የዳዊት ድሪምስ ለጥያቄዎቻችሁ ሙሉ ምላሽ

21 ቀን ፓራዳየም ሺፍት ስልጠና በ +251938 252525 በመደወል ይመዝገቡ
አድራሻ 22 ማዞሪያ ባታ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ
Facebook:- #DawitDreams
KZread kzread.info/dron/b3e.html
...
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video
...
#Motivation #dawitdreams #etbiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes
#thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #newclass

Пікірлер: 275

  • @fireselamhailu7802
    @fireselamhailu78022 жыл бұрын

    በእውነት ነው ለማመስገን ቃል የለኝም ድንግል ማርያም ከነልጇ ጠብቃህ ከዚህ የበለጠ ቦታ ታደርስህ፤ እኔ 3 ልጆች አሉኝ ገና ወጣት ነኝ በአንድ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ እየሰራሁ ነው፤ ባለቤቴም የታክሲ ሹፌር ነው ግን ሁልግዜ ተመሳሳይ ኑሮ ነበር የምንኖረው፤ በህይወታችንም እጅግ ከባድ የሆኑ ግዜያትን አሳልፈናል፤ በዚህም ጠንካራ መሆናችንን አይተናል፡፡ የአንተን ፕሮግራም ከቤተሰቦቼ ጋር በመሆን ሁልግዜ እናያለን እኔም ልጆቼም በጣም በተደጋጋሚ ከመስማታችን የተነሳ ሁላችንም እራሳችንን ወደ ማየት ውስጥ ገብተናል፡፡ ለምሳሌ እኔ ዲፕሎም አለኝ ግን ዲግሪዬን መቀጠል ፈልጌ ብዙ አመት ወስኖ የመግባት ችግር ውስጥ 10 አመት አሳልፌያለሁ፤ በተጨማሪም ከስራዬ ጎን ለጎን የሆነ ነገር መስራት እፈልግ እና ምን እንደምጀምር ግን አላውቅም ነበር፤ አሁን ያንተን ፕሮግራም በተደጋጋሚ ከመስማቴ የተነሳ አንድ ዓመትን ደጋግሞ ከመኖር አውጥተሃኛል፤ ወደ ተግባር መለወጥ ጀምሬያሁ፤ በዚህም ከስራዬ ጎን ለጎን ህልሜን ለማሳካት የራሴን ስራ ማታ ላይ እና ቅዳሜና እሁድ እቤቴ ውስጥ ሆኜ የሚሰራ ስራ በትንሹ ጀምሬያለሁ ነገ ላይ ትልቅ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡ ልጆቼ አንዷ 12፣ 6 እና 3 ዓመታቸው ነው መኝታ ቤታቸው ምቹ ባይሆንም በሚተኙበት ክፍል ግን እኔ ድንቅ ነኝ ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜ ይቻላል ነው ህልሜን ለማሳካት መክፈል ያለብኝ መስዋትእነት ያለምንም ድርድር እከፍላሉ የሚል ጽፈው ሳይ በጣም ደስ አለኝ እኔም ከዚያ ግዜ ጀምሮ ከእንቅልፋቸው ስቀሰቅስ ይሕን በጆሮቸው ስልላቸው በፍጥነት ይነሳሉ እና እኔና እና ቤተሰቤ በጣም እንወድሃለን፤ እናመሰግናለን በርታ በጣም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ፡፡

  • @user-vl1ih5qb9c

    @user-vl1ih5qb9c

    Жыл бұрын

    በርች ዉዷ ጀግና ነሸ

  • @BayaNegn-lk1fm
    @BayaNegn-lk1fm Жыл бұрын

    You have a creator ability and strong memory to share for our journey lives.

