የገና ቀን ግን በስራ የደከመ ፊታችሁን በዚህ ሳታሳምሩ የሀገር ልብስ መልበስ የለም አደራ መልካም ገና// MERRY CHRISTMAS

#elsabeautynt #ድንቅልጆች #የገኒቤተሰብrealityshow #derenews #skincare #seifuonebs #comedianeshetu #darkspots #ለተበላሸየፊትቆዳ #ማዲያት

Пікірлер: 490

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ እና ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞች ሰላም ብያለሁ በያላቹሁበት የአላህ ሰላም እዝናት አይለያቹሁ ሰላማቹሁ በያላቹሁበት ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ኤልሲዬ የኔ ውድ አች እኳ እቁ እና አስተዋይ ብልህ ሴት የሴቶች ተምሳሌትነሺ በጣም በጣም እጅጉን ልዩ የሆነ ክፍት ማክስ ነው ከኬሚካል የፀዳ እያንዳንዱን ቪዶሺን ይዘሺ ስትመጭ ተጠቅመሺ ነው የምታሳይው ይህ ደግሞ ይህችን እውነታ የሚያሳይ ነው እውነት አብዛሀኛው ሴት ካች መማር ያለበት ነገር ነው ደሞ እንድህ ውበታቸንን መጠበቅ አለብን እኛ እራሳችንን መከባከብ እንዳለብን ነው ምክንያቱም እንድህ ሺርካልን ባላቸንም ጥሎን አይሄድ👌 ኤልሲዬ እውነት ከዶክተሮች በላይ ነው እውቀትሺ አች የምትለቂያቸውን ነገሮች ውየተጠቀምኩነው በውነት ከልብ እናመሰግናለን እውነት ፈጣርይ ያሰብቢውን ይሙላልሺ የኔ ጀግና ጀግናየ ብዬሻለሁ ለሰዋችመልካም ልብ ያለሺ ትህትና የተመላብሺሴትነሺ ዋው በጣም ምርጥ የፍትማክስ ነው እሞክርዋለሁ ቡናም እራጎም ማርም አለ እመዳም ኩሺና የኔዋ 😍❤እወድሻለሁበርችልኝ👈

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын

    መላኩ ግን እንዲህ አላቸው አይዞቹሁ አትፍሩ ለህዝቡ ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚሆን መልካም ዜና ይዤላቹሁ መጥቻለሁ እንሆ በዳዊት ከተማ አዳኝ ተወልዶላችኀኳ እሱም ጌታ ክርስቶስ ነው። (ሉቃስ : 2 : ቁ 10 11 እንኳን አብሮ አደረሰን ኢልኢ መልካም ነገር ነው ያሣየሽን በርቺ !

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Жыл бұрын

    ኤልስዬ እህቴ ተባረኬ ውዴ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶት በአለ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን መልካም በዓል 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @gurshab3446
    @gurshab3446 Жыл бұрын

    ኤልሲዬዬ እንኳን በሰላም ለገና በዓል አንቺንም አደረሰሽ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽልን ኤልሲዬ ስለምታሳይን ሁሉም ነገሮች ተባረኪልን

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ ሀሳብ ካለ ምንም ብንጠቀም ዋጋ የለውም ለማይሟላ ህይወት እራሳችን ሳንጠብቅ አንድ ቀን ክልትው እንላለን በቂ እንቅልፍ እና እረፍት ብናደርግ ውበት ይኖረን ነበር

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Жыл бұрын

    Beautiful Elsa very convenient and always available ingredients. Thank you so much for your advice. God bless you.

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውብ ሁሌም የምታሳይን ነገሮች በጣም 👌አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ ፀባዬዬ ሰናዬ 👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Жыл бұрын

    ኤልሲዬ እንኳን ሰላም መጣሸ እንኳን አበረ አደረሰን እናመሰግናለን ሁሉ አዲሱ ነገር ዋው ከልብ እናመሰግናለን ዋው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያደረገልን🙏

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በየአመቱ ያድርስን አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን የኔ ውብ እህት እናመስግናለን ክብርት ይስጥልኝ በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ እህታችን💞💞💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆጆ ውህድ ነው ለተጎዳ ቆዳ እናመሰግንአለን

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ እህቴ ስታስረጂ ትህትናሽ አክብሮትሽ ደስ ይላል ተባረኪ በፊት ፊቴን አላየውም ነበር አሁን ግን በአንቺ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው በርቺ

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 Жыл бұрын

    ኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Жыл бұрын

    ኤልሲ ቆንጆ የኔ ባለሞያ ክበሪ ተባረኪልን እንወድሻለን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mahijapi5646
    @mahijapi5646 Жыл бұрын

    ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ ሁሌም ብርቱ ነሽ ጥንካሬሽ በጣም ነው ደስየሚለኝ ውድድድ

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo Жыл бұрын

    እንዴት ነሽ ኤልሲ 🖐በጣም ጠቃማ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን በተለይ ለቆዳችን በጣም አስፈላጊ ነው

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Жыл бұрын

    ኤልስዬ በጣም አሪፍ ነገር በአንድ ጊዜ ነው ለውጥ ያየሁበት አመሰግናለው

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo

    ኤልሳዬ ውድ ኢትዮጵያዊት እህታችን ለተግባርሽ ለትህናሽ እግዚአብሔር ሃይል ብርታቱን ይስጥሽ በርችልን

  • @hanawerku
    @hanawerku Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አኳን ደናመጣችሁ ዋው በጣም ገራሜ ትርትሚትነው ነው የልሴየ በስራ ብዚት ፊቴ ብስቅል ብሎል አጠቀመዋለሁ ሁሌም የምታሳይን ትርትመት በጣም ከከሜካል የፀዳነው ኢልሲየ አናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

Келесі