የዱሮ እናቶች እና የአሁን እናቶች

Ойын-сауық

Пікірлер: 195

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid23858 ай бұрын

    ከእናቲቱ የልጀቱ ትወና 😂😂😂😂😂 ሀዩን አድናቂወች👈👍👍👍👍

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc8 ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤❤ ምርጥ ትወና የድሮዋ እናት 😂😂

  • @user-ok5kq7fy4r
    @user-ok5kq7fy4r8 ай бұрын

    እኔምለው ፊዚካልሽ የሚቀያየረው ነገር አጅብ ሀዩየ ቅመም ማሻ አላህ

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon16328 ай бұрын

    እውነት ነው ሰርተሽዋል 😂😂 ፣ግን የድሮ የአስተዳደግ ዘዴ ልጆች ልፍስፍስ እንዳይሆኑ እና ጠንካራ እንዲሆኑ ያደርጋል ...

  • @seadakedir6832

    @seadakedir6832

    8 ай бұрын

    ትክክል ነሺ

  • @reyanyoutub2743

    @reyanyoutub2743

    8 ай бұрын

    የሁኖቹም በጥፊ ነው የምየጥወለውሉት ረሰቸውን ለመከበድ ነው እንጂ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr7 ай бұрын

    የተመታሽ ልጅ እደት እደምተዉነዉ ነዉ እኮ😂😂😂 የኔ ቆጆ❤ የኔ ጀግና ሥወድሽ❤

  • @user-iw2mv6sl4h
    @user-iw2mv6sl4h5 ай бұрын

    መሻአላ በትክክል ሰርተሽዋል😅❤

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn8 ай бұрын

    ወይ አቺ ልጅ ልክ ነሽኮ የድሮ እናቶች አባቶች እደዚህ ናቸው እኛ እደዚህ ነው ያደግነው

  • @user-zb8fc2dp3s
    @user-zb8fc2dp3s3 ай бұрын

    😂😂😂 የልጂቱ ትወና 👍👍

  • @user-sh5vx8yh8c
    @user-sh5vx8yh8c8 ай бұрын

    ትክክል ናሽ አይ ያኛግዜ ረምላ ሁሉኑም ትችይባ ታላሽ

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g19 күн бұрын

    ምርጥ ትወና ክክክክክክክክክክ አይ እረምሊ ዘና ነው የምታዴርጊኝ ሀዩየ

  • @zemzem324
    @zemzem3248 ай бұрын

    ማሻአላህ ራምሊ ውዶች100እናስገባት እህቶች

  • @Lulu-55555
    @Lulu-555558 ай бұрын

    ክክክ ካች የልጂቱ ትወና ገራሚ ነው❤❤❤

  • @umuabdurahman2793
    @umuabdurahman27938 ай бұрын

    ሀሀሀሀ ወይኔ ሀዩ የእናቷ ቀበጥ ተወነችውኮ❤❤❤❤❤እድግ በይ

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y8 ай бұрын

    ልጅቱ ክክክክ የዉነት ማስመሠሎ ሱበሀን አሏህ

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n22 күн бұрын

    እዉይ ትዝታ ወላሂ አያቴን አስታወሽኝ እረምላየ

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈እማማ ደህናነዎት 😂😂🙈🙈ወገብዛላሽን ማነው እንዲህ የተባለ 😂😂 እማ እኔ ለራበው አላዝንም ለጠገበውነው ትላለች ለምን ስንላት የረባው አርፎ ይቀመጣል የጠገበው ከላይ ከታች ከቆጥ እምድር ይላል ለዛነው የማዝነው ትላለች 😂😂😂

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t8 ай бұрын

    አቤት አቤት ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ ረምሊ 😂😂😂😂😂😂

  • @smiranasa6987
    @smiranasa69877 ай бұрын

    ምርጥ ትወና ረምላየ ትችያለሺ

  • @ksaksabbksaksabb2349
    @ksaksabbksaksabb23498 ай бұрын

    የኔውዲ እረምልየ እዲሜና ጤናለ እናቶች እነሡናቸው ትክክል

  • @user-qt9st2cx8d
    @user-qt9st2cx8d8 ай бұрын

    ያንቺስ የተለዬ ነው ኡኡኡይ😂 ❤❤

  • @HahaHa-hf6uj
    @HahaHa-hf6uj8 ай бұрын

    የኔ ማር ማሻ አላህ ምንም ብሠሪ ያምርብሻል አላህ ልጆችሺን ጥሩ ደረጃ ያድርሥልሺ ❤❤

  • @AssffAssff-gp6qy
    @AssffAssff-gp6qy8 ай бұрын

    በትክክል ሰርተሽዋል ረምሊ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha81168 ай бұрын

    ክክክክክ ካንች የሚጣዬ ነወ ያሳቀኝ አረንዴወ እራምሊኮ አትሰሪ ከሰራሸ ቅመም ነሸ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal18658 ай бұрын

    ክክክክክ አይ ራምሊ ሁሉ የሚያምርብሽ ሀዩቲ ማር

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah82068 ай бұрын

    Wow amazing masheallah 💞 👏

  • @saadas9954
    @saadas99548 ай бұрын

    ማሻ አላህ ሀዩ ክክክክክክክ ዛሬ አሳቅሽኝ ኪኪኪ የድሮዋን እናት ላይክ አድርጌለሁኝ አይ ድሮ ሁለመናው ለዛ አለውኮ

  • @zinetzenit2667
    @zinetzenit26678 ай бұрын

    ክክክክ የልጂቷ ነገርስ የኔ ማርርርርር

  • @Rukeya769
    @Rukeya7698 ай бұрын

    የኔ ሴትዮ ወላ ልጆቿሲወድቁባት የምታሳየውእስታይል 😂😂😂😂

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc8 ай бұрын

    ማሻ አላህ ❤❤

  • @alemseid26
    @alemseid268 ай бұрын

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @hayat2582
    @hayat25828 ай бұрын

    ልጂቱ እራሡ ትወና አደኛ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer8 ай бұрын

    ሁሉምያምርብሻል❤❤

  • @HahaHa-hf6uj
    @HahaHa-hf6uj8 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @Fafi26
    @Fafi268 ай бұрын

    እማዬ ትዝ አለችኝ ወላሂ😂😂😂😂😂😂😂 Rዬ 😊

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp8 ай бұрын

    ረምላዬ የኔ ዉድ የመዳም ስራ ድክም አርጎኝ ነበር ፈታ አረግሽ የልጅቶ ማልቀስ😂😂😂 አይገርምም አላህ ያሣድግልሽ

  • @user-ib3qn2vx4k
    @user-ib3qn2vx4k8 ай бұрын

    እኔ ያሳቀኝ የሀያት ማስመሰል😂😂😂😂

  • @user-sk1xw3yf8m
    @user-sk1xw3yf8m8 ай бұрын

    ኢ ወሏህ በትክክል😂😂

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx8 ай бұрын

    ከከከከለሁም የተገባ ሽ ማሻአላህ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r8 ай бұрын

    የኔዋ😂😂😂😂😂😂ሀዩም እንደናቷ ሆነች በቃ😂😂😂😂

  • @SamsungAs-cg6iz
    @SamsungAs-cg6iz8 ай бұрын

    ክክክክሥራሽሁላ ሲያሥቅ አላህይጠብቅሽ 🍫☕🍫☕🍫☕🍫🍫

  • @user-fl5dw2oe9c
    @user-fl5dw2oe9c4 ай бұрын

    ማሻላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai76418 ай бұрын

    ክክክክክክክክ ኣረ በሣቅ

  • @banchu3147
    @banchu31478 ай бұрын

    😂😂😂😂😂የምር ትችያለሽ ውዴ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah82068 ай бұрын

    Masheallah 😅❤

  • @ekrutube
    @ekrutube8 ай бұрын

    ቅመሟን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ ማሻአላህ ሚጣየ

  • @fatum164
    @fatum1648 ай бұрын

    እረምላዬ ያምርብሻል የኔውድ❤

  • @rabiaali7379
    @rabiaali73798 ай бұрын

    ይመችሽአቦ

  • @njmj4091
    @njmj40918 ай бұрын

    ማሻአላህ ያምርብሻል ሁቢ

  • @yarb481
    @yarb4818 ай бұрын

    ረምላዬ የኔስስት❤❤😂😂

  • @safeya6751
    @safeya675113 күн бұрын

    መሸ አለህ❤❤❤

  • @Momi.87
    @Momi.878 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂በሣቅ ገደልሽኝ ከምር

  • @fatum164
    @fatum1648 ай бұрын

    ሀዩየ የናቷ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc8 ай бұрын

    አይእህቴ,የልጀቴን,ነገር😂👍👍

  • @rabiawali1915
    @rabiawali19158 ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤❤❤ሀዩ የኔ ቀመም ሰወደሺ

  • @leyla354
    @leyla3548 ай бұрын

    😅😅😅😅😅❤❤❤❤Andanya.Nashe.baxamnow.yemewadeshe.Ramela.Hubi

  • @sofayendris2401
    @sofayendris24018 ай бұрын

    የኔቆጆ ሰወድሺኮ ኢሻ አላህ ደሴ ሰመጣ ንገናኛለን❤❤❤

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k8 ай бұрын

    የሳቅምንጭ ክክክክክክክ

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i8 ай бұрын

    ክክክክክክክ ሀይቱ ትውና ትችላለች የኔማር

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube65098 ай бұрын

    ወይኔ የሀዮ ትወና😂😂😂😂😂😍😍ኧረ ማሽቃበጥ መገን የዘድሮ ልጆች አሮይት ዉጠዉ ነዉ የሚወለዱት😂😂😂

  • @sartt4348

    @sartt4348

    8 ай бұрын

    ያስብላል😂😂😂😂😅

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain25608 ай бұрын

    የኔ ውድ ልጄን ትመስላለች

  • @user-iq8tu8wn2n
    @user-iq8tu8wn2n8 ай бұрын

    በጣምነው።ትወናውንየምትችይበት

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q8 ай бұрын

    ርምልየ በትዝታ እናቴን አስታወሺኝ ትችያለሽ😍😍👍👍

  • @7eyahh399
    @7eyahh3998 ай бұрын

    ክክክክበሳቅ

  • @zedusman
    @zedusman8 ай бұрын

    ሀዩ ተዋናይ ልኮነዉ በቃ😂😂😂

  • @maryammengstu
    @maryammengstu8 ай бұрын

    የኔማርሀዪየ

  • @user-jr4cn9tk3m
    @user-jr4cn9tk3m8 ай бұрын

    😅😅😅😅😂 ካች የልጅቱ ማስመሰል አጅብ 😂😂

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim18 ай бұрын

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውድእህቴ እንኳን ደህናመጣሽ❤❤❤

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju2218 ай бұрын

    😂😂😂😂ወዬውውው የዚህ ዘመን ትውልድ

  • @user-jt2re9wc4w
    @user-jt2re9wc4w8 ай бұрын

    የኔ ውብ ስወድሺ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j8 ай бұрын

    ሀዮየየኔቆጆ😂😂😂😂😂😂

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g8 ай бұрын

    መነጠሩ አምሮብሻል እናቴን አሥታወሺኝ

  • @user-jd7nv2qd6i
    @user-jd7nv2qd6i8 ай бұрын

    ሀሀሀ አየ አያት ከአች እሶ ማለቀሶ

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz6 күн бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤😂😂😂😢😮

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d8 ай бұрын

    ክክክክክ😅😅😅😅

  • @user-bu1ez1zn1i
    @user-bu1ez1zn1i8 ай бұрын

    ያቺስ ከፋ😅😅❤❤❤❤

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w8 ай бұрын

    አይማማዬ 😂😂😂ወደቀቺ ተውናዋለቺ

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n8 ай бұрын

    እናቴ ነበረች ተሰበረኩ ሰላት ካልጠገቡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበር እሰይ ደግ የሆንሽ ነበር የምትለኞ

  • @hadushberhe5786
    @hadushberhe57867 ай бұрын

    እዉነት ያሁኑዋ እኔነኝብዘብጥ😂😂😂😂

  • @hayat2582
    @hayat25828 ай бұрын

    😅😅😅😅😂😂😂 የሣቄምጭ ❤❤❤

  • @zehramohammed4470
    @zehramohammed44708 ай бұрын

    አድ የምናደድበትና የሚገርመኝ አለ እናቶቻችን እየገረ እየተቆጡ አሣዲገዉን ያሁኖቹን ልጆች አጥፍተዉ ሥንገርፍ አይወድም ይራገማሉ በሽታ ይምታሽ ምኑዋ ይመታል ምናምን እያሉ እሥራቸዉ ወሥደዉ ሽኩ እኔ ወላሂ ቅጥል ነዉ የምለዉ መልጂነታችን ነዉ ሥራ የምንለምደዉ ግን በደብ ሣንመሠገን እዚህ ደረሥን ያሁኖቹ ሣይሠሩ እደልብ ሣይላኩ እራሥ ላይ ሥቀል ወይ ግዜ

  • @gyt129
    @gyt1298 ай бұрын

    ክክክክክክክ ይመችሽ ከነ ልጅሽሽሽሽ

  • @sulihenur8784
    @sulihenur87848 ай бұрын

    እኔ የገረመኝ የጡንጥዋ ራያክሽን ነው ሀሀሀሀሀ

  • @DitaKedir-bl7hk
    @DitaKedir-bl7hk8 ай бұрын

    Wey imaye😀

  • @indujed3236
    @indujed32368 ай бұрын

    Ay achi lije 😂😂😂😂😂

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza60728 ай бұрын

    ኧራ ወይኔ ከእናትዪዋ የሀያት ማስመስል እንደ አዋቄ ነዉ 😂😂😂

  • @shuuud1458
    @shuuud14588 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ketfowatube3093
    @ketfowatube30938 ай бұрын

    ተወና አደኛ 🤣

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf8 ай бұрын

    😊😊ክክ

  • @kadotube9947
    @kadotube99478 ай бұрын

    መገን 😂😂😂 እውነት እኮነው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc8 ай бұрын

    😁😁😁😁👍👍👍👍👍

  • @ameinayimam7415
    @ameinayimam74156 ай бұрын

    😍😍😍😍

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube8 ай бұрын

    ማሻአላህ🇪🇹☕😍👍😂😂😂😂

  • @user-wf8lq1st6d
    @user-wf8lq1st6d23 күн бұрын

    ክክክክክክክ

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella51318 ай бұрын

    ኪኪኪ አይ ረምሊ

  • @toyiba...7304
    @toyiba...73048 ай бұрын

    እረ እድህ ፈታ አርጊን ስት ጭቀት ያለብን በጣምነው የሳኩት

  • @abhshgshshhs5613
    @abhshgshshhs56133 ай бұрын

    😂😂😂😂👍👍👍

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo11628 ай бұрын

    🎉እናትሽ ጡፋ አርቢልኝን

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu8 ай бұрын

    እውነት

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed52868 ай бұрын

    ክክክክክክክ እረ ረምላ አችኮ ጉድ ነሽ

  • @toybaali1412
    @toybaali14128 ай бұрын

    😂😂😂😂❤የኔውዶችምርጥትወና

Келесі