የጉድ ሀገር!!! ወንጀለኞቹ ስልክ ደወሉ!

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 494

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4eАй бұрын

    መልእክተኛው እና ባላደራው የሚባሉ ልበ ቀና ወጣቶችን አታስቀይሙብን በማርያም ድሆችን ሲያገኙ እኮ ልባቸው ስብር የሚል ትሁት ልበ ቀና ናቸው ❤

  • @seblealemtshay481

    @seblealemtshay481

    Ай бұрын

    እውነት ነው በሀሜት እና ስም በማጥፋት ስራቸውን እንዳይተው እሰጋለሁ

  • @fhufhhfuhgg537

    @fhufhhfuhgg537

    Ай бұрын

    አድብር ይማይሰጡ ድድብዉላሂ ማሳትር ባላድራዋ መለክተኛዉ ሰዉናቸዉ ከልባችሁ እናተ ጋዜጠኛ ተብይ አታሸቃብጡ ሰትሊባ አለ

  • @eagle4452

    @eagle4452

    Ай бұрын

    በጣም አበሳጭቶኛል ሀበሻ ቡዳ ነው የሚበሉትም መልካም ሰወችን ነው መፃፍ ቅዶስ ሰው የዘራውን ያጭዳል ይላል ኢትዮጵያ ላይ ያለው መከራ ሁሉ በዚ ክፍ ህዝብ ስራ የመጣ ነው

  • @fhufhhfuhgg537

    @fhufhhfuhgg537

    Ай бұрын

    @@eagle4452 እህቲዋጋዜጥኛምሊባለማኝነቸዉ ስትየቆሽሽ ዉጣት ሞሽላቃ አያዪም ሰርቶየማይበላ የማይርዳ ዉጣትአድለም በካዉት ይጂ ሻጣሰይቀር የሜሟጣጡ እኒን ፍትህ አያመጡም

  • @mekdesjaky871

    @mekdesjaky871

    Ай бұрын

    የኔም ፍራት እሱ ነው ሰው እንዴት መልካም መስራት ባይችል እንኳን ዝም በማለት አይተባበርም ​@@seblealemtshay481

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773Ай бұрын

    መልእክተኛው ባላደራው በጣም ምርጥ ሰዎች ናቸው

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9dfАй бұрын

    መልዕክተኛው በጣም ምርጥ ሰው ነው:: እሱ እንደዚህ አይነት ተልካሻ ተግባር ውስጥ ይገኛል ብዬ አላስብም::

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582Ай бұрын

    መልዕክተኛው በጣም የተለየህ ልጂ ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ።ስራህን ዝም ብለህ ስራ ሂሳብህ ከፈጣራህ ጋ ነው።የትኛውም ሚድያ ላይ እዳትቀርብ ።በተለመደው በራስህ ፔጂ ላይ ብቻ ስራህን ቀጥል።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857Ай бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ሆና የሸገር የባላደራው ሲረዳ ሲያግዝ የተሸገሩ የሚያቃቸው ንቁ ወጣት የሚያግዛቸው ልቀፋቹ ሲል እንባዬ ነው የሚመጣኝ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @legizewnew1477

    @legizewnew1477

    Ай бұрын

    እናንተ ገዳዮች ከኢትዮ መጥፊያቹ ቅርብ ነው

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997Ай бұрын

    መሲ በጣም ታማኝ ነው እኔ በተ ለያየ ግዜ ልኬለታለው ታማኝ ነው እኔ ምስክር ነኝ መሲ አብሶ😢😢😢😢 ያየዋቸውንን ፈልጎ ያገኝልኛል ተባረክ በርታ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676Ай бұрын

    እንዳይገልዋት ወንጀለኞቹ የህግ ከለላ ይደረግላቸው

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646Ай бұрын

    ይህንን ገደኛ ታላቅ ወንጀለኛች ተሰርቶ የማይታወቅ ጉድና ድፍረት ነው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ እባካችሁ ነግ በእኔ ብላችሁ እነዚህን ወንጀለኞችን ማስያዝ እና በስቅላት መቀጣት እንዳለባቸው ሕዝብ ሆይ ድምፅ ስጡ

