🛑ይድረስ አሮጊት ብላችሁ ኮሜንት ለምትጽፉ - ስእሏም እኔነኝ መንጌም የኔ ነበር - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Ойын-сауық

🛑ይድረስ አሮጊት ብላችሁ ኮሜንት ለምትጽፉ - ስእሏም እኔነኝ መንጌም የኔ ነበር - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Пікірлер: 100

  • @peacelove4778
    @peacelove4778Ай бұрын

    ለጃንሄ አበባ ሰጠው የሚሉት አርጀት ያሉት እናት ጋር ፎቶው ይመሳሰላል. Thank u for shearing bro🙌👍

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1vАй бұрын

    ስለ እድሜ ያለችው እውነት ነው ፀሎት ስንፀልይ እራሱ እድሜና ጤና ስጠን እንል የለ እድሜ ፀጋ እንጂ ስድብ የሆነው ዘንድሮ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን❤❤

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    አሜን! ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161Ай бұрын

    ቆንጆ ስብስብ🙏አሮጊት መሆን ከስላሴ የሚሰጥ ፀጋ ነው ባለጌዎች ታረሙ።

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    አሜን! ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4rАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ስጠን አሜን

  • @HAbdirashid
    @HAbdirashidАй бұрын

    ይገርማል ግልፅ እኮ ነዉ ምንም አታካራ አያስፈልግም ፎቶግራፉ እራሱ ያስታዉቃል ዬመሰሉ ፎቶ እንደሆነ ዬምን መጋፋት ነዉ ሲቀጥል እኔ እድሜዬን ሙሉ መሰሉ መሆኗን እያወኩ ነዉ ያደኩት አባቴ አለቃቸዉ ሆኖ ሲሰራ ነበር እና ደግሞ ኮተን ሲዘጋባቸዉ በድህነት ህይወት ስትኖር ሁሉ አቃታለው ዬድሬ ቆንጆ እዬተባለች ነዉ ዬኖረችዉ ሰናዉቃት አትክልትና ዬተለያዩ ነገሮችን በመሸጥ ነዉ ዬምትተዳዳረዉ በድህነት ውስጥ ያሳለፈች ስለሆነች ነዉ እንጂ እራሷ ነች ዝም ብለዉ ነዉ ዬሚፉት አቦ ዳሃ ስትሆን እንዲህ ነዉ ለመብትህም እንኳን ዬተሻሉት ሰዎች ይጋፉሃል ፎቶዉን እያዩት ይገርማል

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @shiferawkebede8167
    @shiferawkebede8167Ай бұрын

    ትኩስ ነገር ፡አንድ ኮመንት ብቻ ልስጥህ በተለይ ለወጣቱ፡ ብዙ ግዜ ወጣቱ በእድሜ ገፋ ያሉ ሴቶችን ''አሮጊት' ሲሉ እንሰማለን ግን ይሄ ትክክለኛው አማረኛ አይደለም፡ እኔ ባደኩበት የአማራ ክልል ጎንደር በእድሜ የገፋ ወንድ ''ሽማግሌ'' ሲባል በእድሜ የገፉ ሴቶች ደግሞ''ባልቴት' ነው የሚባሉት። እኔ እንደገባኝ ''ባልቴት'' ማለት ''ባል እቴ!'' ይህም ማለት ''እቴ ባል ወይም ባል በቃኝ ወይም ግብረ ስጋ ግንኙነት በቃኝ ማለት ይመስለኛል። ስለዚህ አንተ ወደ 110 ሺ ተከታይ ስላለህ ለተከታዮችህ ትክክለኛውን አባባል ''ባልቴት' የሚለውን እንዲጠቀሙ ብትነግራቸው ብዬ ነው።አመሰግናለሁ።አሮጊት ማለት ያረጀ፡ የማይጠቅም ማለት ነው ይሄ ደግሞ በጣም ነውር ነው ፡ስድብም ነው።

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ሽፈራው የሰጠኸው አስተያየት ትክክል ሲሆን ብዙዎች አሮጊትን ወይም ሽማግሌን የሚጠቀሙት ሆን ብለው ለስድብና ያንን ሰው ለማሸማቀቅ ነው።