  • @mahmoudadria1038
    @mahmoudadria1038 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወድማችን ኪበርልን የበለጠ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በድጋሜ እናመሰግናለን

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    ለማመስገን ቃል የለኝም ተባረክ ወንድማችን እንደእናንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @serkalmbelete3091
    @serkalmbelete30912 жыл бұрын

    ዳዊት እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው እንደሚያዘጋጅ አምናለው ሆኖም በዚህ በኔ ዘመን አንተን ስላዘጋጀልኝ ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ለአንተም መልካምነትህን ያብዛልኝ 27ኛ ባች ነኝ

  • @hethem9623
    @hethem96232 жыл бұрын

    ዳዌት ተባረክ አሁን አንተ እምታደረገውን ለማድረግ በጣም ብዙ ነገሮች አስቤ ፀፌ ወደ ጉዳናው መንገድ ጅምሬ ነበረ እዬሆነ ስላዬውት በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ይመስገን አሁን እሪል ስቴት ፖላን ነድፊ እዬስራው ነው እንደሜቻል ስላሳዬህኝ እንደገና THANK YOU 🙏🏼 አንድ ቀን በምስክረነት መጥቸ እመስክራለው SEE YOU SOON 🔜 THE TOP OF ONE 🏔MOUNTAIN IT IS THE beginning of the others MOUNTAIN ⛰ KEEP GOING I’LL SEE YOU IN THE TOP 🔝

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu51862 жыл бұрын

    Never seen an enlightened person like you. Always bless the day I meet you Dave. U r supper.... keep shining. We love you....

  • @meseretberihun8357
    @meseretberihun83572 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ እ/ር ይሥጥህ ።ትውልድ ህይወት ግራ ግብት ብሎት መፈጠሩን ጠልቶ ምድር ሲኦል በሆነበት በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት ከአምላካችን እና ከራሳችን ጋር አስታራቂ ከፈጣሪ ተላከልን እግዚአብሔር ከምንም ነገር ይጠብቅህ እና ለሰው ሁሉ ድረስለት።እኔ ባሕር ዳር ነኝ መጽሀፍህን እያነበብኩ ነው ለህቶቸም ጋብዣቸው በጣም ተደስተናል ተመስገን ........................

  • @QuantumStulmy21

    @QuantumStulmy21

    Жыл бұрын

    ደስ ይላል..ወንድሜ ህልምህን ኑረው ኢትዮጵያን ተአምር አድርጋት!♥️

  • @QuantumStulmy21

    @QuantumStulmy21

    Жыл бұрын

    @@mershaabebayehu3095 አንተ የራስህ ካልሰራህ ስለሰው ምን ይረባሀል?!አንተ ግን ድንቅ የድንግል ልጅ ነህ ስለምን ዝም አልክ?!

  • @dawitdreams

    @dawitdreams

    Жыл бұрын

    ዘወትር ሐሙስ በ 12:00 ሰዓት ዳዊት ድሪምስ በአለም ዙሪያ ለሚገኙ ኢትዮጲያውያን በሙሉ የአእምሮ ምግብ ሊመግበን በ Dawitdreams KZread ተዘጋጅቷል :: ይቀላቀሉን ::

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew63972 жыл бұрын

    ለማመዝገን የእውነት እላሌው ቃላት ያጥረኛል እሜብራሄን ጨምራ ጨማምራ እሷ ትባርክ ፈጣር ባንቴ አንደበት ገብቶ ለሌሎች እንዲትቴርፍ ያደረገ አምላክ ሌሎችንም ያብዛልን

  • @soniyakemali2605
    @soniyakemali26052 жыл бұрын

    I feel better when I see u Dawit allha bless you 🙏 ❤

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 Жыл бұрын

    Thank you d God bless you brother I wish I know you 10 15 years ago .I when I was younger.but still i can better then before. I can be yes I can acopletion my beautiful drams. The lord is is with me.

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad53802 жыл бұрын

    Please ውዶቼ የዳዊት ድሪምስ መፅሐፍ ተሟሙታችሁ ለማግኘት ሞክሩ 👌ደጋግማችሁ ስታነቡት ውጤቱ " አጂብ " ( የሚገርም ነው ) እኔ መጀመሪያ ቀልጀበት ነበር መሐል ላይ ትንሽ ሳበኝ ደግሜ ሳነበው ህይወቴን እዛ መጽሐፍ ውስጥ አገኘሁት አልሀምዱሊላህ 🙏thank's a lot Mr Dawit Dreams🙏

  • @user-xu7kp3iz9b

    @user-xu7kp3iz9b

    2 жыл бұрын

    የት ነው የሚገኝው ?