  • @betlhemdainel4637
    @betlhemdainel4637Ай бұрын

    መልእክተኛው የመጀመሪያው የሰው ልጅ በመርዳትነው የሚታወቀው ከሌባች ጋራ የሱን ሰም ማጥፍት ተገቢ አይደለም የዘመናችን ጀግና ነው መልእክተኛው የዘማናችን ጀግና አንተን የወለደች ትባረክ 🙏🙏🙏

  • @kukutilove

    @kukutilove

    Ай бұрын

    መጠርጠር አይከፋም ጀርባው መጠናት አለበት

  • @hiwi99
    @hiwi99Ай бұрын

    መሲ በመቤቴ እናቴጋ ከእህቶቼጋ አብራ ትኑር እመቤቴን እኔ በስደት ብሆንም የቻልኩትን አደርጋለዉ ትምህርቷንም ትማራለች ወንጀለኞቹ እስኪገኙ 😢😢 ደግመዉ እንዳይጎዷት

  • @abslotige8107

    @abslotige8107

    Ай бұрын

    ተባረኪ ዘራቹ ይለምልም

  • @asnibelhu8843

    @asnibelhu8843

    Ай бұрын

    እናንተን በእጥፍ ያብዛ ተባረኪ

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Ай бұрын

    ኪዳነምህረት አለሁ ትበልሽ🙏

  • @SamsungMkoytz

    @SamsungMkoytz

    Ай бұрын

    Beweste anagriat Mesereten

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392Ай бұрын

    ቴሌ ስልኩ በማን ሥም እንደተመዘገበ ያውቃል ሰለዚህ ፖሊስ ለምን ሥራውን አይሠራም ?

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    20 күн бұрын

    አሏህ ሀቁን ያውጣ

  • @truttt7210
    @truttt7210Ай бұрын

    መልክተናው ማለት እግዚአብሔር የመረቀው ነው እሱን ለማሸማቀቅ የአሰቡ ናቸው ወንበር እያማቁ የሚሰዳደቡ ናቸው መሢ ከልቡ ሰው ነው እግዚአብሔር ከረጂም እድሜ ይስጠው

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2sАй бұрын

    የህግ አካላት ከቴሌ ጋር በመተበህባአበር ወጀለኞቹ መያዝ ይቻላል እባካቹ ፍትፍትፍት ለዚ ቤተሰብ 😭😭😭😭

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    26 күн бұрын

    ምን ህግ አለ

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wqАй бұрын

    እድሜና ጤና ለመልእክተኛው ለባለአደራው ለማስተር አብነት ይስጣቸው

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110Ай бұрын

    መልዕክተኛው በዚህ ሰዓት አገራችን ውስጥ ካሉ ጥቂት ቅን ልቦች ውስጥ አንዱ ነው:: ህዝብ ማንነቱን ሳያውቅ የሚወደው ምርጥ ልጅ ነው:: እጃችሁን ከእሱ ላይ አንሱ!

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wnАй бұрын

    መልክተኛው 100%ታማኝ አገልጋይ ነው በሱ እንዳይመጡ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tcАй бұрын

    መልክተኛው ትህትናው እራሱ የሚገርም ነው ከአጭበርባሪዎች ጋር መመደቡ ያሳዝናል ስንት መልካም የሚሰሩ አሉ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5wАй бұрын

    እነዚህ ሰወች ኢሉምናቲ ግብር ሰዶም የሰይጣን ማህበርተኞች ናቸው እባካችሁ የህግ አካላት ስራ ስሩ ለህሊናችሁ ስትሉ እሚከታተሉት ማይክሮ ችብስ አድርገውባት እንደሆን😢

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    Ай бұрын

    ሚሲ፤ተባረኪ፤፤አሜራካን፤yለችዊንም፤እግዛቤር፤yባርኬት

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    Ай бұрын

    ​@@fatimaahmed5822 በመጀመሪያ ፊደል እወቂ ከዛ ይደርሳል ኮሜንቱ

  • @user-we8je5jb4d

    @user-we8je5jb4d

    Ай бұрын

    በጣም ትክክል እነሱ ናቸው። ከመጀመሪያም ኢንተርቪዋን ከሱ በፊት ያለውን ኢንተርቪዋን ስሰማ በትክክል እንደዛ ነው ያሰብኩት፣ አፈር ይብሉና ሰይጣኖች፣ እግዚአብሔር ይገስፃቸው፣ ቅዱስ ሚካኤል የሳጥናኤል አለቃ እንኩትኩት ያርጋቸው፣

