የአዳም እና የሄዋን ሰርግ በኬክ ነበር...
Комедия
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ @comedianeshetu
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
የአዳም እና የሄዋን ሰርግ... @ComedianEshetuOFFICIAL #kids #show #doctor #hospital #healthy #worldcup2022
#games
#life
#lifestyle
#Lifebuoy
#amazing
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
Пікірлер: 1 000
እዴኔ ልጅ የምትወዱ እግዚአብሔር የተባረከውን ይስጣቹሁ 😘😘😘😘😘
@betitube1185
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@uuuu2264
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qd1im4jc3e
Жыл бұрын
አሜን
@vipvp4386
Жыл бұрын
አሚን
@titiyoutub6254
Жыл бұрын
አሜን
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠበቃችሁ🙏🙏🙏
@vipvp4386
Жыл бұрын
አሚንን
@zayibaatube2547
Жыл бұрын
አሚንን
@jallatusabaa4817
Жыл бұрын
Ameen
@HabaseHabase-lo6wr
Жыл бұрын
አሚንንንን
@Salam-sh2dv
Жыл бұрын
Amen 🤲🥰🥰🥰
ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆችን በጉጉት የሚጠብቀው🥰🥰👍
@semiethiotub
Жыл бұрын
ራህማየ ደምሪኝ ውዴ
@rahmarahmaa1073
Жыл бұрын
@@semiethiotub እሽ ማር
@ayelebaharu7747
Жыл бұрын
ጨግራም
@fatmahnoor1850
Жыл бұрын
እራህማየ❤❤❤
@efremabiyot
Жыл бұрын
እኔ
ይችን የምታነቡ ብቻ ያልታሰበ ደስታ ቤታችሁ ይግባ
@rahmarahmaa1073
Жыл бұрын
አሚንን ለሁላችን ኢክሩየ
@uuuu2264
Жыл бұрын
@@rahmarahmaa1073 አሜን፫
@BbBb-rg8ry
Жыл бұрын
አሜን
@user-gj4to4em2n
Жыл бұрын
አሜ አሜአሜን
@sarahzah256
Жыл бұрын
አሜን
የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ አላህ ርዚቃችንን በሀገራችን ያርግልን💝💝💝💝
@shujon7107
Жыл бұрын
አሚን አሚንንንየረብብ
@zm3020
Жыл бұрын
@@shujon7107 ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
@user-cu8me2wy4s
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@tashetatmam2715
Жыл бұрын
አሚን መመዬ
@fadifadi2111
Жыл бұрын
Amiin
እንደ ሰማችሁ ድንቅ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃቹህ
@semiethiotub
Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ
እሼ እባክ የጅማ ተክልዬና ክርስቶስ ሰምራ ገዳም ያሉ አለም በቃኝ ብለዉ የገቡ ወጣቶች እናቶች በጣም እየተማፀኑ ነዉ ከፈጣሪ በታች አንተን መርጠዉ ከጎናችን ሁንልን ብለዉካል ይሄንን መልክት ሳላይ ነዉ እኔም የሚረዱ እናት አባት አሉ ብዬ ፅፌልክ ነበር እሼ የሚቀድመዉ የገዳሙ ነዉ ፈጣሪ ይርዳክ ወንድሜ
@user-ts9dg5gu6u
Жыл бұрын
በሚያስቀምጠዉ ቁጥር በዉስጥ ግቢና አዉሪዉ 🙏
@rabi_wollotube
Жыл бұрын
ድምሬኛእህት
@dramacuts9193
Жыл бұрын
Hhhh
ልጆች የአላህ ስጦታ ናቸው አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም።
@tashetatmam2715
Жыл бұрын
አሚን ኢማ
@blentube3002
Жыл бұрын
@@tashetatmam2715 ደምሩኝ
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
@user-ry7oy8jy2v
Жыл бұрын
አሚንን ያረብ
በስድት ያላችሁ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በስላም ለቤተስቦቻችን ያብቃን የማታ እንጅራ ይስጥን
@user-gj4to4em2n
