|የዶ/ር ዐቢይ የሱዳን ጉብኝት በአለምአቀፍ ሚዲያዎች ዓይን| |የጅቡቲ ጣልቃገብነት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም አኳያ ሲፈተሽ|

Пікірлер: 115

  • @asterdefere9540
    @asterdefere954018 күн бұрын

    ተባረክ የኔ ወንድም ኢትዮጵያ ሀገሬ ብዙ ጠንካራ ልጆች አሉአት

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat270218 күн бұрын

    You are very good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @Markanberihun
    @Markanberihun18 күн бұрын

    ሰላም ወንድማችን GAT.ትክክለኛ መርጃ ለኢትዮጵያ የቆመ ምርጥ ሚድያ ሃገርን ስላስቀደምክ ለህሊናህ የምትሰራ ክብር ይገባሃል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc18 күн бұрын

    God bless you and Ethiopia with Ethiopians and Dr Abiy with his family amen 🙏 🙌

  • @NigussieBedecha
    @NigussieBedecha18 күн бұрын

    እንወዳለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ።

  • @elfineshgemechu7952
    @elfineshgemechu795218 күн бұрын

    እውነተኛ ለእገርህ በፅናት የቆምክ ሀቀኛ ምሁር እጅግ አከብርሃለሁ🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale18 күн бұрын

    ሰላም ጌትዬ አንበሳዉ የመከላከያችን አባል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale18 күн бұрын

    አብቹ የዘመኑ ጀግና የኢትዮጵያ መሪ ገና ይመራናል 💪💪💪💪💪💪🌿💪💪🌿🌿🌿🌿🌿💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-hq5dk7rn7y
    @user-hq5dk7rn7y18 күн бұрын

    ወንድሜ ተባረክ አድሜና ጤና አመኝልሃለህ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw571918 күн бұрын

    ሀገር ወዳድ ፕሮፌሰር ጌትነት እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ 🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale18 күн бұрын

    አብቹ ጀግናዉ ማንም ያልደፈረዉን የሱዳን የጦርነት ቀጠና በጀግንነት የሄደ አንበሳችን የአፍሪካ አባት የሰላም አባት ሱዳንን አላህ ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🎄

  • @shim8158

    @shim8158

    18 күн бұрын

    How much he paid you ? Yes we know those two leaders are the east african evil who kills their own people and you are paid pip who talks for servival so we know him he is a killer of his own people.

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale18 күн бұрын

    የኛ ጀግኖች ወታደሮች ሱማሌን ለቀዉ ቢወጡ በሰከንድ ዉስጥ አልሻባብ ሱማሌን ያወድማታል ደካማዉን የሱማሌዉን መሪም አናቱን ይበረቅሱለታል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941518 күн бұрын

    ሰላምህ ይብዛልህ ፕሮፌሰር እናመስግንሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE18 күн бұрын

    አመሰግናለሁ, ወዳጄ!!! ስለ እውነት ዘገባህ ፈጣሪ ላንተና ለልጅችህ ፅድቅ, እኛ ሰላም ፈላጊ ኢትዮጵያውያን አገራችን ምስጋና እናቀርብልሃለን::

  • @user-hw7xf1lz3c
    @user-hw7xf1lz3c18 күн бұрын

    ረ/ፕ በጣም ድንቅ መምህር ነህ ለሀገር ጥቅም እየሰጠህ ላለው እውቀት አዘል ትንታኔህ በጣም አድናቂህ ነኝ። እናመሰግናለን 💚💛❤️ ትልቁና ዋነኛ የሀገር ጥቅም በዕውቀት የታነፀ ወጣት ማፍራትም ጭምር ነው ብዬ ስለማምን ወደ መደበኛ ሙያህ ተመልሰህ በተጨማሪ ትውልድን ለማፍራት የበለጠ ትኩረት ብትሰጥ ብዬ እመኛለሁ🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹💚💛❤️ በርታ ኢትዮጲያ ታመሰግንሀለች🙏🏽🙏🏽