  • @endalealehegn5103

    @endalealehegn5103

    2 жыл бұрын

    በሁሉም ክልሎች ይገኛል? የት እናግኘዉ

  • @imdrabiyahmad5380

    @imdrabiyahmad5380

    2 жыл бұрын

    @@endalealehegn5103 ደውልና አናግረው ወንድሜ እንደት እንደምታገኝ ሊተግርህ ይችላል /ባለህቀት ቦታ Deliver ሊያደርጉልህ ይችሉ ይሆናል በእርግጥ Amazon ላይ የለም እንዳያመልጣችሁ መፅሀፉ ህይወት ነው👌

  • @GgGg-zi5mg

    @GgGg-zi5mg

    2 жыл бұрын

    አጓጓከኝ መቼም ሀገር ስገባ እገዘዋለሁ እኔንም እዛ ውስጥ ካገኘሁት።

  • @imdrabiyahmad5380

    @imdrabiyahmad5380

    2 жыл бұрын

    @@GgGg-zi5mg ባለህበት ያደርሱልሀል ችግር የለውም እኔም አሜሪካ ነው እምኖረው 👈 ጠይቅ ይሰጠሀል ነው ቁም ነገሩ 👌

  • @bemnitube7047
    @bemnitube7047 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yaredawake8533
    @yaredawake8533 Жыл бұрын

    Thanks Dave ❤bless you 🙏

  • @yeshashworkbelachew9884
    @yeshashworkbelachew9884 Жыл бұрын

    ውድ ዳዊት እጅግ በጣም የምትመስገን ወገን ነህ። ህይወትን በተስፋ ታለመልማለህ። እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ። አልችልም ብዬ የወስንኩትን በሙሉ ሞራል እንድነሳ እረድተህኛል

  • @bickim5224
    @bickim52242 жыл бұрын

    Wow that’s so true we always l hear what we want to hear ! Thank you sir!

  • @d.hdreams3915
    @d.hdreams39152 жыл бұрын

    Thank you so much DEVA wonderful advice your are unique

  • @biruhtesfa8407
    @biruhtesfa84072 жыл бұрын

    3, 1አመት ቢያልፈውም 5 አመት ቢሆነውም ከዚህ በኋላ ያለ ሕልሜ አልኖርም ቅድም የምትፈልጉትን ነገር ጠይቁ ስትል የሆነ ነገር ከውስጥ መጥቶ እንባ ተናነቀኝ ልክ ቪዲዬውን እንደጨረስኩ እነዚህን ጥያቄወች መፃፍ ጀመርኩ አናም የሰራሁት ስህተት ይኖር ይሆን ብየ ፈራሁ ይሄ ፍራቻየ ድንገት ዛሬ ነው ብቅ ያለ ውሎ አድሮ ሕልሜን እንዳያደበዝዘው ምን ላድግ? ዳዊቴ ጥያቄወችን ፅፌ ስጨርስ ውስጤ በሰላም እና በፍቅር ተሞላ ስለሁሉም ነገር አመሠግናለሁ ሌላ ምን እላለሁ ያንተው ተማሪ ብሩህ ተስፋ ነኝ ከ ባህር ዳር

  • @henokalemu4297

    @henokalemu4297

    2 жыл бұрын

    እሁን ዩትዩብ ላይ ቢድዮችህን አይቼ ነውህናም ምንም በራስ መተማመን የለኝም የምችለው ነገር ህንካን ሰወች ፊት ስሆን ይጠፋብኛል አሁን የሰማሁት የሀየሁት አሁንይጠፋብኛል መማር ህፈልጋለው ሀይገባኝም አችልም አይገባኝምብዬ ህፈራለው ምንድነው መፍቴው ምን ታማክረኛለ

  • @henokalemu4297

    @henokalemu4297

    2 жыл бұрын

    መፀአፉን ህንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው

  • @lubabaseid4258

    @lubabaseid4258

    Жыл бұрын

    ​@@henokalemu4297 9

  • @dawitdreams

    @dawitdreams

    Жыл бұрын

    @@henokalemu4297 “ትልቅ ህልም አለኝ” book is available at DREAMS office and at all local book stores.

  • @dawitdreams

    @dawitdreams

    Жыл бұрын

    @@henokalemu4297 Join us for an AMAZING CLASS given every Thursday from 12:00-2:00pm Local Time at 22 Bata Complex 3rd Floor.

  • @beimnetgashe5367
    @beimnetgashe53672 жыл бұрын

    Thank you very much, stay blessed

  • @selamtekeste8682
    @selamtekeste86822 жыл бұрын

    thank you so much wonderful advice your are unique

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50222 жыл бұрын

    አመስጋኝህ አድናቂህም ነኝ❤❤❤ ኢትዬጵያ ካፈራቻቸዉ እፁብ ድንቅ ሰዎች ዉስጥ ነህ። ማድነቅ ብዙ ጊዜ እራሳችን accomplished ያላደረግናቸዉ ሲኖርም ጭምር ነዉ። Denial ካልህን በስተቀር፣ አንድም የሚወድቅ የለዉም። Wake up call ነዉ። እኔማ የዚህ ትምህርት ቤት፣ በመዋለ ህጻናት መጀመር እንዳለብኝ ነዉ። Refreshing ነዉ👋👋👋 ደስ ብሎኝ አምኘበት ተቀብየዋለሁ። ይህ የህይወት formula ከሐይማኖት ጋር ሲጣመር፣ ትርጉም ያለዉን ህይወት ብሩህ አድርገዉ ያሳያሉ። I am amassed 👋👋👋👋👋👋👋🌝

  • @emutube6183
    @emutube61832 жыл бұрын

    Woow !! Thank you so much for this wonderful advice 🖤🖤🖤🇪🇹

  • @medtaff7545
    @medtaff75452 жыл бұрын

    hooked to this guys’ teachings, his telling us what we’ve already known but forgotten it. That is: Who We Really Are.

  • @sophiamohammed5740
    @sophiamohammed57402 жыл бұрын

    Thanks a lot for starting the online session for those who lives outside Ethiopia. You are amazing and thank you for changing the lives of people.

  • @bettybekana4885

    @bettybekana4885

    2 жыл бұрын

    i could not find online class can you help me

  • @user-ts9rn5en9z

    @user-ts9rn5en9z

    7 ай бұрын

    Thanks deve

  • @simonsays3366
    @simonsays33662 жыл бұрын

    ተባረክ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ

  • @deelegend4181
    @deelegend41812 жыл бұрын

    God bless you! thank you

  • @life2680
    @life26802 жыл бұрын

    You are wonderful!

  • @elaybright8884
    @elaybright88842 жыл бұрын

    አዉነትም የተማረ አላህ ይባርክህ አቦ!!!

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam42792 жыл бұрын

    Good motivation, this our brother and sister need thank u 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Жыл бұрын

    thankyou dave

  • @nebiyatalemu3650
    @nebiyatalemu36509 ай бұрын

    thanks dave . i bleve i can!! i will teak this advic bless u

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @Azilove744
    @Azilove744 Жыл бұрын

    Wow Thank you Dawit ! i can feel when my brain click. like it looks like you talking about me .

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 Жыл бұрын

    Betam,konjo,new,dawit,tebark

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana93382 жыл бұрын

    Thankyou Dawit ,Great presentation !!

  • @UserUser-yi7jf

    @UserUser-yi7jf

    Жыл бұрын

    ዱባይ ነኝ የት አገኛለው በጣም ነው የምፈልገው

  • @burkimangusto-in1wu
    @burkimangusto-in1wu4 ай бұрын

    Thank you

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66062 жыл бұрын

    God bless you more and more

  • @solution365
    @solution3652 жыл бұрын

    Thanks alot Dawit

  • @gdu5557
    @gdu5557 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ድርሚስ😘😘😘

  • @hlme6031
    @hlme6031 Жыл бұрын

    ዳውት የእውነት ቅን አስተዋይ ከዚህም በላይ ከፍ በል ረጅም እደሜ ከጤናጋር ከልብ እናመሰግናለን ግን እኔ አንተን መከታተል ከጀርኩ በረጅም ጊዜ ሆኖኛል ባንድ ወቅት መከታተሉን ሳቆም ውደነበርኩበት እየተመልስኩ ተቸግርኩ በምከታተልበት ስዓት በጣም ደስተኛ ምንም መስራት ማድርግ እንደምችል ራሴን አሳምነዋለሁ ከዛ ቀዘቅዛለው በጥንካሬ ረጅም ጉዞ መጋዝ አልቻልኩም

  • @shgawbirhanu8142
    @shgawbirhanu81422 жыл бұрын

    hi hi dawit deams endante aynet betam bezu sew yasfelgenal nurlen tebarek

  • @eg-xd7iz
    @eg-xd7iz2 жыл бұрын

    Thanks so much

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ዳዊትየ

  • @seidhusen1324
    @seidhusen1324 Жыл бұрын

    Tebarek dawet mekrh betam eyeteketatelkut new ena menm never yeleym and ahun lemelewet asbalehu

  • @user-ui9ky4xr6h
    @user-ui9ky4xr6h Жыл бұрын

    God bless you

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube5072 жыл бұрын

    thank you,Dawit dreams

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin43552 жыл бұрын

    Thank you!!

