የገንዘብ ፖሊሲ ተቀየረ ! | የብሔራዊ ባንክ ሙሉ መግለጫ ! | National bank of Ethiopia | dollar exchange |business news

ሰበር፣የገንዘብ ፖሊሲ ተቀየረ ! | የብሔራዊ ባንክ ሙሉ መግለጫ ! | National bank of Ethiopia | dollar exchange | business news | Ethiopian birr | gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 27

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia19 күн бұрын

    በ100 ሺ ብር መነሻ ብቻ በወር እስከ 50 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ ! kzread.info/dash/bejne/gYJqp9iviJPQf6g.htmlsi=u3G_5TYUQBCAF9rG

  • @Beminet1996

    @Beminet1996

    18 күн бұрын

    ባህላዊ ምግብ ቤት ለመክፉት ምን ያህል መነሻ ያስፈልጋል ?????

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu84315 күн бұрын

    ማስታወቂያችሁ በጣም ጥሩና የሚያነቃቃ ነውና ሀገርን መለወጥ የሚቻለው በእንደዚህ ነው።

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal577019 күн бұрын

    ብሩ የመግዛት አቅም እለት በለት ገደል እየገባ እነሱ ጠዋት እና ማታ ይደሰኩራሉ ምን አለ ለማስተካከል ቢሞክሩ?

  • @michaeldemse3944

    @michaeldemse3944

    19 күн бұрын

    mn lemareg eyemokeru ymeslhla?

  • @diramudub6413

    @diramudub6413

    19 күн бұрын

    እስቲ የመፍትሄ ሀሳብ የምንለውን ለምን አንጽፍም? መተቸት ብቻ ሳይሆን ሀገሩ የጋራ ስለሆነ ከእያንዳንዳችን የመፍትሄ ሀሳብ ማቅረብ ይጠበቅብናል። ስልጣን ያላቸው ይህን ሲያነቡ ሀሳብ ሊወስዱ ይችላሉ።

  • @chewabrhenu2311

    @chewabrhenu2311

    19 күн бұрын

    ​@@diramudub6413ሀገር መምራት አልቻሉም በአጠቃላይ ሰልጣን ይልቀቁ የተማረ ይምራት ሀገር በመሀይብ አይመራም የሀገሪቷ ሀብት የጦር መሣሪያ መገዥ ብቻ ሆነ ጦርነት ደሞ ህዝብ ይጨረሳል ሀገር ያፈረሳል የድድብናቸው ብዛት የተገነባ ፍቅ ለኮሊደረ ልማት እያሉ ያፈረሳሉ እነዚህ ደደቦች ሰልጣን ይልቀቁ ይህንን ኮሜንትሰ ያነበብት ይሆን🙄

  • @muhamedkemal5770

    @muhamedkemal5770

    19 күн бұрын

    @@diramudub6413 ምንናገረው ሁሉ ትችት ከሆነ ዝሞም ማለት ሀጣት ነው በዝባዝብኬ ዝም ብሎ ብር ሚፈስበት ያለቅድ ለካስተጨዋች ተብሎ ሚፈስበት ተጠያቂነት ህግ ያልሰፈነበ ብዙዎቹ በፌክ ትምርት ማስረጃ ሚፈነጭበት ሀገር ቁሞ ለመሄድ ይከብዳል

  • @berhanufantu843

    @berhanufantu843

    15 күн бұрын

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው። ታድያ ምን እያደረጉ ይመስልሃል?

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar820019 күн бұрын

    ቀን ፃፊ መረጃ ስታቀርቢ

  • @AtoomGudda
    @AtoomGudda19 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ብ/ባንክ፡የገንዛብ፡ወለድ፡ለአስቀማጮች፡የምሰጡት፡አነስተኛ፡በመሆኑ፡በአንፀረው፡ከባንኩ፡ስበዳሩ፡ወለዱእጥፍነው።

  • @henokmuhe
    @henokmuhe19 күн бұрын

    መረጃን እንዲህ በጊዜ ስታቀርቡ ደስ ይላል። ፖሊሲው ግን አሁን ላይ ያለውን ችግር ይፈታል ብዬ አላስብም።

  • @KedirAbbaMecha
    @KedirAbbaMecha19 күн бұрын

    Thanks

  • @birhanugebeyhu8487
    @birhanugebeyhu848719 күн бұрын

    Yetiyopia beheraw bankm hone lelochi bankoch dehawun yamakele yeserut sira befitim yelem lewedefitim yinorachewal bilen antebikim.