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu141118 күн бұрын

    አይ ፕሮፌሰር እንዳንተ ለማስተማር ዝግጁ የሆነ ሰው እንዴት ለመማር ያቅማማል ለማንኛውም በርታልን

  • @wesenllemma-vt4oc

    @wesenllemma-vt4oc

    18 күн бұрын

    Let God bless you 🙏 🙌 Dr

  • @gethab2306
    @gethab230618 күн бұрын

    Thank you!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye216318 күн бұрын

    ሊወቀሱ የሚገባቸውን ሚዲያዎች ስትወቅስ አንዳንድ ብለህ ስማቸውን ሳትጠቅስ መውቀስህ እኔ ጨዋነትህ አንተን ለመስማት የሚያስገድደኝ የጨዋነትህ ማሳያ ነው።

  • @Black-2024
    @Black-202418 күн бұрын

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዮጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @abebegemechu
    @abebegemechu18 күн бұрын

    Your analysis is highly recommended Keep it up 🎉

  • @mesfenhmaryam8431
    @mesfenhmaryam843118 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለምታደርሰን መረጃ ትንታኔዎች እንዲሁም የግል ምልከታ እናመሰግንሀለን

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera434318 күн бұрын

    GAT 🙏 I appreciate for immediate information .🇪🇹

  • @addisminch
    @addisminch18 күн бұрын

    GAT Media, for Intellectual Analysis !

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew470818 күн бұрын

    ጀግናዉ የኢትዮጵያ ልጅ💪💪💪🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Henok.KMulat-gv1yu
    @Henok.KMulat-gv1yu18 күн бұрын

    Keep up the good work!!!

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian874618 күн бұрын

    Gobez🎉

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke231718 күн бұрын

    You are doing great job በርታ

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz18 күн бұрын

    የእውቀት ሰው ❤

  • @mustefaregassa1030
    @mustefaregassa103018 күн бұрын

    እዉነት መናገር ማለት እንደ አንቴ ያሉትን ያብዛልን

  • @aberadabi1617
    @aberadabi161718 күн бұрын

    ተባረክ ወንድሜ !! ልቅ ና ኋላ ቀር ልማድን እንደ ስልጣኔ መቁጠር ያሳፍራል። ድንቁርና ክፉ በሽታ ነውና ንገርልኘ!!

  • @amantesfay-ro1kh
    @amantesfay-ro1kh18 күн бұрын

    My brother very Good ideya

  • @user-ls6qy1ex9b
    @user-ls6qy1ex9b18 күн бұрын

    ❤🎉❤ berita wedimashen

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse216818 күн бұрын

    ሠላም ወዳጀ

  • @samiabera7894
    @samiabera789418 күн бұрын

    ሰላም ጀግናው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Black-2024
    @Black-202418 күн бұрын

    ▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict399318 күн бұрын

    ❤❤❤ GOD blessed our brother prof.❤❤❤

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh481318 күн бұрын

    በጣም ሀቀኛ ሰዉ ነህ ለሀቅ የቆምክ ❤❤❤❤❤

  • @getnetsharew2494
    @getnetsharew249418 күн бұрын

    ጥሩ ካድሬ ነህ።

  • @bilisumamia8196
    @bilisumamia819618 күн бұрын

    በርታ ወንድሜ!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema351918 күн бұрын

    ሰላም ፕሮፍ ♥️

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin18 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse16 күн бұрын

    ዋው🎉

  • @sewmehone1736
    @sewmehone173618 күн бұрын

    ሰላም ጋት ሚድያችን።

  • @amensisa3648
    @amensisa364818 күн бұрын

    Intellectual analysis at it's best. By the way we met in dembel ago, I'm a fan of your program

