... "እንደ ኢትዮጵያዊያን ማን ይሆንልኛል!?!? ..." ... እነሆ ወገኖቼ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋበት" ዘመን ይህ ነው!!!!*

  • @meron7563

    @meron7563

    Жыл бұрын

    @@Jesus-myLordmyKing lk new awo

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Жыл бұрын

    God blessed the alls Ethiopia 🇪🇹 people forever 💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын

    እልልልለረልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜንአሜን❤

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 Жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እልልልልልልልልልልል እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ሚካኤል

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Жыл бұрын

    Egziabher Yemesgen 🙏🙏🙏

  • @user-zn9eq2lb9q
    @user-zn9eq2lb9q Жыл бұрын

    መታደል አኮነው ተዋሕዶ መሖን ❤❤❤

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *እውነት ነው! ... የእግዚአብሔር ልጆች ባሕሪ ... ሰለም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ... በዚህ ክፉ ዘመን ... ፈጣሪን እንዲህ በእንድ ልብ እና አምልኮት ማመስገን ማን ታደለ!!! ... ከኢትዮጵያዊያን በስተቀር!!! ፈጣሪ እራሱ እንዳለውም ... "እንደ ኢትዮጵያዊያን ማን ይሆንልኛል!?!? ..." ... እነሆ ወገኖቼ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋበት" ዘመን ይህ ነው!!!!*

  • @user-gg3vx4xx1r
    @user-gg3vx4xx1r Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አመት ካመት ያድርሳችሁ ጤናሰቶ ሀግራችንን ሰላም ያድርግልን ሀይማኖታችንን ቤተክርስትያኒይችንን በመፈስቅዱስ ይጠብቅልን

  • @fentahunworkie9628
    @fentahunworkie9628 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ.....ከመላኩ በረከትን ያድለን ለሀገራችን ሠላምን ይላክልን አሜን !!!

  • @abebeaboste9248
    @abebeaboste9248 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ፀሎታችንን ስማን ሀይማኖታችንን ሀገራችንን ጠብቅልን እኛንም ከክፉ ሁሉ ጠብቀን አሜን!!!

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... ውድ ወገኖቼ! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 💚 የኢትዮጵያን 💛 ትንሳኤ ❤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z9 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዉይ ስታምሩ ዉይ መታደል በረከታችሁ ይደርብን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @yebegashetgonji610
    @yebegashetgonji610 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያየ እወድሻለሁ ፣ኑሪልኝ !!

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu5152 Жыл бұрын

    እንኳን አድርሳቸሆ ለመላው ኦቱድክስ አማኞች ያሳብንውንም ያቃድንውን ያሳካልን ቅድስ ሜኪኤል አገራቸን ሰላም ያድርግልን እልልልልልል

  • @mwt7276
    @mwt7276 Жыл бұрын

    This made me emotional. እግዚአብሔር ህዝቤን ጠብቅልን

  • @emmushet
    @emmushet Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል......ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን! ቅዱስ ሚካኤል ደጉ መልዓክ ፈጥኖ ደራሽ ጠባቂዬ የሞት ደብዳቤን ወደ ህይወት የቀየርክ ልዩ መልዓክ ከልብ እወድሃለሁ። ክበርልኝ። እልልልልልልልልልልልል.....!!! የዘወትር ጥበቃህ አይለየኝ!

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen Enquan abro aderesen 💚 💛 ❤️ 🙏

  • @asss9426
    @asss9426 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ትዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች።።።።።⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ⛪⛪😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሲገሉን የምን በዘው ስነገር⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    አሚን ሰላምሸ ይብዛ ወይ ሰታምሩ ሰታሰቀኑ ገና እንበዛለን ቅድሱ ሚኪኤል ይጠብቅልኝ ከነአገሪ ህዝቤ ሀይማናቴን ሰይጣን ይቃጠል የታባቱ በርቱ ወንድም እህቶቼ ዎረው እልልልልልልልልልእ

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    አሚን ሰላምሸ ይብዛ ወይ ሰታምሩ ሰታሰቀኑ ገና እንበዛለን ቅድሱ ሚኪኤል ይጠብቅልኝ ከነአገሪ ህዝቤ ሀይማናቴን ሰይጣን ይቃጠል የታባቱ በርቱ ወንድም እህቶቼ ዎረው እልልልልልልልልልእ

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    አሚን ሰላምሸ ይብዛ ወይ ሰታምሩ ሰታሰቀኑ ገና እንበዛለን ቅድሱ ሚኪኤል ይጠብቅልኝ ከነአገሪ ህዝቤ ሀይማናቴን ሰይጣን ይቃጠል የታባቱ በርቱ ወንድም እህቶቼ ዎረው እልልልልልልልልልእ

  • @heluk596
    @heluk596 Жыл бұрын

    Amen, May Kudus Michael accept our prayers and help our beautiful country. 🤍💝💓❣️

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Жыл бұрын

    እልል..........እልል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን እንደዚ ደምቃ ሳይ ልቤ እንዴት በደስታ እንደሞላ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዎለሁ!!