  • @kidumes7941
    @kidumes794119 күн бұрын

    Yemeret policy iskaltekeyer dires nuro aystekakelem.yegenzeb policy minim lewit aymetam.

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu58819 күн бұрын

    ይሄ የወለድ 15% ኮንዶምንየም ስንከፍል ከነበረው 9.5% ተነስቶ 12% ደርሶ አሁን ደግሞ 15% ሊደርስ ነው። ይሄ እንግዲሕ ላለፉት አራት ዓመታት የደመወዝ ለውጥ ባላየንበት ነው። ሌላው በ15 ዓመታት ተጠናቆ በተዋዋልንበት ሁኔታ ነው። እንዴት እንደሚያልቅ እግዜር ይወቀው በተለይ ለመምሕራን እንደማንኛውም ዜጋ ለደረሳቸው።

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater223418 күн бұрын

    አልገባኝም ያንኑ አነበብሽው

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l19 күн бұрын

    12 አመቱን 6 ከመቱንም እኩል እኀርዳለሁ አለ ። ምድሪቱን አፈራርሳለሁ እምባሽን የፈሰሰዉን ደም እበቀላለሁ አለ ።

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l19 күн бұрын

    አአአአአራዳ ተጠቃሚ የለም ተጎጂም የለም አለ ,። እኀርዳለሁ ምድሪቱን አፈርሳአለሁ ከለኝ , ብታምን ባታምን ብሰማ ባሰማ አሳይሻለሁ አአሳይሻለሁ አለኝ ዉዉዉዴ ፈጣሪዬ ዴ!!!!! ሳለሁ

  • @demelashzerihun2655
    @demelashzerihun265519 күн бұрын

    መቼ ነው መግለጫው የወጣው ምንጩስ????

  • @nano2012

    @nano2012

    19 күн бұрын

    ፋና ቲቪ ዩቲዩብ ላይ ትላንት ተለቋል::

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l19 күн бұрын

    እናት ገሎ ዉረሺ ቀበሌ ባሏ እንዲህ አላት ለባሌ ሴት መግዛት ይህንን ያሰብከዉ የኔ ችግር ሆኖ እኔ ተናግሬ ጠይቄ ወይ የእናንተን መንፈሰ ና ሰሜት ለማርካት ወይ ቸስች ለመሰራት የማታቀዉን ሴት ሸጦ ?????ጠይቁ እራሳችሁን ???? በሰሜት በመንፈሳችሁ ወሲባዊ ጦዘት ምክንያት ፈጥሮ ለመብላት ???አላቅም ሰለ ባሌ ሸለ ትዳሬ ችግር አዉርቼ አግቡኝ ጠየኩ ተበደልኩ ሌላ ወንድ ፈለኩ ደላላዉ ብር ይሰጡሻል ?!?!

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l19 күн бұрын

    ፓፒ ማን ሞቶ ማን ይ ቀማል ይላል ሰፈርድ በትክክል ነዉ አለ ። እኔ ና ቤተሰቤ የፈጣሪ ነ ን ። ይመልሳል

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l19 күн бұрын

    ደደደደደላላዉ ጅብ ብር እንሰራ ለሰፈር ቡሎ ለራሱ ሼር ገዝቶበት አላቀዉም እሱን ፈጣሪ ምሰክር ሁሉም ፈጣሪ ላመልሰ መጣ የላችሁም አለኝ ። ትክክለኛ ዳኛ ። የመዋጮ ማናጀር ለቸርቹና ለሰፈር ትትረፍ ሆሆሆ ተጫወተባችሁ ። ፈጣሪ ፈረደ ታያላችሁ ። ምድሪቱ የለችም ፈርሳ አሳየኝ ፈጣሪን 3 2ሆናችሁ ሰትጠፉ አየሁ ። ታያላችሁ ፀልዩ ዉጡ ከዚ ቤት ።

  • @maliyajeylan-q9v
    @maliyajeylan-q9v19 күн бұрын

    😂

Келесі