  • @user-pz5sf6gz5s

    @user-pz5sf6gz5s

    Ай бұрын

    "ባልቴት" የሚለው ቃል በጎንደር አካባቢ ቢጠቀሙበትም በሌላው የአማራ ክልልም ሆነ በኢትዮጽያ ሁሉም ሰው የሚጠቀምበት ቃል አይደለም:: እኔ እስከማውቀው አብዛኛው ሰው የሚጠቀምበት ቃል እና ሁሉንም ሰው የሚያግባባው "አዛውንት" የሚለው ቃል ነው:: "አሮጊት" የሚለው ቃል ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም::

  • @Dhdt-zj1wq

    @Dhdt-zj1wq

    Ай бұрын

    🙏👍❤️

  • @abebuwoldeyes5475
    @abebuwoldeyes5475Ай бұрын

    ለ ጃንሆይ ኣበባ እንድስጥ ተደርጊያለው ያለቸው እናት እውነቷን ነው የ ድሬድዋ ቆንጆ ሌላኛዋ ሴት ውሽቷን ነው

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926Ай бұрын

    እኔ ነኝ ቆንጄ እኔ ነኝ 😂 ኢትዮጵያ ውስጥ የማያግባባ መንፈስ የተበተነ ይመስለኛል ። ምንም የማንጨቃጨቅበት ነገር እልጠፋ አለ። እግዚአብሔርዬ ሰላም አምጣልን።

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4thАй бұрын

    ሰላም ወንድማችን በጣም ደስ የሚል አዘጋጅተህ በማቅረብህ እናመሰግናለን።❤❤

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @hilinawondimu4373
    @hilinawondimu4373Ай бұрын

    ባለ ሎሚዋ ነች

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5iАй бұрын

    ጤና እና እድሜ የፈጣሪ ውድ ስጦታ ነዉ ምክንያቱም የተመኘ ሁሉ አያገኘውም::

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8hoАй бұрын

    Wow harer liju erasu colouru syamr😂

  • @rayeraye8498
    @rayeraye849815 күн бұрын

    ጉልት የምትሽጠው ሴትዮ ፎቶ ነው።

  • @naomikatze
    @naomikatzeАй бұрын

    አንተ ጨዋ ሰው ነህ እከታተልሀለሁ❤

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏

  • @redietephrem2318
    @redietephrem2318Ай бұрын

    እትዬ መሰሉ ከፎቶ ግራፉ ጋር የመሳሰላል

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8ofАй бұрын

    ፎቶው የእትዬ መሰሉ ነው!!!!!!!

  • @ayzed1
    @ayzed1Ай бұрын

    Thank you ወንድማችን.

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @ayzed1

    @ayzed1

    Ай бұрын

    ሁልጊዜም ወዝ ያለው ንብርህን እናደንቃለን, ቋሚ ተሰላፊ ነን ለቻናልህ. Blessings!

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wqАй бұрын

    Bro 🙏👍❤️

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5oАй бұрын

    thank you my sister

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    You are most welcome አሜን! ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5oАй бұрын

    that is true

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8hoАй бұрын

    Ere tewu setoch arogit eyalachu atashemakun😅😅❤ene kechin sileneberku be24 amete arogit ylugn neber😂😂kemr ayakugnima😊

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @neba1034
    @neba1034Ай бұрын

    ♥♥♥

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6zАй бұрын

    ሁሉም ሰው እርጅናው ላይ ይደርሳል ከእርጅናና ሞት የሚቀር የለም እኔ እስከ 40 አመቴ ድረስ ድሀ የኤለመንተሪ መምህር ነበርኩ ከ40 አመት በኋላ ሀብታም ከሚባሉት አንዱ ሆኛለሁ እድሜ አያሰድብም በእድሜ ሳይጠቀሙ መቀለድ ነው የሚያስንቀው

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8kАй бұрын

    አፌን ዘግቼ ነገር ሳሰላስል ነበረ አሳቅኸኝ አመሠግናለሁ የድሮ ሴት ቁንጅናዋ በርጩማ ላይ መቀመጧ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅 የድሬ ዉበትማ ተነግሮ አያልቅም አቦ😅😅

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @viber907
    @viber907Ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @ErmiasBlood
    @ErmiasBloodАй бұрын

    የእድሜ ባለፀጎችም እኮ እንደኛ ወጣቶች ነበሩ ለዛዉ እኛ ከምናሳልፈዉ የእዩኝ እዩኝ ኣርቴፊሻል ሂወት የበለጠ ሂወት ኣሳልፈዋል ።🙏

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757Ай бұрын

    Bravo

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418Ай бұрын

    Endet nachihu Beteseboch ❤❤❤❤👋👋👋👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👈✅

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418Ай бұрын

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865Ай бұрын

    ❤❤❤እናመሠግናለን

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @teshomeyihunie5337
    @teshomeyihunie5337Ай бұрын

    ከ11፡21-15፡45 ውብ ምክር ነው። በአጣቃላይ ዛሬ ቆንጆ ነው። በርታልን።

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2zАй бұрын

    ❤❤❤❤በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል ❤❤❤በዚሁ ቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @selamethio8557
    @selamethio8557Ай бұрын

    አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ትኩስ ነገር ። 😂

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5oАй бұрын

    like neshe

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404Ай бұрын

    ሰው እንደ እድሜው አልሆን ሲል መባሉ አይቀርም ስድቡንም ያመጣው የ60 ዓመት እናት ቲክቶክ ላይ ገብታ እንደ 20 ዓመት ወጣት ካልሆንኩ ስትል ነው ምንም እንኳ ስድብ ሰውን ባያስተምርም ስድቡን ያመጣው ተግባራቸው ነው።ትልልቆቹ እንደዚህ ከሆኑማ እኛስ ይላሉ ወጣቶቹ።ብቻ ሁሉም ሰው በመጭው ትውልድ አሳቢ አልሆነም ብቻ ገንዘብ ይፍጠር እንጅ ምንም ነገር ቢሆን ለክብራቸው ለእድሜያቸው አይጨነቁም።

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067Ай бұрын

    Maikle jacksonen meselsh.

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2iАй бұрын

    እርጅና ክብር ነው ። ምርቃት እርግማን ባህርይን ይቀርጻል ። አልፎ አልፎ ከእርጅና ጋር የሚመጣ ግን የማይጠበቅ የባህርይ ለውጥ ይከሰታል ። አንዳዶቻችን እድሜን የማይመጥን በእርጅና ምክንያት በሚከሰት dementia በሽኛ አይነት ባህርይ ልናፀባርቅ እንችላለን ። ሌላውን መውቀስ ብቻ ሳይሆን ራሰን መፈተሽ ይገባል ።

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8hoАй бұрын

    Menge ateramesh neber?

  • @Tulu07
    @Tulu07Ай бұрын

    ባልቴት ይሻልሻል!

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d13 күн бұрын

    ሲጀመር ከ1983 ጀምሮ የተወለዱ 90%ቱ ምንም ቤተሰብ በስነስርአት ያሳደጋቸው አይመስሉም አትባልጉ እናታቹ ብትሆን እዲ አትሉም ስለዚ እናተም እድሜያቹ ይሄዳል ዋጣት ሆናቹ አትቀሩም

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemichealАй бұрын

    betame akebrku cewasew nehe

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @neba2861
    @neba2861Ай бұрын

    ወንድሜ ሰላም ሰላም ❤❤❤

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ሰላም ንቡ!

  • @neba2861

    @neba2861

    Ай бұрын

    @@TekusNeger እረ ወንድሜ አንድን ቪዲዮን እንኳን ኮሚኒቲ ላይ ሼር ብታረግልኝ ተስፋ ከመቁረጤ በፊት ❤️

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325Ай бұрын

    እባካችሁ እናንት አረጋውያን ኢትዮጵያውያን ባህላችንን ተከተሉ⁉️ እኛ ይሄ አይደለንም💔 የኢትዮጵያን ባህል፣ ታሪክ፣ ፍቅርን እና አንድነትን ለመገንባት በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቅመን እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ የቅርስ ስጦታ ለልጆቻችን እና ለልጅ ለልጆቻችን ለመስጠት መንገዱን ብናሳይ ይሻላል🤞 በዚህ እግዚአብሄር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    አሜን! ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8ofАй бұрын

    ኧረ እቺ ሴትዮ ለምን ዝንባቡዌ አትወስዷትም ቀበጥ

  • @Gashyoyo
    @GashyoyoАй бұрын

    ሰላም የ ትኩስ ቤተሰብ እስኪ እየገባቹ ኣበረታቱኝ እኔም ሪኣክሽን ጀምሬ ነው ወገኔ🙏🙏

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    እሺ!

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554Ай бұрын

    እድሜ እኮ ቁጥር ነው ኢቲዮጲያ ዉስጥ ደግሞ አሮጊትና ጎልማሳ ወጣቱን ሁሉ አሮጊት ይላሉ በተለይ አሁን ደግሞ ወንዶቹ ናቸው እድሜአቸውን ደብቀው በ 60 ዐመቱ ሴት ከሆነች ጎልማሳዋን ማዘር እማማ ይላሉ ሌላው የገረመኝ አሮጊት ሴቶች ማዘር ሲሉ 21:41 ጉድ ነው እትዬ ጋሼ ጋ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833Ай бұрын

    እስኪ ይችን የምታነብ ሰብክራይፕ አርጉን❤

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ!

  • @eastsoldierson
    @eastsoldiersonАй бұрын

    anite shemagile yeArogitoch activist honk?!😏

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    አንተ ቀፎ ራስ ባላገር በዚም ቀናህ?!

  • @eastsoldierson

    @eastsoldierson

    Ай бұрын

    @@TekusNeger balager sideb new? yadekibet astelah anite yegemah shimagele😁 yeKZread santim lemagn😎 betikorib ayeshalim? And I'll find you Danforth and make sure you pee on your diaper 😷

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIAАй бұрын

    ተከከል ነህ የበታችንት ስሜት የሚሰማቸዉ ሰዋች ናቸዉ አሮጌት የሚሉት

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @AsterZerihun-tu4gf
    @AsterZerihun-tu4gfАй бұрын

    አንቺ እይደለሽም ባለሎሚዋ ናቸው ትክክለኛዋሴት ስለዚሕ አንቺኢጀበና ጫት ስትሸጪ ነው የምናውቅሽ ይቅርታ ቦታ ልቀቂ በናትሽ።

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @hana.6956
    @hana.6956Ай бұрын

    እኔ ግን አበባ ሰጠሁ ያለችው ሴት ትመስለኛለች የድሬዴዋ ቆንጆ

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742Ай бұрын

    ሰላም!!አዲስና የማናውቀው ሁኔታን ስላሳወቅከን አመሠግናለሁ።ይሁን እንጂ ይቺ የብርኲማዋ ነገር ግን የተለመደችው በደቡብ እንጂ በሰሜኑ ያው መደብ እንጂ ይኸ የተጠቀሰው የት፣የት አካባቢ እንደ ተለመደ ግልጽልጽ ብታደርገው።ለማንኛውም፣የተዋጣ ዝግጅት ነበር።ይበል!!

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    እሺ! ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @AbdulwahidSaeed-fv8bs

    @AbdulwahidSaeed-fv8bs

    Ай бұрын

    ብር ኩማ በደቡብ ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ ቢያንስ ከ40 እና 50 ዓመት በፊት ይጠቀሙት ነበር ። አሁን ግን ሰው ወደዘመናዊነት በማድላቱ ቀርቷል።

  • @PurimPurim-ye8of

    @PurimPurim-ye8of

    Ай бұрын

    ሰሜንም ደቡብም ኢትዮጵያ ነው ቀሽም

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799Ай бұрын

    አንችምኮ ሽማገሌ ሰራ ፈት ወሬ አመላላሽ ነሽ

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @blueblueablueblue5904

    @blueblueablueblue5904

    Ай бұрын

    ስዳደግ

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Ай бұрын

    @@blueblueablueblue5904 እሷ እራሷን መች አስከበረች

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Ай бұрын

    @@blueblueablueblue5904 አንች ቆማጣ ገረዲ ከቆማጣ የበለጠ ስዲ አደግ አለዴ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797Ай бұрын

    እኔ የምለው ምን ለማግኝት ነው በዚህ እድሜ መዋሸት የድሬደዎ ቆንጆ እርሶ አይደሉም ደግሞ ሌላ ሴት አሉ እኔነኝ የሚሉ ምነው በዚህ እድሜ ውሸት ቢቀርባችሁ የድሬደዋን ቆንጅ የሳሉት ሰዓሊ አለፈለግ ሰላም ናቸው የስዕሉን ዋናውን ከፈለጋችሁ የአለፈለገ ሰላም ቤተሰቦች አሉ እነሱን ጠይቁ የድሬደዋ ቆንጆ እውነተኛ ሴት አይደለችም ስዕል ነች ሰዓሊው ፋብሪካው ሲከፈት የድሬደዋን ሕዝብ ቁንጅና ለመግለጽ የተጠቀሙበት ስእል እንጂ እውነተኛ ሴት አይደለችም እንደውም ፎቶው ላይ የሰዓሊው ፊርማ አለ

  • @TekusNeger

    @TekusNeger

    Ай бұрын

    ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @PurimPurim-ye8of

    @PurimPurim-ye8of

    Ай бұрын

    ቀዳዳ

Келесі