የCR-7 እንባ ዲያጎ ኮስታ አዳኙ የጎል ዘብ ፖሩቱጋል ወድቃ ስትነሳ | ትሪቡን Live | | ትሪቡን ስፖርት | Tribune Sport

Спорт

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Пікірлер: 31

  • @soloda6917
    @soloda691720 күн бұрын

    ፍቅርና ኤፍሬም CR7 በትክክል ገልፃችሁታል ማልቀሱ የአልሽነፍ ባይነት ምልክት ነው እንዲህ ዓይነት ሽንፈትን የማይወድ ተጨዋች ከስንት አንዴ ነው የሚገኝ

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman19 күн бұрын

    ሰላም ኤፍ በትሪቡል ስፖርት የተሰራ ሁሉ ሁሌም ያምራል ፍቅርና ኤፍሪ እናንተ ዘመን የማይሽራቹ ድንቅና ውድ ❤❤❤

  • @Mullerlala
    @Mullerlala19 күн бұрын

    ኤፉ ይመችህ ሁሌም ኑርልን ትመቻኛለህ

  • @DagimWondwossen
    @DagimWondwossen20 күн бұрын

    CR7 🐐

  • @derasnmokil6741
    @derasnmokil674118 күн бұрын

    ሁሌም ከፍ በልልኝ ወላሂ እነመሱር ሲተቹት በጣም ነው የተናደድኩት ክሪስን መሳይ ተጨዋች እግር ካስን አለም እዲከተል ያረገ ጅግና እዴት ይተቻል ያሳዝናሉ

  • @user-tn5qq2le5o
    @user-tn5qq2le5o20 күн бұрын

    በረካሁኑ አቦ እናተ ብቻ ጀግና ኮሪስን አሞገሳችሁልኝ እነ መንሱር እየወቀሱት ነዉ የሚገኙት ያነን የመሠለ ተጫዋች እንዴት ይተቻሉ ቢስሚላ ክሪስን ለማወቅ ከፈለክ ያለፈዉን ጨዋታ ለምከቱ

  • @sofiad782

    @sofiad782

    20 күн бұрын

    እነሱ እኮ የፊፋ ልጅ አድናቂ ናቸው 😂ያው ኤፍሬምም የክሪስ አድናቂ ነው ፍቅር የሁለቶች ጥበብ ተመልክቶ ተደማሚ ነው ምን ልልሽ ነው አትገረሚ እንኳን እነመንሱር ታላላቅ ሚዲያ ያላቸው እንግሊዞች ተሳልቀውበታል እሱ በትችቶች የተገነባ ማንነት አለው አለት ነው አይሰበርም ዱአ አድርጊለት የተችወችን አፍ በዋንጫ የሚዘጋበት አቅም ይሰጠው ዘንድ😢

  • @user-tn5qq2le5o

    @user-tn5qq2le5o

    20 күн бұрын

    @@sofiad782 ኢሻአላ ያነ መንሱር የሚባል ሰዉየ አቃጥሎ ሊደፍኝ ነዉ አላህ የሚያደርገዉ አይታወቅምና ድል ለእነሱ ያድርገዉ ያረብ ያረብ

  • @bettytube2

    @bettytube2

    19 күн бұрын

    ባለፈ ታሪክ አይኖርም ከሱ በፊት ብዙ እግሮች አይተናል በስሙ ብቻ መጫወት የለበትም

  • @user-hv3gj9bl7u
    @user-hv3gj9bl7u20 күн бұрын

    CR7❤❤❤❤

  • @NatnaelBirhanu-mu7lt
    @NatnaelBirhanu-mu7lt18 күн бұрын

    King cr7

  • @kukuKedir
    @kukuKedir20 күн бұрын

    Alen alene tribune sport yeketelale....

  • @ermiast1052
    @ermiast105219 күн бұрын

    Hi Ephi, ስለ Copa American አንዳንዴ በስፋት ብዳስሱልን

  • @AlexAlex-s6e
    @AlexAlex-s6e19 күн бұрын

    Yimcacuadnaqnen🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sn1cq4xz4n
    @user-sn1cq4xz4n20 күн бұрын

    Bring us about biniam ghirmay professional cyclist in your program. About tour de france stage victory in the world. Thank you in advanced

  • @abresheasres4303
    @abresheasres430320 күн бұрын

    የፓርቹጋል በረኛው ሀትሪክ የሰራበት ጨዋታ❤❤❤

  • @TedySmart
    @TedySmart20 күн бұрын

    Wedihlew bro

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j19 күн бұрын

    100ሽ እንገባለን ♥️♥️❤️❤️❤️ ሁሉም ሰው Like & subscrabe

  • @salahergualaseb4021
    @salahergualaseb402120 күн бұрын

    My GOAT❤❤❤

  • @kukuKedir
    @kukuKedir20 күн бұрын

    Cr.7

  • @yohaneshabesha7826
    @yohaneshabesha782620 күн бұрын

    No sound afe

  • @BirhanuBirhanu-b4k
    @BirhanuBirhanu-b4k20 күн бұрын

    cR7

  • @endalk-mp5uo
    @endalk-mp5uo19 күн бұрын

    ይሔ ፕሮግራም እያስጠላኝ ነው ከፍቅር ውጪ

  • @tedo4755
    @tedo475519 күн бұрын

    cr 7 hulem king nw

  • @robelgeremew6214

    @robelgeremew6214

    19 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache171119 күн бұрын

    PORCHUGAL BEQOAF YALEFUBET CHEWATA KEFERENSAY GAR LALACHEW CHEWATA BERONALDO GOLNA BELALOCHM GOAL TECHEMRO ENDIYASHENFU EMEGNLACHEWALEW !!!!!!

  • @user-kj1tp1hl9k
    @user-kj1tp1hl9k20 күн бұрын

    Cr7 my goat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokalem1582
    @henokalem158214 күн бұрын

    አየ ኤፍሬም ከሮናርዶ በፊት አላምን እያነጋገረ ያለው ኤርትራዊው ፈርጥ ቱርዲ ፍራንስላይ ሲበጣጥሳቸው ምነው አፍህ ተዘጋ ?

  • @demelashjemaneh8630
    @demelashjemaneh863019 күн бұрын

    አረ ለመሆኑ ጋዜጤኛ መንሱር እድሜው ስንት ነው?ማይክ ይዞ ማውራትና ሜዳ ላይ CR7 በዚህ እድሜው መጫወቱ ብቻ መንሱር ስለሱ ማውራቱ ማፈሪያ ነው፣ ጋዜጤኛ መንሱር ደካማ ጉንህን ልንገርህ እኔ ብቻ አውቃለው ፣እኔ ብቻ ተንታኝ ነኝ የምትለው ነገር በጣም ከረፉን፣ አወክ አወክ ሲላት እራሳን __ይቅርታ በእንናንተ ፕሮግራም እሱን ስሜታዊ ሆኜ ቅሬታዬን ገለፅኩ ፣

  • @TedySmart
    @TedySmart20 күн бұрын

    Wedihlew bro

Келесі