  • @user-xn7kp7xo1u

    @user-xn7kp7xo1u

    Ай бұрын

    ምን ህግ አለ! መንግስት ተብየው ክፍ ስይጣን ወንበዴ ነው እግዚአብሔር ይፍርድልን ሌላ ምንም መፍትሂ የለውም

  • @yanmercy8195

    @yanmercy8195

    Ай бұрын

    እኔም እንደሱ ነው ያልኩት

  • @LidoAseko
    @LidoAsekoАй бұрын

    መስየ አንችን : ማስተር አብነት: መልክተኛው: ኢትዮጵያ እንደናቴ አይነት ልጆች ስላላት ድስ ይላል :: ውንጅለኞችን እግዚአብሔር ያጋልጣችው የእግዚአብሔር ፍርድ ደርሶ ነው ::

  • @beshewatedla9484
    @beshewatedla9484Ай бұрын

    እባካችው መልክተኛውን የነካ ከእግዚአብሔር እዳያጣላቸው እረፉ

  • @hanhn7623

    @hanhn7623

    Ай бұрын

    ፈጣሪ.ይጠብቀዋል

  • @HariraAbadafis-de9tx

    @HariraAbadafis-de9tx

    Ай бұрын

    Awo insha Allah lesu fexarii ale. Demoko bttttmmm kebad wejel nw yawetaw. Silezi kezi belayim lilut yichilalu silezi igna demo be dua be tselot ke meliktegnaw gar mehon alebin biye asibalew😊

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1dАй бұрын

    የሚገርምሽ መሲየ እኔ መተኛት አልቻልኩም የዚህች ልጅ ጥቃት ያሳዝናል😢

  • @MekdsMulugata

    @MekdsMulugata

    14 күн бұрын

    Tekekel❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012Ай бұрын

    መልክተኛው ባላ ደራው ማስተር አብነት እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @user-wj6cp3jn4o

    @user-wj6cp3jn4o

    Ай бұрын

    አሚን አሜን አሜን

  • @user-jg6km3by9x

    @user-jg6km3by9x

    Ай бұрын

    ምነው መንገደኛውን እረሳሺው ሙስሊም ስለሆነ ነው😢

  • @almanal5018

    @almanal5018

    Ай бұрын

    ቱ ሮጦ ወደ እምነት ካላወቀችሰ ​@@user-jg6km3by9x

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @mahiteshome5641

    @mahiteshome5641

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kassahungetachew34
    @kassahungetachew34Ай бұрын

    ባላደራው መልእክተኛው አይዞህ ወንድሜ መጨነቅ ያለብህ አንተን የሚጠብቁ ብዙ አባት እናት እህት ወንድም ልጆች አሉ ስለዚ እግዚአብሔር ያውቃል ብለህ ስራህን ቀጥል አቤት እንዴት እደምቀናብህ ብታውቅ...ዘመንህ ይባረክ...

  • @Meraf-rg3md
    @Meraf-rg3mdАй бұрын

    መልክተኛዉን በተመለከተ ደግ አደረገ እንኳን ሱቅ ሌላም ጨምር ጨምር እግዚአብሄር ይስጠዉ እኔ የላኩትን ገንዘብ በትክክል ያደርስልኛል እናንተ ምቀኛ ድሆች እንዳይረድ እምታደርጉ

  • @asnibelhu8843

    @asnibelhu8843

    Ай бұрын

    ጉድ እኮ ነው አይድንም ሲሉኝ ብሩን አጠፋሁት የሚል ደፋር ባለበት መልክተኛን ማደናቀፍ ያሳዝናል

  • @sablacell1012
    @sablacell1012Ай бұрын

    እሱ የደሀ አጋዥ ነዉ ፈጣሪን የሚፈራ ሰዉ ነዉ ባላደራዉ❤❤❤❤

  • @selam3877
    @selam3877Ай бұрын

    መልክተኛው እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን መድሐኒያለም አብዝቶ ይስጥህ

  • @mahiteshome5641

    @mahiteshome5641

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4dАй бұрын

    እኔ እንደሚመስለኝ መልእክተኛው ያችን ልጅ የተደፈረችውን ልጅ ኢተርቪው ስላደረጋት በእነዛ ሰዎች በኩልም ወሬ የሚነዛበት ይመስለኛል????

