የደም መርጋት ችግር (Hemophilia) በአግባቡ ከታከመ መቆጣጠር ይቻላል //New Life//

Ойын-сауық

ተላላፊ ካልሆኑት ውስጥ የሚመደበው የደም የመርጋት ችግር (Hemophilia) በአግባቡ ከታከመ መቆጣጠር ይቻላል፡፡ በፕሮግራሙም የደም የመርጋት ( hemophilia) ምንነት፣ መንስኤ ፣ ምርመራ እንዲሁም ህክምናው ምን ይመስላል የሚለውን በተመለከተ ከታማሚዎች እና ከሀኪም ጋር ቆይታ አድርገናል ።
In today's segment, we delve into hemophilia, a non-infectious blood clotting disorder that can be effectively managed with proper treatment. Join us as we explore an insightful discussion between patients and doctors, covering the nature, causes, diagnosis, and treatment options for hemophilia.
"አዲስ ሕይወት" ሰፋ ያሉ የጤና ጉዳዮችን የሚዳስስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን በሕክምና ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድረጎ የህክምና እና የታካሚዎች ስጋት እንዲሁም ሌሎች የጤና ጉዳዮችን ከሰፊ የባለሙያ ማብራሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መሚሰጥ መልኩ ያቀርባል።
New Life is a compelling television program dedicated to exploring a diverse array of health issues, with a particular focus on medical conditions.Through insightful discussions and expert analysis, we bring public awareness to medical and patient concerns, along with various other health topics. Join us for informative content delivered by professionals, shaping a better understanding of health and well-being.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#New_Life
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 2

  • @AsratDemise-jj5xo
    @AsratDemise-jj5xo26 күн бұрын

    በርቱ ወንድሞቼ ስለ ለኛ በጣም መዋራት አለባቹ በርቱ...thank you❤

  • @atsedekhali4271
    @atsedekhali427126 күн бұрын

    ደም ያለመርጋት ችግር ደም መፍሰስን ስለሚያስከትል እንጅ የመርጋት ችግር አይደለም።ጋዜጠኞች ከተቻለ ርዕሱን አስተካክሉት። እነ ናትናኤል የጥንካሬ ምልክቶች ናችሁ የተሻለ የህክምና አቅርቦት እንዲመቻች የምታደርጉት ሁሉ ለቀጣዩ ትውልድ የሚሆን ተስፋ እንደሚያመጣ አምላክ ያግዛችሁ።

Келесі