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግነዋለሁ ዳዊት

  • @mayronm2031
    @mayronm2031 Жыл бұрын

    ሰላም ዴብ በቅድሚያ አመሰግናለሁ። ባለችኝ ጊዜ ያንተን ትምህርት አያለሁ ።የእዉነት ከሀገሬ ሳልወጣ ቢሆን እድለኛ ነበርኩ አሁንም ስመለስ ያንተን ስልጠና ወስጄ ስኬታማ ሴት እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ።

  • @user-dk7fb4sq3g
    @user-dk7fb4sq3g Жыл бұрын

    Debi thanks so much Besaw hageri 1 weri 18she yekafelgal betam zejetaga demawaz new gen keza belaye esaralaw ahun hageri gebcha mesart efalgelaw ergetag nag yesakal!!!!!!!👌🥰

  • @MehammedTeshome
    @MehammedTeshome2 жыл бұрын

    Thank you Dave.

  • @tsehaywoldgiorgise2995
    @tsehaywoldgiorgise29952 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድማችን ጥሩ ነገር ሰተኽኛል

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho73472 жыл бұрын

    Thanks bro 🙏 mert sew Agery semta yantin seltina mwesd eflgalhu metahifhin gn bkerbu asmtalhu anbewalhu betam chkuyalhu methifin lemanbeb Egezabher kerdaeg Helmyn bkerbu Agnalhu

  • @getachewgecho9770
    @getachewgecho9770 Жыл бұрын

    Dave l respact u tank u so much

  • @adugnaalem
    @adugnaalem Жыл бұрын

    This attraction of affirmation you can predict your dream ✊🏽

  • @HiluT
    @HiluT2 жыл бұрын

    God bless you ❤️

  • @ggff7595
    @ggff7595 Жыл бұрын

    ማዓረይ ሽኮረይ በቃ ፍቱውውውውው❤❤❤❤

  • @haymanotregasa8664
    @haymanotregasa86642 жыл бұрын

    ዳዊት እናመሰግናለን ተባረክ

  • @maplewoodworks8201
    @maplewoodworks82012 жыл бұрын

    ameseginalehu dav dink yefetari sitota nh, nen.

  • @amudy9657
    @amudy96572 жыл бұрын

    Am your Fan dawe Thanks

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 Жыл бұрын

    Kubur haw dawit egzabher hiwetka ybarik eza metshafka abey knrekba nkiel selamka yebzhayo.

  • @yodit587
    @yodit5872 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @yitbarekmelaku4265
    @yitbarekmelaku42652 жыл бұрын

    ዴብ ቃልህን ጠባቂ እንዳንተ አይነት ሰው አይቸ አላቅም ።

  • @yoditaberahm3064
    @yoditaberahm30642 жыл бұрын

    የኔ አስተማሪ በጣም ነው ማደንቅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

  • @meronkibret4299
    @meronkibret42992 жыл бұрын

    እረ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ መፅሀፍን መግዛት ህልጌ አጣሁ እባክህ ዳዊቴ እርዳኝ በቀጥታ አንተን ልጠይቅህ የኔ መልካም የምኖረው እሰው አግር ነው ለዚነው ስልጠናውን መውሰድ አልቻልኩም Online ወደፊት መሰጠት እንደሚጀምር እጠብቃለሁ