  • @ganatali-fx2sx

    @ganatali-fx2sx

    Ай бұрын

    Exactly ❤

  • @ganatali-fx2sx

    @ganatali-fx2sx

    Ай бұрын

    Wede media selewetabachew esun kesmun lisebru new

  • @user-we8je5jb4d

    @user-we8je5jb4d

    Ай бұрын

    @@ganatali-fx2sx አዎ

  • @user-eu9ib2gv9r

    @user-eu9ib2gv9r

    Ай бұрын

    እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት

  • @mayatube1107

    @mayatube1107

    Ай бұрын

    ጎበዝ ነሽ እኔ አላሰብኩትም ነበር

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5Ай бұрын

    መለዕክተኛዉ አብሽር ወሬኞቹ ያዉሩ አንተ ስራህን ቀጥል ከጎንህ ነን 💪💪

  • @user-eh6cc6vj1j

    @user-eh6cc6vj1j

    Ай бұрын

    አወ ከጎኑ መሆን አለብን ተመኝ ሰው ነው

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567Ай бұрын

    መልክተኛው በእውነት ከእግዚአብሔር የተላከ መላእክ ነው ይሄን ቤተሰብ እንኳን ሚዲያ ላይ ያወጣው እሱ ነው ግን እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ ፍርዱን ስጥ 😢😢😢😢

  • @KedanemaryamEl
    @KedanemaryamElАй бұрын

    መልክተኛው ተዋቸው ወንድሜ አንተ በራስህ የምትተማመን አምላክህን የምትፈራ ሰው ነህ ❤❤❤

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6hАй бұрын

    የነዚሕ ሰዎች ፈተና በጣም የተለዬ ነዉ።!አላሕ ወይ ወበደዎቹን እምታዉቀዉ አተ ብቻ ነሕና አቀልቅለሕ አዉጣልን🤲

  • @mesimeseret6171
    @mesimeseret6171Ай бұрын

    ማሪያምን መልክተኛውን በጣም ነው የምወደው በርታ ለሰው አልቦልታ ቦታ አትስጥ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275Ай бұрын

    ሀገር ቢቀይሩ የሚያስጠጋቸው ባለሀብት ይጠፋል ወይ? በሀገራችን ግን ወንጀለኞቹ የተማመኑት ማንን ይሆን የሀገሪቷን የዘንድሮ ምስቅልቅሏን አይተው ይሆን 😢እህህህ 😢

  • @user-qb8su6gv2r

    @user-qb8su6gv2r

    Ай бұрын

    መንግሥት ማን ሆነና

  • @fullgod4364
    @fullgod4364Ай бұрын

    መልዕክተኛው ከቻልክ የመኪና መሸጫ ብትከፍት ደስ ይለኛል በርታ ወንድሜ

  • @AlamYlima
    @AlamYlimaАй бұрын

    መልክተኛውን አትንኩብን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanhn7623
    @hanhn7623Ай бұрын

    መልክተኛው.ምርጥ.ልጅ.ነው.ፈጣሪ.ይርዳክ.ይጠብቀው.ደግ.አረገ.መልኩ.እንዳይታይ.አደራ

  • @MahletGirma-hc7hv
    @MahletGirma-hc7hvАй бұрын

    በስልክ ቁጥራቸው መያዝ አይችሉም ህግ የሌለበት ሆነ እኮ ፖሊሶችስ ከለላ ማድረግ የለበትም ????