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... ውድ ወገኖቼ! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 💚 የኢትዮጵያን 💛 ትንሳኤ ❤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Жыл бұрын

    እልልልል...........❤❤❤❤❤❤❤እልል ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Жыл бұрын

    Peace and love for Africa people forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yeshiparker7280
    @yeshiparker7280 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen lelele lelele lelele lelele lelele lelele lelele lelele lelele lelele

  • @masrsharashamrasha9497
    @masrsharashamrasha9497 Жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Жыл бұрын

    Peace and love for Ethiopia people forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤️💚💛❤️😍💛💚❤️

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Жыл бұрын

    Peace and love for the alls people in the world forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Жыл бұрын

    GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FOR EVER AND EVER 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 AMEN LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚 💛 ❤️ 🤝 🤝🤝🤝🤝

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Enkuwan Abro Adersen Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zimare melaekt yasemalen ye Like melaekt Kidus mikael teslot Ena bereket Ayeleyen Hagera chinene selam yadergelen 💚 💛 ❤ 🙏 ♥ 💖 💚 💛 ❤ 🙏 💚💛❤🙏❤💖

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 🙏🏿♥️

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Жыл бұрын

    ኢትዮዽያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሄር ታዛ ፡ ማራት ኢትዮዽያን ማራት አገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ክብሬ …. አ.ሜ.ን

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Жыл бұрын

    Elelelel Elelelel Elelelelele

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Жыл бұрын

    Keduse mekale Abate enqan Adersen le Ametu sewe YEBELENE.

  • @user-wq9iu1ui7b
    @user-wq9iu1ui7b Жыл бұрын

    Desss ylal betam. Gn mezmuru chifera new mimeslew mashebsheb ker!

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 Жыл бұрын

    ተመስገን አምላካችን እግዚአብሔር ።።

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፣ አገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ።

  • @abebefoke4583
    @abebefoke4583 Жыл бұрын

    አሜን አሜንንን 🙏🙏🌹አሜንንን

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Жыл бұрын

    Bereketu yiderebin zimare melaikten yasemalen lemengiste semayat yabiqalen badme bexena yixebiqilen yageliglot zemenachu yetebareke yihun hagerachen Ethiopian egziabhar yixebiqilen

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብኝ🤲🤲🤲

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልሌ❤💛💚🙏🙏🙏

  • @VidsByV
    @VidsByV Жыл бұрын

    ❤amen Amen amen 🙏

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Жыл бұрын

    እልልልልልልልል !!

  • @destatulusa4880
    @destatulusa4880 Жыл бұрын

    ኤሜንኤሜንኤሜን❤❤❤

  • @terewrkefanta1199
    @terewrkefanta1199 Жыл бұрын

    Eleleleleee Eleleleleee Eleleleleee ❤❤❤

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 Жыл бұрын

    Elelelelelelel Elelelelelrlelel Elelelelelelelel

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ይፈር

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 Жыл бұрын

    Egziabher yemesgen

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔርይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ….

  • @loveemebat7866
    @loveemebat7866 Жыл бұрын

    እኛ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ በጣም የታደልን ነን እልልልልልልልልልልል

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Жыл бұрын

    የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይመስገን!

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Жыл бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Жыл бұрын

    እዚህ ያዸረሰን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ነገር ግን ጭፈራ የተቀላቀለበት የተሃድሶ የቅባት የፀጋ አማኞች ተቀላቅለው እንዳሉ ማሳያ ነው ፈጣሪያችን ቅዱስ። እግዚአብሔር በዚህ መልክ አይመሰገንም የእርሱ መንፈስ ቅዹስ ረጋ ይህ ነው ይህንን የተዋህዶ ልጆች ሆይ አስተውል ለአባቶቻችን ለሀቀኞቹ ለተባረከችው እምነታችን እና ለቤተክርስቲያናችን ለኛም ለእውነተኞች ለትውልድ ልጆቹ ከመአቱ ያድነን የሳቱትን መሃላችን ተደባልቀው የሚያስቱንንም ማስተዋል ያድላቸው የክርሞ ሰው ይበለን አሜን

  • @anbasewmarawm2582
    @anbasewmarawm2582 Жыл бұрын

    ከምካኤል ጋር እንደት ደስስስስ ይላልልልልልልል

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☘️🌺🍀💚💛💛❤️☘️🌺🌺🍀🕯💐🕯💐🕯💐🕯💐🕯💐💐🕯💐🕯💐

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo Жыл бұрын

    ቅዱሥሚካኤል፡ ይባርካችሁ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын

    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እውነትነው ከኦርቶዶክስተዋህዶ ሀይማኖት የሚለየን የለም ከቶም አይኖርም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤️👏🕯💐💚💛❤️👏🕯💐💚💛❤️👏🕯💐💚💛❤️👏🕯💐💚💛❤️👏🕯💐🌿☘️🌺🍀💚💛❤️👏🕯💐

  • @Jesus-myLordmyKing

    @Jesus-myLordmyKing

    Жыл бұрын

    *አሜን!!! ... ውድ ወገኖቼ! ... አሜን!! ደጉ አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ፥ የዓመት ፥ ዓመት ሰዎች ይበለን 🙏 💚 የኢትዮጵያን 💛 ትንሳኤ ❤ ያሳየን 🙏 አሜን!!!* 🙏

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Жыл бұрын

    Silemayinager sixotaw egziabhar yimesgen.besimeab nezeregn fezezikugn bewinet qalat axahulat letewahido endih and sinehon des yilal .yekidus Mikael berekete reder

  • @berhaneg9188
    @berhaneg9188 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @zelalemtefera4689
    @zelalemtefera4689 Жыл бұрын

    Selamachu yibza wedoche egziabiher yimesgen ellllllllllll ❤🥰😘😘🥰😍😘😍🤩🤩🥰😍😍😍😍😘😘😍😍🥰🥰😍🥰😍😘😘😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Жыл бұрын

    Elleelleeelle Elleeelee Ellleeellee ❤❤❤❤❤

  • @demmelashtaddese4642
    @demmelashtaddese4642 Жыл бұрын

    ማራት ኢትዮጵያን ማራት አገሬን😭😭😭😭

  • @ebenezerdaniel8144
    @ebenezerdaniel8144 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏

  • @haimim8323
    @haimim8323 Жыл бұрын

    Amen

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі