"የጊዜ አጠቃቀም የስኬት ቁልፍ ነው" ልጆችን ለዩኒቨርስቲ ማብቃት፣ልጆችስ ምን ይሻሉ ? ሄለን ሾው/HELEN SHOW/HIGHER EDUCATION

Ойын-сауық

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Helen_Show

Пікірлер: 34

  • @yh4es
    @yh4es Жыл бұрын

    ሰላም ይብዛልሽ ሄለን እኔና ባለቤቴ 4 ወንዶች ልጆችን በውጭ ሀገር አፍርተናል ከነሱ ውስጥ ሶስቱ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ስራ ይዘዋል አራተኛው ደሞ ዘንድሮ የመጀመሪያ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪ ነው ይህ ሁሉ ሲሆን ግ ያለ ዋጋ አልነበረም በህይወትም በፋይናንስም ብዙ ዋጋ አስከፍለውናል በተለይ የመጀመሪያው ልጅ ለታናናሾቹ ጥሩ ምሳሌ በመሆን አበረታቷል በዚህ ሁሉ አመት ግን እኛም ሆነ ልጆቹ ሀገር ቤት ሄደን አናውቅም ልጆቹማ ጭራሽ ሀገራቸውን አያውቁትም ግን አማርኛ በደንብ ይናገራሉ ይሰማሉ

  • @LoveAndPeace2424

    @LoveAndPeace2424

    Жыл бұрын

    ዋው በጣም ጎበዝ ወላጆች ናችሁ። ልጆቻችሁም አላሳፈሯችሁም ጎሽ!

  • @getenshayane2902

    @getenshayane2902

    Жыл бұрын

    እኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ

  • @yh4es

    @yh4es

    Жыл бұрын

    @@getenshayane2902 ሁሉም ከበረታ ከፀለየ ልጆቹን ልክ እንደ ጓደኛ ካደረገ የማይወጣ ችግር የለም እኛ ልጆቻችን ልክ እንደ ጓደኛ በስማችን ነው የሚጠሩን

  • @abyewondimu308

    @abyewondimu308

    Жыл бұрын

    Thank God for and your family.

  • @dawitbekele6996

    @dawitbekele6996

    Жыл бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ።

  • @Melkam678
    @Melkam678 Жыл бұрын

    ሰላም ሄለን ፕሮራምሽ ጥሩ ይዘት ያለው ከመሆኑም በላይ የምትጋብዣቸው እንግዶች ባላቸው የካበተ ልምድ ና እውቀት ብዙ እየተማርንበት ነው.በግሌ ዶ/ ር ቸርነት አሜሪካ የትምህርት እድል አግኝቼ ስመጣ ብዙ ቻሌንጅ ገጥሞኝ በነበረ ወቅት ስላረክልኝ ያልተቋረጠ ሙያዊ የምክር የሞራል ድጋፍና ከሲስተሙ ጋር በመለማመድ ውጤታማ እንድሆን ስለረዳህኝ አብዝቼ አመሰግንሀለው. ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክህ. በተለያዮ መድረኮች ላይ ልምድህን ብታካፍለን ብዙ ኢትዮጵያውያን ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ተስፋ አረጋለሁ 🙏

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    ሄለን በጣም ጥሩ ጠቃሚ ሰዎች ናቸው እንዴት እንደምናገኛቸው የሁሉን እድራሻ ብናውቅ

  • @hanichog

    @hanichog

    Жыл бұрын

    1. Ethiopia education initiatives

  • @hanichog

    @hanichog

    Жыл бұрын

    2.ETScollegebound

  • @hanichog

    @hanichog

    Жыл бұрын

    3.my study life app

  • @hanichog

    @hanichog

    Жыл бұрын

    ሰዎቹ ሲናገሩ ቪዲዬው ውስጥ አግኝቼው ነው

  • @hanichog

    @hanichog

    Жыл бұрын

    Haile manas academy

  • @AB-nq7uj
    @AB-nq7uj Жыл бұрын

    Amazing thank you 👍 God bless you 🙏

  • @abyewondimu308
    @abyewondimu308 Жыл бұрын

    Another amazing show. I think Helen the same way you did the show from New York you should sometimes go to Ethiopia and do your show from there too. Like you can go to Haile Minase school and do your interviews there and talk to some of the students too.

  • @amrydender1922
    @amrydender19222 ай бұрын

    Thank you, dear Helen!

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 Жыл бұрын

    thank you so much for your hard work ❤️ I’m proud of them 👍

  • @selambeyene8906
    @selambeyene8906 Жыл бұрын

    ሔለን ያቀረብሽው ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ነው:: እስቲ ናዝሬት ስኩል ለተማሪዎቻቸው ics scholarship program nominate አርገው እንደማይልኩ ታውቂያለሽ ::

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Жыл бұрын

    Thank you we appreciate Helen 🙏

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Жыл бұрын

    ሻሎም ሄለን እባክሽን ሎሳንጀለስ የ ጎዳና ላይ የምትኖር ቤቲ የምትባል አለች በጌታ ይሁንብሽ ሰወች አታጪም ሊረዶት የሚችሉ እባክሽ አግዥያት ህፃን ልጅ ይዛነው ጎዳና ያለችው

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Жыл бұрын

    ኢሄ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው እባክሽ ወ/ሮ ሄለን ? አመሰግንሽአለሁ

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 Жыл бұрын

    Social Media ኡበላሽቶብናል😔

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Жыл бұрын

    Thank you Helen

  • @retasa7652
    @retasa7652 Жыл бұрын

    የኔ ውብ የኔ ቆንጆ በግሌ አመሰግናለው

  • @abyewondimu308
    @abyewondimu308 Жыл бұрын

    Helen you should invite Jomo Tariku to your show.

  • @ProblemSolver-ui2ut
    @ProblemSolver-ui2ut2 ай бұрын

    ejig betam tiru ena lhiwote mnged kulef meker chimer nw betam nw mamesegenew

  • @yaf804
    @yaf804 Жыл бұрын

    Amazing

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 Жыл бұрын

    Tebareki ❤

  • @ethiolove25
    @ethiolove25 Жыл бұрын

    Helen. Your show is amazing . Do you know any resources for mentoring or life coach for young Ethiopians in dmv Area

  • @almazt3763
    @almazt3763 Жыл бұрын

    🙏❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Жыл бұрын

    🙏💛🙏

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f Жыл бұрын

    ፕሮግራሙ ለእናቶይ ከሆነ የ23 አመት እመለሳለሁ 🤣ባይ

Келесі