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988Ай бұрын

    መስዬ የኔ መልካም ለመልክትኛው እንድታደርስ እፈልጋለሁ አንተ መልካም የሰው ልክ ነክ ማነው ክየኔ ቢጤ ጋ የበላው ምነው ምንም ሳይፀየፈው ያቀፈው ትላንት ያለፈበትን ያረሳ ለኔ ጀግናዬ ነው ግን አሉኝ ብለህ ከአላማክ እንዳትወርድ ብዙ ስለመያውቅህ ለማያቅህ አትጨነቅ የኔ ጀግና በርታ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807Ай бұрын

    የራሳችሁን ሌብነት እዛው መልእክተኛውንማ አትንኩት

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978Ай бұрын

    መልክተኛዉ አንተ በቅን የተቸገሩትን ለምትረዳዉ ቀናተኛ በመንገድህ ገብቶ ሊያስቆምህ ቢፈልግም እባክህ ጆሮ አትስጣቸዉ። ይህቺ ምድር መጥፎዉንም ጥሩዉንም ተሸክማለች። መጥፎዎች እምነት ባይኖራቸዉም ከፈጣሪያቸዉ የሚጠብቃቸዉ ነገር አለ። እንዳንተ ያሉ ደጋጎችም ከፈጣሪያችሁ የምታገኙት ጽድቅ እንዳለ ሆኖ፤ በምድር ደግሞ የመንፈስ እርካታ ሰትሉ ነዉ ይህን ሁሉ የምታደርጉት። መልክተኛዉ ሊያስቆሙህ ለሚፈልጉት መንገድ አትክፈት። አላህ ይጠብቅህ በርታ ። ❤❤❤

  • @romangina5121
    @romangina512121 күн бұрын

    ባላደራው ፈጣሪ እጀራ ይሰጥህ የኔጌታ ከአይን ያውጣህ የኔጌታ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6gАй бұрын

    ኸረ ምን ጉድ ነው እነዚህ እዛው ያሉ ወሮ በሎች ናቸው እግዚአብሄር ያጋልጣችሁ የዚችን ምስኪን ህይወት ያጨለማችሁ

  • @sarasolomon9121
    @sarasolomon9121Ай бұрын

    መልእከተኛው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ ቃልዬ ያሰቃዩሽን መድሐኒአለም ፍርዱን ይስጥልሽ🙏🙏🙏

  • @tawakan9600
    @tawakan9600Ай бұрын

    አለህ ወጀለኘን ሁሉ የገልጠው ያጁን ይክፈለው መሲዬ ወድሸለው❤

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388Ай бұрын

    መሲ እድሜ ጤና ሰላም ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ እነዚህ ወንጀለኞችእዛው አካባቢው ላይ ያሉ ይመስለኛል በደብ ቢፈተሽ

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387Ай бұрын

    እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ያሳዝናል😢

  • @KedanemaryamEl
    @KedanemaryamElАй бұрын

    መልክተኛውን ምርጥ ወንዱ ማችን ነው እባካችሁ

  • @selamleethiopia2153
    @selamleethiopia2153Ай бұрын

    እረ ለማንም ቆሻሻ መልስ አትስጥ አንተ የተባረክ የተከበርክ ስው ነው በእግዚአብሔር ዘንድ የምፅናናው ባንተ በምትስራው ሰራ ደግነት ነው እንደዚህም አለ እያልኩ በርታ ወሪኞች ያውሩ አንተ የቱርፋትክን ስራ ስራ❤❤❤

  • @user-up2eu9do2o
    @user-up2eu9do2oАй бұрын

    መስዬ በናትሽ አንቺም ራስሽን ጠብቂ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4jАй бұрын

    መልዕክተኛው እናመሰግናለን👏

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7gАй бұрын

    ሁሉም ሚዲያ አታውጡ ሚስጥሮች ጎረቤት እራሱ ለማንም አታውሩ ወንጀሉ እሩቅ አይሆን እውነት ግን ተደብቆ አይቆይም

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    Ай бұрын

    እኮ ይሄስ ቪዲዮ ለምን ተለቀቀ ወንጀለኞቹ ሊያዩት ይችላል የበለጠ እንዲጠነቀቁ ያደርጋቸዋል 😡😏😢

  • @Fafi51296

    @Fafi51296

    Ай бұрын

    ከባድ ነው አላሕ ይጠብቃቸው እሩቅ አይደለም ጠላታቸው እዛው ጎሮቤት ነው ሲወጡ ሢገቡ እየተከታተላቸው ነው

  • @mayatube1107

    @mayatube1107

    Ай бұрын

    ሰው ይረዳቸዋል የፀጥታ አካላትም ካዩት ይረዷታል​@@asdpeh3842

  • @sosinaadehane1429
    @sosinaadehane1429Ай бұрын

    የኔ ወንድም እ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ ኑርልኝ ❤️🙏

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7gАй бұрын

    መልክተኛ ባለ አዳሪ መንገደኛ ብዙ አሉ እውነት የሚሰሩ ቲድ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bnАй бұрын

    አላህ ፍትህይሥጣችሁ ሚሥኪንቤተሰቦች እነመልእከተኛውን በጎሥራሠሪወችን አትናገሩብን እንወዳቸዋለንእናከብራቸዋለን እረጅምእድሜከጤናጋር ይሥጣቸው

  • @sheshegberehun
    @sheshegberehunАй бұрын

    እዉነት ህሌናቢስነዉ ደዉሎ ይህን ማለቱ ቱ ለሰዉ ብትደበቁ ለፈጣሪግን አትደበቁም ዋ ለነፍሳችን😢 መእልክተኛዉ በእዉነት ጡሩሰዉ ነዉ ይለያል አይዞህ በርታ የፈጣሪን ቃልና የጡሩሰዉ ቃልን ስማ ወንድሜ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @accacc5974
    @accacc5974Ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ ጉዳችን ፈላኮ ይችን ልጅ ካገር ትውጣልን

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    Ай бұрын

    ምን ነው ሎከሀገር የወጣ ሁሉ ለውጥ አለው የለ ማን ነው በሀገርዋ እውነት የበጀላቸው ይፈሩ የደፈሩት ይውጡ የደፈሩት እሷ ምን ባረገች ሀገርዋ ጥላ ትወጣለች በሀገርዋ ሰላም መብትዋ ማግኘች ታገኛለች እውነት እውነት ነው

  • @appseth8007

    @appseth8007

    Ай бұрын

    አረ ውጪ አይደል መፍለቂያቸው የግብረሰዶም በሀገርዋ ፍትህ ይስጣት ክርስቶስ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742Ай бұрын

    መልክተኝዉ ባላደራዉ አብነትን እባካችህ አትንኳቸው የሚሰሩት የእግዚአብሔር ስራ ነው። ባላደራዉ እራስህን ለሰዎች ማስረዳት አይጠበቅብህም አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ እግዚአብሔር ለብዙዋች ደራሽ አድርጎሀልና እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም ወደፌት ❤❤❤

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871Ай бұрын

    በማርያም በመልክተኛው አትምጡ ሞቼ ነው የምወደው በጣም በጣም ብዙ በጎ አድራጊ አይቻልም እንደሱና እንደ ቢንያም የሰው ልክ አይቼ አላወቅሁም ተውት ተውት ጥሩ ባትሆንም ጥሩ ለሚስራ አትከልኩሏችው መልካም በሰራ አይ የኢትዮጵያ ህዝብ የክፋት ጥግ በኛ ላይ ነው እኔ ምን አለበት ኖሮኝ ሀብታም በሆነ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ለመልክተኛው ትልቅ ነገር አድርጊ በደሰታ ባኖርው ሰለ መልካምነቱ የምከፍለው ይሆንልኝ ነበር ግን ሁልጊዜም በጸሎት አግዛዋለው ተውት ይኖር ነው ❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920Ай бұрын

    መልዕክተኛውና፡ማስተር አብነት ሰላማቹሁ፡ይብዛ❤

  • @user-tz7yd5nv9p
    @user-tz7yd5nv9pАй бұрын

    እውነት የአውነት አምላክ ያጋልጣቸው የዚች ልጅ እንባ ታብሶ ማየት አመኛለው

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wuАй бұрын

    አየ ሰው ለሰው ሞት አነሰው ይህ ልጅ ምን አደረገ የስንቱን እንባ ነው ያበሰው እረ ተው ምስኪኖችን ይረዱበት በጣም መልካም ልጅ ነው መልክተኛው ባላደራው ማስተር አብነት አወ ምልክት ኛው ተስፋ ቆርጠህ እንድታቆምነው ጠላት ዳቢሎስ ነው የኔ ወንድም በርታ ፍትህ ለቃል ኪዳን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148Ай бұрын

    አይየ ቅርብ ሰው ነው እንዲህ ሊሰብር የተነሳ ሰይጣን ፈጣሪ ፍርድህን አሳየን 😭😭😭

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7cАй бұрын

    የህግ አካላት ጉዳይ ብቻ አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳይ ነው እንደዚ አይነት ወንጀለኞችን ተረባርበን ማስያዝ አለብን።

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_YemaryamАй бұрын

    ቃልየ እኅቴ የፍትሕ አምላክ ፍትሕ ይስጥሽ😢 ወንድሜ መልዕክተኛው😘እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437Ай бұрын

    መልክተኛዉ ምርጥ ሰዉ እግዚአቤሔር ይጠብቅክ❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4jАй бұрын

    መጨረሻውን እንጠብቃልን የፍትህ አካላት ጥሩ እርምጃ ነው መጨረሻውን እንደምታሳውቁን እርግጠኛ ነን👍👍

  • @seadsalik813
    @seadsalik813Ай бұрын

    መሲዬ አላሕ ይጠብቅሽ የሕዝብ ድምጽ ነሽ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857Ай бұрын

    ባላገሩ ጥሩ የሚሰራ ይታማል የደከሙ ሰዎች አያሰሩም አተ ሃቅነትህ ነው የሚያዋጣህ እድሜ ከጤና ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Hana-3838
    @Hana-3838Ай бұрын

    አዎን የዚሕች ልጅ ታሪክ ለመናገርም ያቅተናል 😭😭💔💔በጣም ያማል ጌታ ይፍረድ

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914Ай бұрын

    የቅርብ ሰው ነው በርግተኝነት

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gfАй бұрын

    ፍት በእባችሁ😢😢😢እግዚአብሔር ይፈረዳል ሰው አትበድሉ❤❤😢😢መልእክተኛ ትክልኛ ፈጣሪ የሚወደው ስራነው የሚሰራው😢😢ተውት ይስራበት😢 ሰዎች ይርዳበት

  • @amen4756
    @amen4756Ай бұрын

    አይ ሐበሻ በቃ ሌላዉ ካጠፊ ሁሉም አጥፉ አይደለም መልክተኛዉ ምን አረጋቹ ምቀኛ ሁላ ለህቴ ፍት ፍት🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema593925 күн бұрын

    Messiye Tebarekee Egziabher Amlak edmena Tena yistish! Baladeraw kifu ayinkahe! Tebarek ye Emebete tibeka ke enante gar yihun!!!

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261Ай бұрын

    መሢየ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ፡ፍትህ ያጣ ለዚህ ሚስኪን

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2uАй бұрын

    መሲ የኔ ጀግና❤❤❤

  • @tigistbelayhassen9921
    @tigistbelayhassen9921Ай бұрын

    We are with you baby girl be strong yene konjo😢

  • @yakobbetey
    @yakobbeteyАй бұрын

    ሰላም መሲ እኔ ለመልክተኛዉ ብዙ ጌዜ ልኬለታለዉ ምንም ሳያጏድል ነው የሚያደርስው በጣሞ ልናበረታታውና ልንደግፈው ይገባል ከ 🇨🇭

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ecАй бұрын

    😭😭😭 ፍርዱን ጌታ ይስጥ የኔ ማር አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው መንፈሰ ጠንካራ ሁኚ

  • @iam-amhara
    @iam-amharaАй бұрын

    መልክተኛው ምርጥ ሰው❤

  • @birhangemechu1712
    @birhangemechu1712Ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝን የግፍግፍ ነው ግን ለምን ቢዚህ ደረጃ ክፋት የድድብና ጥግ ጭራቅ ናቸው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530Ай бұрын

    ምልክተኛው የውነት ሰውነው ዘኪምየማማዝናሽ ስወዳቸው❤❤❤

  • @bezawitkebru
    @bezawitkebruАй бұрын

    መልእክተኛው የተናገረው ልክ ነው

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280Ай бұрын

    መሠረት የክፍለ ከተሞቹ ፖሊሶችን እንተውና የአዲስ አበባ ፖሊስ የልዩ ልዩ ወይም የክትትል ቡድን መቶ በመቶ እንተማመንበታለንና ወደ አዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ክፍል በቀጥታ ደውሉና አሳውቁ !!!❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565Ай бұрын

    መሲ ከይቅርታ ጋር ወንድሟ እንዳይኖርበት እፈራለሁ በህግ አካላት ቢጣራ የግል ሀሳቤ ነው

  • @tigistbelayhassen9921
    @tigistbelayhassen9921Ай бұрын

    መልክተኛው እንወድሀለን እናምንሀለን ጥሩ ስራህን ቀጥልበት እንዳታቆም እግዚአብሔር ይርዳህ ❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1guАй бұрын

    ምነው የህግ አካል እነዝህን ምስክኖች በጥንቃቄ ልጠበቁ ይገባል ለነብሷም ያስፈረል

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631Ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ታርካቸዉ ቀይርላቸዉ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pvАй бұрын

    ተው ይልቅ የህግ አካላቶች ይህንን ቤተሰብ ከግብረሰዶማዊያን ታደጓቸው ተው ከእግዚአብሔር ነው የተሰጣችሁ ሹማምቶች ተው ለህዝባችሁ በትጋት አገልግሉአቸው😢😢😢😢😢

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiruАй бұрын

    መልክተኛው ጀግና ለበ ቀና ሠው ነው ሥለመልክተኛው መግለጽ ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር ይባርከው

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8xАй бұрын

    እንደዉ አላህየ ያረብ ይያዙ ያረብ አንተ የድሀ እንባ ጠባቂ እባክህ

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5jАй бұрын

    መልክተኛው እግዚአብሔር ይባርክህ እሱ በክንፋ ሸፍኖ ይጠብቅህ

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3liАй бұрын

    እረ ለደህንነታቸውም ጥበቃ ቢደረግላቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም ሸራቤት ውስጥ እየኖሩ ከባድ ነው የሚሆንባቸው ፈጣሪ ያግዛችሁ የእውነት አምላክ ያጋልጣቸው

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206Ай бұрын

    Masheallah ❤ melkteghnaw❤

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7jАй бұрын

    ወጀለኞቹ ለህግ መቅረብ አለባቸዉ ፍትህ ወደት ነሽ

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180Ай бұрын

    መልክተኛው እግዚያብሄ ይባርከው አንቺም በርቺ ተባረኩ !!!!!!!!

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078Ай бұрын

    መልክትኛው አንተ በመጀመሪያ ምርጥ ስው ነህ ፈሪኻ እግዚሀብሄር ነህ ለምን ለህንደዚህ አይነት ወሬ ጆሮ ትስጣለህ እኛ ባንተ እንተማመናለን ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9xАй бұрын

    መልእክተኛው እና ማስተር አብነትን መንካት ማለት በእውነት ልታፍሩ ይገባል እነርሱ ከፈጣሪ የድሀን ጉሮሮ ለአንድም ቀን እንኳን ቢሆን ሊመግቡ የተላኩ ናቸው።

  • @SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
    @SEMIRAMOHAMMED-mu6njАй бұрын

    መልክተኛው እና ባለአደራው ማስተር አብነት ከማጭበርበር ነፃ ናቸው ሰው ሰው የሚሸቱ ልበ መልካሞች እግዚአብሔር ብድራቸውን ይክፈለው ክፉ አይያቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @asnibelhu8843

    @asnibelhu8843

    Ай бұрын

    በካሜራ ሰጥተው ከካሜራ ውጭ የሚቀበሉት ናቸው የሚያውኩት

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807Ай бұрын

    መሲዬ ፈጣሪ ይስጥሽ እሔም አንድ ተስፋ ነው እነሱም ሰፈር ቢቀይሩ ጥሩ ነው

  • @6s8f7d

    @6s8f7d

    Ай бұрын

    Sefer bekeyeru erasu enesun mageget ayekebedem

  • @zinabaaa6460
    @zinabaaa6460Ай бұрын

    ወይ ጉድ ዘንድሮ በጣም የሚገርም ነገር እየሰማን ነው መልክተኛ አንደኛዬ እግዚአብሔር ይጠብቂህ ❤️❤️❤️❤️❤️

Келесі