  • @behayilumeshesha3874
    @behayilumeshesha387418 күн бұрын

    እናመጣለን🎉

  • @andargetaye9189
    @andargetaye918918 күн бұрын

    የበሰለ አቀራርብ በርታልን

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou928817 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m16 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain85218 күн бұрын

    የተማርየተማር ነው እኔ እምወድ ወላሂ ለመከላከያ ያለክብር ለቤራዊ ጥቅም እማትደራደር አብሽርበርታ ኢትዮጲያ እሚመጥናት መሪ ከሰላሳ ሁለት አመት በዋላ አገኘች

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha38018 күн бұрын

    ❣❣❣❣💯✌

  • @user-wr5vf2ih6m
    @user-wr5vf2ih6m18 күн бұрын

    በርታ ወንድም አለም

  • @derejefanta8445
    @derejefanta844518 күн бұрын

    🙏👍🇪🇹🙏👍🇪🇹

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj18 күн бұрын

    ሠላም ወንድም

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw18 күн бұрын

    ዶ/ር አብይ ሱዳን በመሄዱ ምክንያት ብቻ ቢያንስ 4 ነገሮችን የፈፀመ ይመስለኛል ። 1.በሱዳን ሕዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን 2.ሱዳንና ኢትዮጵያ መካከል የነበረውን መጠራጠር አፍርሷል 3.ኢትዮጲያ በሱዳን ሠላም ያላትን ታማኝነትና ቁርጠኝነት ያሳያል። 4.ያልተጠበቀና ድፍረት የተሞላበት ጉብኝት ነው።

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg18 күн бұрын

    aysemam❤

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian874618 күн бұрын

    11🎉

  • @tenkeromer491
    @tenkeromer49118 күн бұрын

    ምርጥ ኢትዮጰያዊ ምሁር ምርጥ መረጃ ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳተ አጎቴ አክስቴ ጎሳዬ ክልልዬ ሳይል እውቀቱን ለሰው ልጅ በሙሉ ቢያውል?

  • @user-eq9ji7we9r
    @user-eq9ji7we9r18 күн бұрын

    አርቆ የሚያስብ ትውልድ ማፍራት ብቻ ነው ሚያዋጣው

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh124517 күн бұрын

    GAT 👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👋👋👋👌✍️✍️✍️

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila750518 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv18 күн бұрын

    ልማትና ዕድገታችን የሚያቃጥላቸው ኃይሎች ዓላማቸው የሚፈፅሙትን ጥፋት እያቀዱ ማህበረ ስቡ ውሥጥ ስርገው ስለሚገቡ ለሚደርሰው ጥፋት አይጮኹም በጥፋተኛው ላይ እርምጃ ሲወሰድ ግን እርምጃውን ለማስቆም የሚጮሁ ሣፋዎች ሞልተዋልና ቅጣቱ የሚበረታታና በጥብቅ መቀጠል እለበት እላለው ምክንያቱም በፍቅር የማይሰማውን በቅጣት እንዲሰማው መደረግ ሥላለበት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale18 күн бұрын

    ተላላኪዉ ደካማዉ የሱማሌ መሪ ለሴራ ከአገር አገር በመሽከርከር የአገር ገንዘብ ያባክናል ይልቅ ከአብችዬ ጋር ጠጋ ጠጋ ቢል ብዙ ስራ ይለምድ ነበር ከተንኮል ይወጣ ነበር ኢሄ ዉለታቢስ

  • @felekeberhanu8176
    @felekeberhanu817617 күн бұрын

    ከባድ ሚዛን ነህ በርታ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera582218 күн бұрын

    ፕሮፌሰር ጌትነት የተዋጣልህ መምህር ለመሆንህ ከምታቀርበው ተጨባጭ ትንታኔ መረዳት ይቻላል። በዕውቀትና በተጨባጭ መረጃ ላይ ተመርኩዘህ ለቀረብክልን ጥልቅ ትንታኔ ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw18 күн бұрын

    Allah bless Ethiopia ❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale18 күн бұрын

    በአብችዬ ስኬት ደንቆሮዎቹ ባንዳዎችን አቃጥሏቸዋል በቅናት ሊሞቱ ነዉ ገና አብደዉ እራቁታቸዉን እናያቸዋለን

  • @Ethiophiahagare
    @Ethiophiahagare16 күн бұрын

    0:40

  • @kxwolde5718
    @kxwolde571818 күн бұрын

    ወንዱሜ አገርህ ላይ ሆነህ ስታስደስት!!!

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE18 күн бұрын

    እልልል!!!" ፈጣሪ ሰማኝ!!! አምላኬን አመሰግናልሁ!!! በስካራም ሾፍሮች, መንጃ ፈቃድ በሌላቸው, በግድየለሽ ሾፌሮች የሚገጩ ዛፎች, የሚፈርሱ ድልድዮች, የቀለበት መንገድ መለያዎች ተሰርተው ወር ሳይሞላቸው ሲሰባበሩ, ሲፈርሱ ሲደቁ እያየን ምነው ሕግ የለም ወይ ስንል ነበር:: ባንድ ዘላላ ሾፌር በሚሊየን የሚቆጠር የአገር ሀብት ሲውድም በዝምታ የሚታለፍበት አመታት ነበሩ:: ያ ዘመን ይቆጫል:: ከሚጠፋው ዛፍ ና ንብረት አኩአያ መቶ ሃምሳ ሺ ምንም አይደለችም:: መኪና የተገዛችበትን ግማሽ ዋጋ ነብር መቅጣት::

  • @ibrahimabdo705

    @ibrahimabdo705

    17 күн бұрын

    በትክክል!!

  • @TemesgenGoshu
    @TemesgenGoshu17 күн бұрын

    የኛ ወንድም በርታ ሚድያ በውሸታሞች ብትያዝም የእውነት ሚድያ ግን እየበራች ትገኛለች ።

  • @halimayassin7230
    @halimayassin723018 күн бұрын

    Bertalin assistant professor

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg18 күн бұрын

    please check sound 😊

  • @TBD37
    @TBD3718 күн бұрын

    ህገወጥን መቅጣት የግድ ነው ህግ ይከበር

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale18 күн бұрын

    እነዚህ ትናንሽ ደካማ አገሮች ተንቀጀቀጁ ምነዉ የምን ቅናትና ተንኮል ነዉ ኢትዮጵያ እንደንስር ከፍፍፍፍ ስትል

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa392716 күн бұрын

    ይህን ያህል ወንበር ሲሰበር ለምን ፀጥታ አስከባሪ ለምን የሰበሩትን አልያዘም

  • @Rastaf-sm4ii
    @Rastaf-sm4ii18 күн бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ጌትነት :: ፖለቲካን ጥሩ መተንተን ትችላለህ ግን ስፖርቱን ለስፖርተኞቹ ተውላቸው!

  • @ibrahimabdo705

    @ibrahimabdo705

    17 күн бұрын

    ጅላ:ጅል!!!

  • @abateabate6177
    @abateabate617718 күн бұрын

    Hi! Ocean 😅😅😅😅

  • @dontmiss53787
    @dontmiss5378718 күн бұрын

    ባጭሩ፤ ያ ስፖርት ክሌብ ላይሴንሱን መነጠቅ እና ተገቢውን ቅጣት ሊቀበል ይገባል። ከለትለት መንግስት ድድብናውን በዚያች ሀገር እያሳየ ነው። In whatever part of the world, law enforcement is primary duty of a government. በሌላው አገር አይደለም ዛፍ ገጭቶ መንገድ ላይ የቀባውን ቀለም የፋቀ ተገቢው ቅጣት ይቀበላል።

  • @YesufRedi-x8n
    @YesufRedi-x8n17 күн бұрын

    እበክህ በእይታ እያራክ አቅርብልን more እንድነቀቃ ይራደነል

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain85218 күн бұрын

    አንዝትም በታሪካችን የሰውአገርም ሄደን አንወርም ነገርግን መታቹበነካቹንእናምለሹታዩታላቹ አትኩን ትንሽቀበሌ ምታክሉአገራት እንከባበር

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa392716 күн бұрын

    ክፍያው በጣም ትንሽ ነው ቢይንስ 500ሺህ እና መልሶ ማስተከል እስኪፀድቅ እንዲከባከብ ማስደረግ

  • @amensisa3648
    @amensisa364818 күн бұрын

    "aysemam" eyalu sabotage mesrat aychalm.

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg18 күн бұрын

    no sound 😮😮

  • @daddubai8470
    @daddubai847018 күн бұрын

    ምሁር ማለት እንዳንተ ነው ያንተ ዓይነቱን ያብዛል

  • @maruworkineh2048
    @maruworkineh204816 күн бұрын

    ከርሳም መማር እንዳንተ ከሆነ ቢቀርስ

  • @fantasennay
    @fantasennay18 күн бұрын

    ጋትልን አቦ ።

  • @JonMan-vz6gy
    @JonMan-vz6gy18 күн бұрын

    ሱማሌ ያሉት የኢትዮጵያ ወታደር ይቀጥሉ ተባለ እንዴ

  • @abebechlema3671
    @abebechlema367117 күн бұрын

    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ አይ ከርሳሙ ሆዳሙ ሌላ ምን ልታወራ ከዚህ ሌላ

  • @abebechlema3671
    @abebechlema367117 күн бұрын

    አረ ባክህ ገፅ ግንባታ አይ ካድሬው

  • @user-zi6fo6ud2k
    @user-zi6fo6ud2k18 күн бұрын

    ፕሮፌሰር ይገርማልኮ የስታዲዮም ወንበር ይሰብራል የተተከለ ችግኝ ይነቅላል በህግ ሲጠየቅ በብሔር ማንነቴ ታሰርኩ ይላል

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa392716 күн бұрын

    ኮፔረሽኖችና ድርጅቶች ቆሻሻ ከጣሉ ከ1000000እስከ 5000000 ብር ከተማ አስተዳደር መቅጣት አለበት

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d18 күн бұрын

    ሌላ ሃገር ውስጥ የጠጣህበት ፕላስቲክ የኮፊ መንገድ ላይ ከጣልክ ከተማ በማቆሸሽ ተብለክ ትከሰሳለህ ሚለቅህ የለም የኤሌትርክ ፓል ከገጨህ ኢነሹራንስ ከሌለህ የገጨህው ትከፍላለህ

  • @MelonaGetachew
    @MelonaGetachew18 күн бұрын

    ሳር ከሚግጡ እንስሳ አንዱ አንተ ነኸ

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa392716 күн бұрын

    በውጭ አገር ወረቀት አስፋልት ላይ ብትጥል 5000ዶለር ትቀጣለህ

  • @yosefahferom6893
    @yosefahferom689317 күн бұрын

    ይሔን ቂጥ ፊት ስሰማዉ ትዉከቴ ይመጣል ወንድ አይመስለኝም አሕያ ይመስላል😂

  • @GetyeMulye
    @GetyeMulye18 күн бұрын

    ጅብቲ ቁጥር አንድ የኢትዮጵያ ጠላት ነች።ለምንየኢትዮጵያ መንግስት ጊሌን ለማስወገድ እንደማይሰራ አይገባኝም።

  • @genetwoldekidan-yz9ol
    @genetwoldekidan-yz9ol18 күн бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎

  • @user-fw7mv8wi8x
    @user-fw7mv8wi8x18 күн бұрын

    ፋራ ፌሰር እብድ።

  • @user-gm1if9bf8w
    @user-gm1if9bf8w18 күн бұрын

    ምን ትሆናለህ ሆዳም ገልቱ

  • @mickymarakimultimedia4M
    @mickymarakimultimedia4M18 күн бұрын

    Unsubscribe

Келесі