የገጣሚውን አይን ለመዋስ ሞክር

Фильм және анимация

#dagnachewassefa#ዳኛቸው አሰፋ#gebrekirstos
• የገጣሚውን አይን ለመዋስ ሞክር
ገበረ ክርስቶ ደስታ እድገቱ ና የትምህርት background እውነት የስእል ስራውን ያስቻለው የውጭ ጉዞው ነው ወይ ኢትዮጵያም በነበረ ጊዜ ነው መሰረቱን ያገኘው? ገብረክርስቶስ ደስታ የደግነት ማንነቱን ያገኘው ወይም የሂዎት ዘይቤ ያረገው ለምፅ ከያዘው በኋላ ነው ይህ ህመሙ በስራዎቹም ላይ ተንፀባርቋል የሚል አስተያየት ያላቸው ሰዎች አሉ በዚህ ላይ ዳኛቸው አሰፋ ተሀዝቦቱን ያጋራናል።በሌላ በኩል ደግሞ ከግጥም ስራዎቹ ና ከስእል ስራው በትኛው ነው መጠራት ያለበት ብለው ሀሳብ የገባቸው አሉ እና ይሄን የዳኛቸውን ሀሰሳ ከተከታተሉ የሀሳብ ሸክማቸው ሶስት ጊዜ ጮሇ ይለቃቸዋል ።
ዳይ
ባለጉዳይ
• የገጣሚውን አይን ለመዋስ ሞክር

Пікірлер

    Келесі