Жыл бұрын
አሜ አሜአሜን አሜን
@abebademie4350
Жыл бұрын
Amen
@ndaranbeinndarasi5373
Жыл бұрын
Ameen
@abezuabera1467
Жыл бұрын
Amenn 🥰♥️
@rabi_wollotube
Жыл бұрын
@@abezuabera1467 ድምሬኛእህት
ልጅቱ የውነትም ዶክተር ናት ዋው 💯💯💯💯
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ
@rabi_wollotube
Жыл бұрын
ድምሬኛእህት
Her thoughts,accent ,giggle & smiling,hair style , blinking eyes and beautiful face. She’s so cute and a little angel ❤ May God bless her🙏
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ በስደት ያለን ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን አሜን
አንተ ህፃናትን ድንቅ ልጆችን ብለሃል እኔ ደግሞ አንተን ድንቅ ሰዉ ብየሃለዉ አምላክህ ይጠብቅህ።
በጣም ቆንጆ ልጅ ነች አላህ ያሳድጋት ግን አይኗን በጣም ሳታድግ ብታሳያት የተመረጠ ነው በጣም ታርገበግበዋለች ይሄ ትልቅ ስትሆን እራሷን እድትጠላ ያደርጋታል
@gogogogo742
Жыл бұрын
ትክክል እኔም አስተውያለሁ ለነገሮች ትኩረት አለመስጠት ዋጋ ያስከፍላል
ዋው የዛሬዋ ደሞ ልዩ ናት🙏🙏🙏 ፈጣሪ ያሳድግሽ👍👍👍
ልጆች እኮ የአላህ ስጦታ ናቸው አንደበታቸው ጣፋጭ ወሬ አቸው አይጠገብም እድግ በይ የእኔ ቅመም
WOW! እውነትም ድንቅ ልጅ ነች አጠያየቋ በእራስ መተማመኗ ዶክተር ለመሆን ያላትን ፍላጎት ያስያል እሼ ጥሩ ማበረታታት ነው ያደረከው
ይህች ደግሞ ቀድማ ልምድ ወስዳ የመጣች ናት። ሰው መሳቅ እንደሚፈልግ ታውቃለች😊🥰
@mamaentertainment77
Жыл бұрын
Subscribe arigilign enem arigiletalaw
እድግ በይ ጣፍጭ ልጅናት ድቅ ልጆች ሳይ አግቢና ውልጅ ውለጅ ይለኛል😍😂😁
@shujon7107
Жыл бұрын
ክክክክክክ እኔረሱ እዳዛ
ጣፋጭ ልጅ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ ❤
@lala1793
Жыл бұрын
ጣፍጭ ልጅ ድንቅ ልጅ እግዚአበሔር በፀጋ ያሳድግሸ
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉት ንፁሃን ዜጎች💔😭😭😭😭😭 ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹
@zm3020
Жыл бұрын
ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
@mimitaye6872
Жыл бұрын
ህባዝባችን ፍትህ አቶ በየቀኑ እየተጨፈጨፈ ነው በጣም ያማል
@libcab1083
Жыл бұрын
የኔ ማር
@mamaentertainment77
Жыл бұрын
Subscribe arigilign enem arigiletalaw
እሸ እንደዚ ዘና አዲርገን እኛ የማዳም ቅመሞች ትንሸ ደስ ብሎን ብዙ ይከፋናል
@hayat4177
Жыл бұрын
😢😢😢😢እኮ
@EthioGurageTube
Жыл бұрын
አብሽሪ ።
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ የወለዱሽ እረዥም እድሜ ይስጣቸው
የልጆች ልብ እኮ ንፁህ ነው ጌታ ሆይ ልቤን እንደ ህፃናት ንፁህ አደርእግልኝ😢 ዶክተርነቷ ተዋጣሉታል ፕፕፕፕ❤😂❤
ወይኔ ደሥ የምትል ልጅ 🥰🥰 ዉድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ ሠላሟንይመለሥለን ያረብ😢🙏🙏
የኔ ጣፋጭ በሣቅ ሞትኩ😂😂ፈጣሪያሣድግሽ🥰🥰
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
ህጻን ልእልና መስፍን በጣም ስማርት ልጅ ናት፡አንተ የምትጠይቃትን ጥያቄ ሁሉ በሎጂክ መንገድ በትክክል እየመለሰችዉ ነዉ! እዉነትም ድንቅ ልጅ ናት፡፡ ፈጣሪ ያሳድጋት፡ምኞትዋን ሁሉ እዉን ያርግላት፡ አሜን🙏
የኛ ውብ እና የኛ አስታዋይ እሺ ፍቅር የሆንህ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሚስትህም በሰላም ወልዳ ለማየት ያብቃል
ከ ስደት መልስ ለ ትዳር ለምትፈልጉ ለ ሁላችሁም እግዚአብሔር የተባረክ ትዳር ና ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ የ ሀገሬ ልጆች በስላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሰላም ለ ሀገራችን ፍቅር ለ ወገናችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን 😘🙏
አሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን በደህና መጣህ ውድማችን ፍታሪ ያቆይልን
@semiethiotub
Жыл бұрын
ማማዬ ደምሪኝ
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አላህ ያሠባችሁት ያሣካላችሁ አላህ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ የዘራችሁት በሰላም አስገቡ አላህ ሰላም ለሀገራችን ያውርድ
የኔ ውድ የልጅ አዋቂ ስልጠና ወሥደሽ ነው ዕንዴ እድግ በዬልን
በጣም ጣፋጭ ልጅ እግዚሐብሔር ያሳድጋት 😘🥰 ወላጆቿ እባካችሁ አይኑዋን ዶ/ር እንዲያያት አድርጉ
@zm3020
Жыл бұрын
ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
የሆንሸ ጣፋጭ ነገር ነሽ እድግበይ ማማዬ 😍😍
@betitube1185
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ስወድሽ
ማሻአላህ ልጁታ ደስ ስትል የመደም ቅመሞች ለኛም እደዚች ቅመም የሆነች ልጅ ይስጠን ጉሉ አሚን
@mediatube3914
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን
ጌታ ሆይ እንዳ ልጆዎች ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ
እንደኔ ልጅ የሚትወዱ አለህ ዪስጠቹ🌻🌻
Omg !!!! she is amazing May God bless her and protect her
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን
@zizziz1501
Жыл бұрын
Amen(3)wedye
@zm3020
Жыл бұрын
@@zizziz1501 ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
@user-mm5bc7qy8v
Жыл бұрын
አሜን እህቴ አብሽሪ እንደተንጋላታን አንቀርም፡ነገ አዲስ ቀን ነውና የምናርፍበት ጥሩ ቀን ዘመን ይሰጠን ይሆናል የፈጠረን፡አምላክ ሰማይና ምድር የዘረጋ እቺ ምድር ፈተና የበዛባት ንፁ ልብና በቀና መንገድ የሚጓዝ ወደ ፈጣሪው ቅርብ የሆነ ሰው የሚሳቃየባት ናት ግን ተመስገን ንበል ሁሉ ለፈጣሪ ትተን እህተ አለም!!!
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maryammm4345
Жыл бұрын
አምን አምን አለሁማ አምን
የኔ ጣፋጭ እዉነት እዉነቷን ብቻ ነዉ የምታወራዉ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ
@lala1793
Жыл бұрын
የኔቆጀ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግሸ
ዛሬ በሳቅ ሞትኩ እሼቱ አይ እሼቱ ዛሬ ልጅቷም ኮሜዲ ነች😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@aregashgabre824
Жыл бұрын
@@user-mr4mc4uk4yእሺ ደምሬሻለሁ
የኔ ቆጆ የልጆች አፍ እደኔ እሚጣፍጠወ ማለቴ ሳወሩ ፈታ እማደረጉት ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ እኔ ባደኝነት እቀበለዋለሁ ክክክ
@semiethiotub
Жыл бұрын
መሬየም ደምሪኝ ውዴ
ያው እሼ እኔ ሁሌም እንደምልህ የፕሮግራሞችህ ድንቅ አድናቂ ነኝ። የምታቀርባቸውን ልጆች ሁሉ በፍቅር ነው የምወዳቸው። ግን የሆነ ወቅት ታቀርባቸው የነበሩ ወደ10 ወይም 11 አመት የሚጠጉ አስደናቂ ችሎታ የነበራቸው ልጆች ይቀርቡ ነበር። አሁን አሁን ግን እንደሱ ያሉ ልጆች አላይም። ያው እኔ አስተማሪም ስለሆንኩ በነዚያ ልጆች ውስጥ ተማሪዎቼን ነበር የማየው። የአንድ አንድ ልጆችንም ቪዲዮዎች በተለየ ሁኔታ አውርጄ አስቀምጪያቸዋለሁ። አሁን የሚቀርቡትም ልጆች እጅግ ድንቅነታቸውና ምርጥነታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ሳለ፣ ሙሉ በሙሉ ማለት በሚያስችል ደረጃ አዝናኝነታቸው ያመዝናል እንጂ እንደቀድሞው ልዩ ችሎታቸውን የምናይበት ሁኔታ ብዙ አይስተዋልም። ልዩ አእምሮና ልዩ ችሎታ ያላቸውም ልጆች ቁጥራቸው ጨመርመርመርመርመር ቢሉ ሸጋ ነው እላለው፤ እሼ መሌ!
ምናለ ልክ እንደህፃናት የትልልቆችንም ጭንቅላት ብስል ቢያደርግልን እድግ በይ
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
ማነው እደኔ ይቺ ልጅ ቃልን ያድስን ሚስት የመሰለችው እጅ አውጡ
@zuzue
Жыл бұрын
ወለህ ልል ነበረ😍😍😍😁
@mekdesbeyene8372
Жыл бұрын
ቤተሰብማ ሳትሆን አትቀርም
@user-ht8dg6bf8j
Жыл бұрын
በእውነት ካፌ ነጠቅሽኝ
@mediatube3914
Жыл бұрын
ሳቅታ ስለሆነች ነው ክክክ
እሺ በናትህ የህፃናት ሆስፒታል ሄደህ የድንቅ ልጆች ፕሮግራም ትብሰራ ጥሩ ነበር። በተለይ የካንሰር ህሙማን የሆኑት ጋር ። ኬክ ብትጋብዛቸው ደግሞ ትባረካለህ።እንደው ሀሳብ ነው ።
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤🙏
@user-ok9bt1bh1g
9 ай бұрын
ኡነት ብለሻል የኔ ውድ
😅😅ልጆቷ ትክክል ናት 😂😂ኢትዮጵያ ዉሰጥ ፍታዊነት የለመ
የኔማር እድግበይ ሀሳብሽ ይሳካልሽ😍😍😍😍😍😍😍😍
የኔ ቆንጆ የምትመኝዉን ዶክተርነት አድገሽ ተምረሽ ልክ ድረሽ የወገንሽ እረዳት ያድርግሽ ያሳድግሽ ጎበዝ
በስደት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ በሰላም ወደ ሀገራቸዉ ያስገባቹህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gj4to4em2n
Жыл бұрын
አሜ አሜአሜን
@fasikawande3558
Жыл бұрын
@@user-gj4to4em2n አሜን አሜን አሜን
@blentube3002
Жыл бұрын
@@fasikawande3558 ደምሩኝ
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤🙏
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
@@blentube3002 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ሚካኤል You are amazing story teller. Don't ever give up. እግዚአብሔር አንድ ሕይወት ሰጥቶናል በተፃፈልን ቀን እስክንሄድ እያመሰገንን ተስፋ ሳንቆርጥ መኖር ነው.
I am Ethio-American and too much Love to Comedian Eshetu.
OMG!!! የኔ ቅመም😂😂 የዘንድሮ ዶክተር እንዳቺ Details አይነግሩም! 😂😂 ተባረኪልኝ!!🙏😍
ስታምር የኔ ቆንጆ
@zm3020
Жыл бұрын
ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ 💛🌿💛🌿💛🌿💛 እሼ እናመሰግናለን
አላህ ሆይ ለኛም ለስዴተኞች የምንዴሰትበትን ቀን አቅርብልን ያረብ ህፃኖችኮ ንፁህ ልብ ነው ያላቸው በልጅ ናፍቆት ሞትኩኝ
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
አሚንንን ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ
እንኳን በደና ምጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንደነት ፍቅር ይስጠን ❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤️🧡💙
@zm3020
Жыл бұрын
ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
የኔ ውብ እድግበይ የተመኘሽውን ያሳካልሽ ዶክተርነት በጣም ያምርብሻል።❤❤❤
የኔ ቆንጅ ደስ ስትል
እውይ ደስ ስትል እዲግበይ የኔቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semiethiotub
Жыл бұрын
ሁቢ ደምሪኝ
@zm3020
Жыл бұрын
ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
@zm3020
Жыл бұрын
@@semiethiotub ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
@jemilaatube1904
Жыл бұрын
@@zm3020 ውዴ ደምሪኝ
@zm3020
Жыл бұрын
@@jemilaatube1904 ነይ ማሬ
እሼ ምርጥ ሰው ሺህ አመት ኑር
@zm3020
Жыл бұрын
ማሬ ሰብስክራይ አርጊኝ
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ማሜ በቅንነት ደምሪኝ❤
አይኗን ቶሎ ቶሎ ተርገበግባለች ባሳከሟት
ዋው የኔ ቅመም እድግ በይልኝ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በእውቀት በማስተዋል ያሳድግሽ
🤩🤩🤩🤩🤩💟💟
She is amazing talented God blass u
የልጂ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሺ የኔ ማር ❤❤❤❤❤👌
የሐዲስ ዜማ ሚስት ቃልዬን የመሠለችኝ እኔን ብቻ ነው ህፃኗ😘😘
@user-fd8dd1bb6l
Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ገና ሳያት ቃል ነች ትዝ ያለችኝ🌹🌹
@meeraalketbi9366
Жыл бұрын
Awo 😂
@zenebuae9288
Жыл бұрын
@@user-fd8dd1bb6l 😍😘
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
@@meeraalketbi9366 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
@@zenebuae9288 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
ደግማ ትምጣልን ኮሜዲ ቆንጆ ማር ናት አንድ ሚሊየን ሙሉልንንን በጣም ነው ያሳቀችኝ አሼ መሌ ኑርልንንን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ ከዚህ በላይ ለአንተ ቃላት የለኝም አንተ የተባርክህ ምርጥ የፈጣሪ ስጦታ በርክት ነህ አንተን መሳይ መልካም ሰውችን ፈጣሪ ያብዛልን እሼ
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ
የኔ ቆጆ ለሁለቱም መስራት አለች
@betitube1185
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
የድንቅ ልጆች ፕሮግራምን በጣምነው የምወደው የምከታተለው እሼ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
😁😁😁♥️we love you from Eritrea 🇪🇷hope to see you Paris ♥️🙏
ድንቅ ልጆች ፕሮግራሙ እደስሙ ድንቅ ነው😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤❤
የኔ ማር ደስ ስትል እድግ በይ
በጣም ጏበዝ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳዽግሽ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤❤
እሸቱ መልካም ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተከታታዮቹም ተወዳጆች ናቹሁ ልዕልት ሀገርሽን ቤተሰብሽንን የምትጠቅሚ ያድርግሽ እደጊ🔥👏👏👏👏💚💛❤️
ይችሌጂ ግን የአስን ባለቤት ቃልዬን አትመስልም እኔ መሰለችኝ
@tsiongirum2169
Жыл бұрын
awo
ውይ እድግ በይ ውዴ ጣፋጭ ነሽ ሰላማቹሁ ይብዛ
@semiethiotub
Жыл бұрын
ደምሪኝ ማማዬ
thank you eshetu for all you are doing
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ለድንቅ ልጆች ፕሮግራም ልዩ ስሜት ነው ያለኝ በጣም የነቁ ከእኛ የቀደሙ ሀገራችን ተስፋ እንዳላት አስባለሁ
ድንቅ ልጆች👍💖💖💖💖😍😍😍😍😘😘😘
this kid is so adorable. She is really good at it.
ደስ ስትል 😂 ለሁሉም መስራት ነው አለች
የኔ ውድ ሰሞን ብቻ ነው እማውቀው ህፃናት እንዴት ደሰ እንደሚሉኝ አሼ ተባረክ እድሜና ይሰጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤
እሼ የልጅ አባት ልትሆን ነው ወደኛ ማህበር ልትቀላቀል ነው እንኳን ደስ አለህ
የመክቤል ሄሆክ እህት ነት እንደ ደሞ ፍልም ብትሳራ ምርጥ ተወንነው ምቶኖሁ ህልምሽ ዶክቶራ መሆን ስለምትፋልግ ህልምሽ ይሳካ እሼ ለንቴ ደሞ ፋጣራ እድሜና ጤና ይስጥ💕😢🤔✅🇪🇹
ዋው ድንቅ ልጅ ናት ወድጃታለሁ
Truly Awesome Children Eshe you are blessed
Beautiful 😍 may God protect you 🙏 ❤️
አሼ መለካም ሰው ዘመን ይባረከ💝💝
ውይየማነች ቅመም ጎበዝ ለወደፊት ተስፍ አለሽ🥰🥰🥰🥰🥰
የአመቱ ቲንሿ ዶክተር
Zari ene negn nejimra like yaderikuti ene negn eshi
@semiethiotub
Жыл бұрын
mare Demrigni
@yodaheyyesakor3731
Жыл бұрын
እሽ
@maranatha1293
Жыл бұрын
እሺ🤔
@andualemworku2231
Жыл бұрын
Stota alesha
@weyniweynua9461
Жыл бұрын
@@andualemworku2231 er atilegnm
The future of 🇪🇹 is bright!!! 🚀
ዋዉ ትንሿ ዶክተር አምላክ ባሰብሺዉ ሐሳብ ያሳድግሽ
የኔ ጥፋጭ ደስ ስትል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግሽ 🥰🥰
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂❤❤😂 እሳት ናት የዛሬቱ አባቴ 😂
የኔ ጣፍጭ እድግ በይ ማመን ነው የሚያቅተው
@user-ni7fg3gf3v
Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
እነ ለዛረዋ የምለው የለኝ ቃላት አጠረኝ ብቻ እግዚአብሔር ያሳድጋት የኒ ወድ😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💝💝💝💝💝💝💝💗💗💗💗💗💗💗💞💞💞💞💞💞
ጣፋጭ ልጅ ተባረኪ