  • @bereketshambel3256

    @bereketshambel3256

    2 жыл бұрын

    የት ነሽ

  • @user-ut4qx3ts8b

    @user-ut4qx3ts8b

    2 жыл бұрын

    እኔም እፈልጋለሁ ግን እዳንቺ ያልሁት ሥደት በየት በኩል እደማገኘው አላውቅም

  • @elsaabraham9833

    @elsaabraham9833

    Жыл бұрын

    Haya hulet Bata building behind golagul

  • @user-wv5pm8qu5v
    @user-wv5pm8qu5v2 жыл бұрын

    Have no word , thank u

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51762 жыл бұрын

    ዳዊት እድሜውን ከጤና ጋር እግዚአብሔር አበርክቶ ይስጥህ። የተቀደስክና ኢኖሰንት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ። አንተን እያዩ መልካም መስራት የሚችሉ ሁሉ ይከተሉሀል ብዬ አምናለሁ። እንድነት አይነቱ ሰው እየበዛ ከመጣ ሀገራችን ላይ ያለው ማጭበርበርና ማታለል በቅርብ ይከስማል ብዬ አምናለሁ። በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ሀሳብህን ምኞትህን ያሳካልህ።

  • @herita7557
    @herita75572 жыл бұрын

    Your the best Dawit

  • @user-lm2zy3xz5w
    @user-lm2zy3xz5w2 жыл бұрын

    የኛ ጀግና እናመሠግናለን💓

  • @user-rl2fk6bz7w
    @user-rl2fk6bz7w Жыл бұрын

    mesatef efelgalehu programachhun gobez

  • @hiwt9644
    @hiwt96442 жыл бұрын

    Thanks Dave I always follow your interviews you are best I applaud u I am based in nyc and I am glad to make my dreams come true

  • @dawitdreams

    @dawitdreams

    Жыл бұрын

    We have online class every Thursday on Dawitdreams KZread channel at 6:00pm please join us.

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy2 жыл бұрын

    So thanks

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe33312 жыл бұрын

    ሁሌም ደስ ይበልህ ወንድሜ !!!!

  • @ethiopiasolompn994
    @ethiopiasolompn9942 жыл бұрын

    Thanks to u

  • @user-ge4ts9sg8w
    @user-ge4ts9sg8w2 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ይቅርታ እንድናደርግ ማስተዋሉን ይስጠን የይቅርታ ጌታ ይቅር ይበለን

  • @tenglinategu7535
    @tenglinategu7535 Жыл бұрын

    Wow👍

  • @deborahabte5353
    @deborahabte5353 Жыл бұрын

    I started watching your success videos recently. I am amazed. Changing the lives one person at a time. What a concept! Keep up the great jobs you are doing. God bless you and your family.

  • @dawitdreams

    @dawitdreams

    Жыл бұрын

    We have online class every Thursday on Dawitdreams KZread channel at 6:00pm please join us.

  • @jerryjerusalemjerry8382
    @jerryjerusalemjerry8382 Жыл бұрын

    You are blessed ♦♦♦♦♦♦♦

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Жыл бұрын

    Amazing amazing speech it just telling me my problem because I got all the answers and it was soooo true amazing but now I decided to change my life your speech and dagi speech change my view point and my attitude towards me . My problem was fear fear can I do this ? I don’t believe myself but deep down I know I can do it . So Dawit thank you no complain now I will do it I put away all my complain . I know God will help me by the way I am not young I am middle age my life is blessed I have amazing kids . But I make down myself so now it is my time to do better for myself. Thank you thank you thank you . You are amazing.

  • @msrajm6899
    @msrajm68992 жыл бұрын

    እኔ እምላው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥል

  • @tube3507
    @tube3507 Жыл бұрын

    በጣም አመሠግናለሁ ሰሞኑን ጭንቀት ላይ ነበርኩ ራሤን እድለውጥ ረድቶኛል🙏

  • @mehretyebezalte3062
    @mehretyebezalte3062 Жыл бұрын

    Wendemachen Egezeabehr bebezu yebarehe Leberekt hune beza. Betam telek Asetemerote new kalenebet bedege Adergo yemeyanesa betam bezu Endadeb Aderegogal temeherteh.

  • @ayinalemtina1097
    @ayinalemtina1097 Жыл бұрын

    Betam amesgenalehu

  • @seifumoges5211
    @seifumoges52112 жыл бұрын

    Such trainings should be expanded outside of Addis, please try.

  • @dawitdreams

    @dawitdreams

    Жыл бұрын

    We have online class every Thursday on Dawitdreams KZread channel at 6:00pm please join us.

  • @amsalegebremarkos3011
    @amsalegebremarkos3011 Жыл бұрын

    Dink timihirt new tebarek

  • @mariaabrehe8483
    @mariaabrehe84832 жыл бұрын

    ሠላም አቶ ዳዊት እባክህ ልትረዳኝ ትችላለህ ያተን ክላስ መውሰድ እፈልጋለሁ ።

  • @abenezarmelese8927
    @abenezarmelese89272 жыл бұрын

    Ebakachu kelele lay tegegu

  • @ashenafigebre4284
    @ashenafigebre42842 жыл бұрын

    Wel done.

  • @andinettube-
    @andinettube- Жыл бұрын

    betam des yemile kake aserare new hulame yemetakeribew progeram betame arife new alefo alefo kemegeb zegejit progerame eyayehu yemesrat lemedu alegne

  • @freebird1784
    @freebird1784 Жыл бұрын

    Brilliant!

  • @mushrasiyoum2667
    @mushrasiyoum26672 жыл бұрын

    thank you

  • @abaymaru8951
    @abaymaru89512 жыл бұрын

    ዳዊት የረዥም ጊዜ ህልም ላሳካ ቆርጨ ተነሳሁ አመሰግናለሁ

  • @selimtube404
    @selimtube4042 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @afrotube6273
    @afrotube62732 жыл бұрын

    ሰላም ክቡር ሃውና ዳዊት ብመጀመርያ ሰላም አግዚኣብሀር ንኣኻ ይኹን አናበልኩ ኣብስራህካ ኣሳልጦ ኣብጥዕናኻ ምቾት ክህልወካ ሰናይ ምንዮተይ አዩ ብዝኮነ ዳዊት ሓውና ኩሉ ፕሮግራምካ ተታሃላልፎ ኒህና ኤርትራውያን የህዋትካ ኒከታትለካ አኒ ሃናጺ ትምህርቲ ስለዝኾነ ህዝብና ብዝሰምዖ ቃንቃ (ትግሪኛ) ነዞም ኣማርኛ ዘይዘሞዑ ኒኽመሃሩ ኣቢ ኣስተዋጺኦ ሚኾኖም ነሩ ባሃላይ አየ ሚክንያቱ ካብ ኢንተርነይትካፈ ከይዶም ነቲ ናትካ ትምህርቲ ዳውንሎድ ገሮም ኣብገዚኦም ኪመሃርሉ ስለዚረኣኹ አየ አሞ ነቶም ዘይሰምዑ ሰባት ሃጋዚ ኮይኑ ተሰሚዑኒ አዩሞ ቢኣኻወገን አተሃላልፎ ብተስፋ ኒጽበ ሰሰናዩ ኒኣኻ ይኹን

  • @hanankemal7361
    @hanankemal73612 жыл бұрын

    Dawit Bedab Keyreahigal Gin Kifela Hager Bithedu Betam Arifevnawo

  • @asmiraabebe340
    @asmiraabebe340 Жыл бұрын

    ያንተን ቪዲዮ በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ሳላይ አልዉልም ሁሉም የምትለቃቸዉ ቪዲዮ ነብስን የሚያለመልሙ ናቸዉ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ስልጠናዉ በዞኖች ላይ መጣችሁ ስልጠና ብትሰጡ ደስ ይለኛል

  • @yehunedejen6051
    @yehunedejen60512 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ወንድሜ የተነሳሁበትን እረስቼ እየኖርኮ ነበረ ወደህለሜ እድመለስ ሰላረከኝ ደስ ብሉኛል አመሰግናለሁ እረስቼ እየኖርኮ ነበረ

  • @meazayasin5979
    @meazayasin59792 жыл бұрын

    የኔ ህልም ያለው አዲስ አበባ ነው እኔ ግን ያለሁት ክፍለ ሃገር ነዉ ወደዛ እንዳልመጣ ትዳር ልጆች አሉኝ ይዤ መምጣትም ትቼ መምታትም ሁለቱም በታም የማይታሰብ ነገር ነው እና በዚህ ሁኔታ እንዴት ነው ህልሜን መኖር እምችለው ላንዳንዶችህ ህልማችን ህልም ሆኖ ይቀራል

  • @dawita386
    @dawita386 Жыл бұрын

    እንኩዋን ህልምን ይቅርና ተፈጥሮን በማዘዝ ይችላል ሰው ልጅ

  • @mariyacooper1949
    @mariyacooper1949 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі