" የአዲሱ ሰው መገለጥ ዓላማዎች " || new ethiopian protestant || 2022

" የአዲሱ ሰው መገለጥ ዓላማዎች " || new ethiopian protestant || 2022 #አገልጋይ ነቢዩ ሺፈራው || Nebiyu Shiferaw
The New Person Ministry is to proclaim and teach that Christ lives in us all over the world and to show people His fellowship in their lives.
#sibket
🔴 Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited !!
Copyright © The new person ministries 2022.

Пікірлер: 4

  • @thenewpersonministries
    @thenewpersonministries Жыл бұрын

    የአሮጌው ሰው የሚኖርበት ዓላማ • አሮጌው ሰው ተፈጥሮአዊው የሥጋ ማንነታችን ነው (አሮጌው አዳም)፡፡ • የአዳምን መተላለፍ ይኖራል በዚህም ምክያት ህግ በሙሴ አማካኝነት ተሰጠው፡፡(ሮሜ 5:13-14) • ሕጉ ፍጹም ቢሆንም አሮጌው ሰው በመንፈሱ ሙት ስለነበር መታዘዝ አልቻለም፡፡(ሮሜ 7:12) (ሮሜ 8:7-8) • ስለዚህ ከሮጌው ሰው የሚኖረው ከአዳም ለወረሰው መተላለፍ ነው፡፡ አዲሱ ሰው የሚኖርበት ዓላማ አዲሱ ሰው የሚኖረው ለተፈጠረበት ዓላማ ነው  አሮጌውን ሰው ለመግደልና ለመስቀል ይኖራል፡፡ (ገላ. 5:22-24)  ለፅድቅና ለክብር ይኖራል፡፡ (ሮሜ 8፡28-30)  በመንፈስ ቅዱስ በመታዘዝ በልጅነት ማንነት ይኖራል፡፡ (ሮሜ 8፡14-17) (ሉቃ4 4:1)

  • @gospelsingerfevennigussie1794
    @gospelsingerfevennigussie1794 Жыл бұрын

    🔥🔥🔥 Amazing 💞

Келесі