የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe

Пікірлер: 125

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen Жыл бұрын

    ሰላም በያላችውበት ውድ ተመልካቾቼ እንኳን በደና መጣችሁ! ሰብስክራይ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ የደውል ምልክቷ በማጥቆር አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮ እንዲደርሳችው ቤተሰብ ሁኑ ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ አበረታቱ ሰብስክራይ ላይክ ሼር ኮመንት እያርደረጋችው ለምታበረታቱኝ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለው።

  • @DinkneshThilahun-lq7qf

    @DinkneshThilahun-lq7qf

    Жыл бұрын

    0

  • @mersenmulugeta1016

    @mersenmulugeta1016

    3 ай бұрын

    ​@@DinkneshThilahun-lq7qfHK no UK I'll I uu pi😅😅😅😅😅😢😊😊😊❤😅😮

  • @yalemwerkabebaw-ny1kw

    @yalemwerkabebaw-ny1kw

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidusTsegaw-et5fv

    @KidusTsegaw-et5fv

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr4dr5zt1x
    @user-wr4dr5zt1x11 ай бұрын

    እርጎ ብጨምሪበት በጣም ይጥማል

  • @menaasefa9937
    @menaasefa9937 Жыл бұрын

    በጣም ጥዑም አሮስቶ እናመሰግናለን

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat43465 ай бұрын

    Wow excellent cook you are my favorite the way you cook the roasted chicken along with potato carrots yummy keep it up sister I'm proud of you

  • @selampetros7003
    @selampetros70038 ай бұрын

    ለጤና ማራ ባኖረው ጥሩነበራ

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs3 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው ዋው የሚገርም አሰራር ነው❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y8 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @WoienshetMulugeta
    @WoienshetMulugeta8 ай бұрын

    Betam yamral👍🏼👍🏼

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi74711 ай бұрын

    Betam konjo new tebarki ❤

  • @Eyob797
    @Eyob79711 ай бұрын

    ጥሩ ትሰሪያለሽ ዕህት በርቺ።

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k11 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻከላህ የኔ ባለሞያ የምወደው ምግብ ዋው ብላፋ በጣም ቆጆና ቀላል አሰራር ነው በርች ቀጥይበት ባለሽበት አላህ ሰላም ያድርግሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ ሶፊየ

  • @YMW7777
    @YMW777710 ай бұрын

    ከዶሮው ስጋ ጋር ሲነፃፀር፣ በጣም ብዙ ቅመም ነው የጨመርሽበት

  • @genetasfaw6702

    @genetasfaw6702

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu66768 ай бұрын

    እጅሽ ይባረክ

  • @kalekedanebanita3959
    @kalekedanebanita3959 Жыл бұрын

    ደስ ይላል

  • @senaitbereket9301
    @senaitbereket93017 ай бұрын

    It’s nice 👍 ❤❤

  • @SmilingCanoe-ev8un
    @SmilingCanoe-ev8un23 күн бұрын

    wawu

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet2 ай бұрын

    selam wud yagere ljoch selamachu bzit ybel beyalachbet ehtachn arif koyta neber enamesegnalen berchagerachn selam thun

  • @BeleteDagne-mm7yc
    @BeleteDagne-mm7yc2 ай бұрын

    Wow👍👍👍👍

  • @yemesrachdemelash8460
    @yemesrachdemelash84606 ай бұрын

    😅thank u I will try it

  • @yezbalemfenta4956
    @yezbalemfenta4956Ай бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @sadanusrah5945
    @sadanusrah59459 ай бұрын

    በጣም ብዙነው ቅመሙ በዝታል

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus4 ай бұрын

    Good job

  • @bettykassaye
    @bettykassaye8 ай бұрын

    Hi.... it nice but i need to u when u put in the stove .thank u

  • @ww-lb8gp
    @ww-lb8gp9 ай бұрын

    Berchi

  • @freweynigishenmihretu7422
    @freweynigishenmihretu74224 ай бұрын

    Thank-you sister

  • @user-gf7co6pp7o
    @user-gf7co6pp7o5 ай бұрын

    Waw nici 🎉🎉🎉

  • @birhanukore2574
    @birhanukore25746 ай бұрын

    ጎበዝ

  • @sarondagenachew6853
    @sarondagenachew68536 ай бұрын

    እውነት ነው እርጎ ቢገባበት ሲዘፈዘፍ ማለት ነው ልዩ ይሆናል

  • @hawashait8758
    @hawashait87588 ай бұрын

    👍

  • @eeeeebro858
    @eeeeebro858 Жыл бұрын

    turu new masheallah gn tnsh feten eyalsh sri

  • @user-mv6uv4pb6z
    @user-mv6uv4pb6z8 ай бұрын

    ለመጀመርያ ጌዜ ነው ያየሁሽ በጣም ወድጀዋለው ተባረኪ

  • @monamohammed5046

    @monamohammed5046

    7 ай бұрын

    Ene melew denchu ena karo yetekele new wey? Yasgebashe enamesgnalen

  • @user-sp5ix5pm6d
    @user-sp5ix5pm6d5 ай бұрын

    Waw

  • @jameelaabdulkhaled
    @jameelaabdulkhaled Жыл бұрын

    ሀለበ

  • @etsegenett.mariam571
    @etsegenett.mariam571 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @AdanechKitchen

    @AdanechKitchen

    Жыл бұрын

    🙏 💕

  • @zmzmalo7487
    @zmzmalo7487 Жыл бұрын

    እናመግናለን

  • @AdanechKitchen

    @AdanechKitchen

    Жыл бұрын

    🙏 ❤ 💕

  • @dagnenetabebe3395
    @dagnenetabebe33959 ай бұрын

    ያለ፡ ኦብን፡ በስቶብ እንዴት መስራት ይቻላል

  • @senaitredi9771
    @senaitredi97716 ай бұрын

    በዳቦ መጋገሪያ መስራት እችላለሁ ወይ

  • @user-gd1ii1jw1u
    @user-gd1ii1jw1u4 ай бұрын

    በጣም ሀሪፍነው በርች የኔቆጆ ለቤትሽ አድስነኝ ቤተሰብ እንሁን🎉🎉🎉

  • @brtukanbrtukan1659
    @brtukanbrtukan165911 ай бұрын

  • @mekdestsegasellassie1163
    @mekdestsegasellassie11638 ай бұрын

    ኸረ ጨውና ቁንዶ ብርብሬ ጨምሪበት ይህንን ሁሉም ያውቃል ሌላ ተፈላሰፌ

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe6972 жыл бұрын

    ❤❤❤👌

  • @mariamfiker5906
    @mariamfiker59069 ай бұрын

    የዶሮ ቅመም ያልሽው ምንድነው ንገሪን

  • @SelamHayelom
    @SelamHayelom Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @GanatBogale
    @GanatBogale11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teresaaraiaberhe2842
    @teresaaraiaberhe2842Ай бұрын

    ቅመሙ ኣብዛሽበት

  • @martaleramo8142
    @martaleramo814211 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ

  • @aada6490
    @aada64904 ай бұрын

    አመስገናለው እህቴ ባንቺ አይቼ ስርቼ መዳሜ በጣም ወዳዋለች ገን እኔ ዮጋት ጨምሬበታለው እጅሽ ይባርክ

  • @hawlet6822

    @hawlet6822

    3 ай бұрын

    የምርሽን ነዉ ልሞክረው

  • @GonderitYalo
    @GonderitYalo7 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉ዋዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @elhamshemsu8519
    @elhamshemsu85192 жыл бұрын

    Betam gobez nesh berchi Ena yene wud doro freezer nw ketach 30 dekika migebaw

  • @AdanechKitchen

    @AdanechKitchen

    2 жыл бұрын

    Betam amsegnalew! Elhamya ketach new

  • @sifen5
    @sifen58 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @oromiyaanbiyyadha
    @oromiyaanbiyyadha2 ай бұрын

    lemin derek sayhon weta?

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh2 ай бұрын

    ስላም🎉🎉ዋውው በርች ደምሪኚ

  • @user-mr4wj5gk8u
    @user-mr4wj5gk8u9 ай бұрын

    ፓሰታ ፍርኖ የፆም የፍሰክ

  • @yordim1240
    @yordim124010 ай бұрын

    ማጣፈጫ የቀመምሽው ምን ምን ነው እህቴ ???

  • @rahejean4212
    @rahejean4212Ай бұрын

    አድዬ እህቴ በርቼ የበግ አሮስቶ ብታሳይኝ ? ተባረኬ❤

  • @user-wu3bw1hc5y
    @user-wu3bw1hc5y10 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-er3np4mg1u
    @user-er3np4mg1u9 ай бұрын

    ግላቨ ብትጠቀሚ መልካምነው እጅሽ ይባረክ ጎበዝ👍💪

  • @senaitbereket9301

    @senaitbereket9301

    7 ай бұрын

    Yes true eve me I wanted to say that

  • @rigatlegesse7356
    @rigatlegesse7356 Жыл бұрын

    10Q sis berchi ❤❤❤❤

  • @AdanechKitchen

    @AdanechKitchen

    Жыл бұрын

    🙏 💕 ❤

  • @Israel-pz6lg
    @Israel-pz6lg6 ай бұрын

    ዋውውውውው ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle55642 ай бұрын

    ❤🎉😊❤❤🎉

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda8597 ай бұрын

    You can wear gloves while mixing and rubbing the spices and the meat. That protects your hand/fingers/nails. Good job.

  • @user-fo6hm6zg3p
    @user-fo6hm6zg3p13 күн бұрын

    የዶሮ ቅመም ማለት ምንድነው

  • @tigisttadesse-bm8ez
    @tigisttadesse-bm8ez6 ай бұрын

    yedero mekememiya mendenew

  • @kedijamohammod285
    @kedijamohammod2859 ай бұрын

    Chew ylem

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe33259 ай бұрын

    ጨዉየለም

  • @user-ru4ml1jt9c
    @user-ru4ml1jt9c11 ай бұрын

    ጨው አይደረግም ?

  • @DerejeGirma-ts9ju

    @DerejeGirma-ts9ju

    9 ай бұрын

    Cew gidi new magib wexix

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa64105 ай бұрын

    ማር እኮ ግን መብሰል የለበትም

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 Жыл бұрын

    Enemesaginln

  • @user-dl6xi2ng1b
    @user-dl6xi2ng1b4 ай бұрын

    Bezeyt metbse yechalal

  • @mariamfiker5906
    @mariamfiker590611 ай бұрын

    የዶሮ ቅመመም ያልሽው ምንና ምንድነው አሳይን ወይንም ንገሪን

  • @emebeterque8725

    @emebeterque8725

    11 ай бұрын

    Yr Dorrow kemm Meden. Newe pl

  • @user-tv7pr9cr9t
    @user-tv7pr9cr9t Жыл бұрын

    እኔምለው ድንቹና ካሮቱ ቀቅለሺዉ ነው

  • @user-wr4dr5zt1x

    @user-wr4dr5zt1x

    11 ай бұрын

    አይቀቀልም

  • @user-yw6tb7eg7o
    @user-yw6tb7eg7o7 ай бұрын

    Waww btaami des zbl aserarha

  • @bamifeke7159
    @bamifeke71592 ай бұрын

    Foyl baynorewus chigr alew

  • @tsehaymulugeta8647
    @tsehaymulugeta86477 ай бұрын

    yetebareke yhun? beman? mnewu bsmeabwel wmenfes kdus ahadu amlak btyi like aderglsh nebere

  • @TsionKiya-eg3et
    @TsionKiya-eg3et2 ай бұрын

    በመጥበሻ ስርሊን

  • @sinidugebremariam1086
    @sinidugebremariam1086 Жыл бұрын

    Thanks sis.

  • @hmmbou49
    @hmmbou4915 күн бұрын

    ማር ዘጋኝ ማር ስጋላይ

  • @user-jn8ks7hk9n
    @user-jn8ks7hk9n6 ай бұрын

    Sorry but where is the salt

  • @romimili6820
    @romimili682010 ай бұрын

    ጨው አይጨመርም

  • @wubalemkassa9965
    @wubalemkassa99659 ай бұрын

    ጨው መቼ ነው ምትጨምሪው?

  • @etagegnmolla8506

    @etagegnmolla8506

    7 ай бұрын

    እረስታዋለች

  • @saraabraham7039
    @saraabraham70399 ай бұрын

    ቅመሞቹን ለብቻ አደበላልቄ ወደ ስጋው ጨምሬ አሸዋለሁ

  • @tigisttadesse-bm8ez
    @tigisttadesse-bm8ez11 ай бұрын

    denechu aletelatem?

  • @selamawithaile5889

    @selamawithaile5889

    8 ай бұрын

    Litachu lay content silale new eskene litachu yaregechw

  • @alemkidane9346
    @alemkidane934610 ай бұрын

    ማባያ ሶሥ አባክሽ ንገሪኝ

  • @selamissak5726

    @selamissak5726

    27 күн бұрын

    quark

  • @rihannahussien5928
    @rihannahussien5928 Жыл бұрын

    ፨፨

  • @adman492
    @adman4924 ай бұрын

    ቅመም በዛ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu392211 ай бұрын

    በጰኮሪማ ፋንታ ቁንዶበርበሬ ቢሆን የእኔ አስተያየት ነው። ፈረንጆቹ እርጎ ይጨምራሉ እኔ እንኳን የሱ ጥቅም አይገባኝም ። oregano በአማርኛ ምንደን ነው? በተረፈ ደስ ይላል።

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A

    @Lesewe-hm2fe1sv9A

    11 ай бұрын

    ጦስኝ

  • @user-et4kj4pq8o

    @user-et4kj4pq8o

    8 ай бұрын

    ጦስኝ

  • @yeshiworkmerkebu5872

    @yeshiworkmerkebu5872

    7 ай бұрын

    ኦሪጋኖ በሶብላ/ዝቃ ቅቤ/ ነው ጦስኝ ታይም ነው

  • @mamush-yy4kp

    @mamush-yy4kp

    6 ай бұрын

    Dear ergo betechemeri betam ytafetal edeza argi new ymiserew.

  • @tigistasfaw2035

    @tigistasfaw2035

    5 ай бұрын

    Basil/በሶቢላ ነው Oregon or thyme​ ጦስኝ ነው@@yeshiworkmerkebu5872

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x7 ай бұрын

    Jesus loves you 💓🤩💓💓💓💓😍💓 Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci94629 ай бұрын

    ምኑን አሮስቶ ሆነ እንዲህ ቆዳውን ሁሉ አንስተሽው ቆዳው መሰለኝ ጣም የሚሰጠው

  • @neimakemal6548
    @neimakemal6548 Жыл бұрын

    Ene lemn endehone ballakm hule ssera yderkbgnal

  • @AdanechKitchen

    @AdanechKitchen

    Жыл бұрын

    Selam 🙏 Neima bemegemrya oven setasgebi be Foil sefneshe asgebew endayderkebeshe

  • @fozumohammed8120
    @fozumohammed8120 Жыл бұрын

    በፓትራ ማብሰል አንችልም

  • @abushemnegesetu140

    @abushemnegesetu140

    Жыл бұрын

    ይቻላል

  • @azeezahashim1899

    @azeezahashim1899

    Жыл бұрын

    You can

  • @znashchebero3313

    @znashchebero3313

    11 ай бұрын

    Ychalal

  • @kiyaye4314
    @kiyaye43142 ай бұрын

    መቅዘን ትወዳላችሁ ከንቱ

  • @user-hg3bw7cr4i
    @user-hg3bw7cr4i8 ай бұрын

    #StopEthiopianGovermentGenocideAmharaPeople

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret24667 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ፎድ ዶሮወጥ ጭኾ ጉመን በስጋ ሽሮ በያይነቱ ጨጨብሳ መላው የ14 ክፍለሃገር ክልል አይባልም ክክልል ለከብት ነው ስለዚህ መላው የ14 ክፍለሃገር ምግብ ነው ኢትዮጵያን ፎድ የሚባለው ይጋባሻል መስመር እየለቀቅን ባህላችን ወጋችን እዲህ ቀላል በሚመስልነገርነው ሁሉንም ያጣነው እናስተውል ምኑ ጠፍቶነው የዶሮ ጥብስ ኢትዮጵያ ፎድ የምትይው

  • @johnabate4731
    @johnabate47313 ай бұрын

    ድንቻ አይላጥም እንዴ እናት

  • @umunuaim
    @umunuaim23 сағат бұрын

    ጨው አይጨመርም

  • @elhamshemsu8519
    @elhamshemsu85192 жыл бұрын

    Atikiltun bemindinew yekelakelshiw

  • @AdanechKitchen

    @AdanechKitchen

    2 жыл бұрын

    altkekeleme tera new Elhamya

Келесі