የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ መግቢያ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ/ጉባኤ ተዘክሮ ዘሐዲስ ኪዳን/ ጉባኤ ተዘክሮ ቁጥር 2

Пікірлер: 32

  • @biskutzele4534
    @biskutzele45343 жыл бұрын

    Amen Amen Amen lememihrachin kale hiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @maregiehagos1613
    @maregiehagos16132 жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የዘመናችን ሐዋርያ በረከትዎ ይደርብን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu98713 жыл бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ ይፍቱኝ

  • @user-mw5ui6kd7h
    @user-mw5ui6kd7h4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Ysemaln Abatachn

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    4 жыл бұрын

    አሜን።

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56093 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን አይነ ልቦናችን ያበራልን ፈጣሪ💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇨🇳🇨🇳

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    👉kzread.info/dash/bejne/eqCllbJwoM6wm6w.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit28042 жыл бұрын

    አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @user-by3ow3pd4l
    @user-by3ow3pd4l3 жыл бұрын

    አሜን ይፍቱን አባታችን ቃለህይትን ያሰማልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። 👉kzread.info/dash/bejne/eqCllbJwoM6wm6w.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin abate timirtiwu tafachi new egziabher yitemesigen yihun

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z3 жыл бұрын

    እሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የሰማነውን ከልቦናችን ያሳድርብን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham55863 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56093 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!🙏🙏🤲🤲

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    👉kzread.info/dash/bejne/eqCllbJwoM6wm6w.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Yenenm kirfit yansalig

  • @user-du3hc6eh4e
    @user-du3hc6eh4e4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68413 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @user-uk2cf9lw4b
    @user-uk2cf9lw4b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃላህዉትያስማልን

  • @quninuquninu9586
    @quninuquninu95864 жыл бұрын

    ወገኖቼ ኦርቶዶክሳውያን ሆይ እባካችሁ እኚህ ታላቅ አባት የሚያስተምሩትን በመጽሐፍ ይጽፉት ዘንድ ግድ በሏቸው። የሚያስተምሩት ትምህርት በሌላ ቦታ የሚገኝ አይደለም። እባካችሁ ይህንን ምሥጢር ለትውልድ በመጽሐፍ በማስተላለፍ አግዙን። እኛም በሩቅ ሆነን እንዲደርሰን። እግዚአብሔር ጉባኤውን ያስፋልን።

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    እሽ። እናስተላልፋለን ።

  • @girumgizaw5179

    @girumgizaw5179

    3 жыл бұрын

    "ጸያሄ ፍኖት" የሚል ድንቅ መጽሃፍ አላቸው። አንብብ

  • @hanaalamu9871

    @hanaalamu9871

    3 жыл бұрын

    እዉነት በጣም ያስፈልገናል

  • @hanaalamu9871

    @hanaalamu9871

    3 жыл бұрын

    @@girumgizaw5179 የት ነዉ እሚገኝ

  • @blenkifle4730
    @blenkifle47304 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰብስክራብ በማድረግ እንከታተላለን እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ጸጋ ያብዛላችሁ

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    4 жыл бұрын

    አሜን።

  • @gebretsadikgetu3938
    @gebretsadikgetu39384 жыл бұрын

    ሌላ 2ኛ ጉባኤ ተዘክሮ ሆኖ ክፍል1 ነው አይደል?

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    4 жыл бұрын

    አዎን። ሌላ ጉባኤ ተዘክሮ ነው። ነገር ግን ክፍል 1 ሳይሆን መግቢያ ነው። መንደርደሪያ።

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit28042 жыл бұрын

    አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን።

Келесі