#የቤት

#የሀበሻ የቤት ሰራተኞች ያለባቸው ችግር#abtube#famly#eyoha_media#yetbi_tube_የተንቢ

Пікірлер: 120

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube3 ай бұрын

    *ሀባይቢ እንደት ናችሁ እስከመጨረሻው ሳታዩ ኮሜንት አትስጡ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤*

  • @yarab4997

    @yarab4997

    3 ай бұрын

    ቲጂ ማሬ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ሰው በላ ነው አደራ ልጆችሺን

  • @naimaahmed3300

    @naimaahmed3300

    3 ай бұрын

    ምንአይነቱቅድአፉነች አገዢበይእኳገርኛ ታዳምንይጠበሥ ለራሥሺ አትሥጭ ሑሉምእዳችአደለምወደል

  • @TehetnaAbebe

    @TehetnaAbebe

    3 ай бұрын

    @@yarab4997 👎👎👎👎👎👎

  • @zeyba2557

    @zeyba2557

    3 ай бұрын

    Tigi kezi befit welahi ene bet yemigebu lijoch 4 ena 3 amet neber ahun lay gin 3 wer bizu new aykoyulishm betam chekagn honewal almost all the same stuff so don't lessen the people comment take care of you

  • @TehetnaAbebe

    @TehetnaAbebe

    3 ай бұрын

    @@yarab4997 😂😂😂😂😂😂

  • @imubilal6947
    @imubilal69473 ай бұрын

    አረቦች አምነው የሚሠጡት መንግስታቸው ጠንካራ ነው ምንም ማደረግ አይችሉም ክፍም ሠራተኞች ቢኖሩ ወየትም መሄድ ስለማይችሉ ይፈራሉ

  • @user-qm9lt6xg1f
    @user-qm9lt6xg1f3 ай бұрын

    ሲጀመር ኢትዮጵያ ያሉ የቤትሰራተኞች ያሰሪወቻቸውን ባል ከማማገጥ ሌላ ምንድር ያቃሉ።ውርደታሞች እኔእዚህ አረብሀገር በመጣሁ በአራትወሬ ማዳሜ ሞተች እናም የአንድወር ልጅ ነበራት ይሄው አራት ልጆችን አሳደኩ አልሀምዱሊላ ኢንሻአላህ የሚቀጥለው አመት እኔም አገር እገባለሁ

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    3 ай бұрын

    ሳህ

  • @temirseyid5776
    @temirseyid57763 ай бұрын

    ለማንኛዉም ሰራተኛ ስንባል ቅርአይበለን ሰራተኛ ሆኖ ላለመቀር ጠክርን እንስራ እና እንለወጥ አይክፍችሁአይዞችሁ ቅመሞችየ

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il3 ай бұрын

    ሞቸ የምወደው የማሳድገው ልጅ አለ እሱም ይወደኛል አላህ መልካሙን ይስጠው ይስጠኝ ለልጅ ብየ ብዙ ቆየሁ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr3 ай бұрын

    እኔም ሴትዮዬ አሁን የምሰራባት 6 ወር እርጉዝ ነበረች እኔ ከስራው ስገባ አሁን አራተኛ አመቱ ገባ ግን እኔንም እናቱንም ማሚ ነው የሚለው ከቤት ከወጣሁ እንዳያየኝ ተደርጎ ነው አለዛ አልቆሶ ይሞታል እኔም ወንድሞቹ ከመቱት እኔ ጋ ነው የሚጣሉት አለቃቸውም ሲተኛ እልቤ ላይ ነው ሰዎቸም በጣም በኔ ይተማመናሉ አሏህን የሚፈራ ሰው አሏህ ያየኛል የሚል ሰው የሰውን አማና መጠበቅ አለበት ግደታችንም ነው እንዴ ኢስላም ሀቂቃ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad26913 ай бұрын

    አስርበሻት ይሁናል ጥላሸ የጠፋችዉ

  • @TehetnaAbebe

    @TehetnaAbebe

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏👍

  • @sunsun466

    @sunsun466

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @KuWait-vc4qj

    @KuWait-vc4qj

    3 ай бұрын

    በጣም እደህትሽ ብቲያትብቲከብሪያት አትሄድም ደሞያበሻ ሠራተኛ ለመሆን

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d3 ай бұрын

    እርዳ ደሞ የሀበሻ አሰሪ በላ ምግብ አይሰጡ ስራያበዛሉ. ምነው አረቦች እደልባችን ተላጃቸውን እየከፈትን የፈለግነውን እየሰራን እየበላን አኡዙቢላህ ደሞእሀበሻቤትመስራት

  • @lubabahusen4517

    @lubabahusen4517

    3 ай бұрын

    ትክክል ያለምክናየትአጠፍም

  • @user-cq2hm7hu4u

    @user-cq2hm7hu4u

    3 ай бұрын

    ትክክክል

  • @Fafi51296
    @Fafi512963 ай бұрын

    የእኔ አሠሪ እራሧ ልጇ አምና አሠጠኝም እኔም ደሥተኛ ነኝ አልሀምዱሊላሕ የሷ ቤት ስራም ሊደፋኝ ነው እንኳን ልጇ

  • @user-bh5ph1bd1

    @user-bh5ph1bd1

    3 ай бұрын

    ያረፍሽውን ነው እፉየው እህ

  • @user-dp1jg7pe5h
    @user-dp1jg7pe5h3 ай бұрын

    እኛ በሰዉ. ሀገር. ህግ አለ. እኛ. ሀገር. የሚፋራ.ህግ የለም

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd13 ай бұрын

    እረእህቴ እየደከምሽ የወለድሽውን ልጅ እደቀላል አትጣይ ለሰው ራስሽ ያዥ አዝለሽ ስሪ አይደለም ለልጃችን ከሰውቤት ስንተን መከራ ችለን እምንኖረው ተይ ተይ በሰው ቤት ደክሞና መውለድ ኩባድ ነው❤

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ❤❤

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j3 ай бұрын

    ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መቀንጠሷ አሉ እንደው ብትከፋብሽም እንካኳን በሆድሽ በትይዢውስ ሰው ካልከፉበት አይከፋም

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc3 ай бұрын

    እኔም ስራየ ልጅ ማሳደግ ነው ። ወዳው እንዳመጣችኝ ክላሱን ሁሉ ካሜራ አደረገች ከዛም ከሁለት ወር በሗላ ነቃቅላ ጣለችው እኔ ግን ባትነቅለው ነበር የሚሻለኝ የሷ ልጅ ስለሆነ ሲያጠፋ የሚውለው

  • @nesihatube7325
    @nesihatube73253 ай бұрын

    ድሮ ነበር አሁን ላይ ኢትዮጲያ ውስጥ ሠራተኛ መያሥ አሥፈላጊ አይደለም

  • @bintahmed
    @bintahmed3 ай бұрын

    አችም ከሰራተኝነት ወተሽ ጭራሽ ሰራተኛ ለመውሸቀስ በቃሽ እረ አላህን ፍሪ ስትመልካም አጋዦች አሉ ስሚ ሰራተኛዋ ታራባት ታልጠማት ስራታላበዛሽባት እደእህት ታየሻት የፈለገችውን ታረግሽላት ጭራሽ መጥፎነገር አትሰራም አትቀባጥሪ ወደዛ መጀመሪያ መልካም ስኮኒነው መልካም የምኮንልሽ ያለምክነያት ትታአትሄድም እሷስ የውስጧን ማንያቅላታል ከአድ አላህ ውጭ

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf3 ай бұрын

    ታማኝነት የሚመስነገር የለም እምነት በጣምደስይላል እኔይሄው 12አመቴአንድቤት ከራሷበላይአምናኝ እኔምአልሀምዱሊላህ ታምኘ እየሰራሁነው

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq3 ай бұрын

    አቺም ሠራተኛለሠቀጠረ በቃሸ አጀብ መጀመረያ አቺጥሩ ሁኒ ጥሩ ከሆሸ ሠራተኛሸም ጥሩ ትሆኛለሸ ወይ አሥረበሻት ነወ ወይ ደግሞ አመለሸ ከፈቶባትነወ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g3 ай бұрын

    😂😂😂አንቺ በሰራተኛ ልትመጢ ነው

  • @lubabahusen4517

    @lubabahusen4517

    3 ай бұрын

    ክክክ

  • @zinetyimerzinetyimet2999

    @zinetyimerzinetyimet2999

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-sy1nn5xc4e
    @user-sy1nn5xc4e3 ай бұрын

    ሰው የሰራውን ነው የሚያገኘው በደላችኻት ይሁናል ምንም ሳታደረጋት አታደረገውም አቺም አላህ የሰውቤትን ያሳየሽ አወን ከሰው ቤት ወትሽ ሰራተኛ እያለሽ አታፈሪም ቻው ከገዲህ አልከታተልሽም ቁረቆሮ

  • @Zebu918

    @Zebu918

    3 ай бұрын

    😂😂😂 የኔ ውድ ቅር አይበልሽ ሁላችንም ሰራተኛ ነን

  • @yarab4997
    @yarab49973 ай бұрын

    የኔ ውድ ሀበሻ ለሀበሻ ጨካኝ ናቸው ግን ትጂየ የልቤን ነው የተነገርሺው እኔማ እሳት ይልቀቅባቸው የኢትዮጵያ ሰራተኛ

  • @gigitubeweloo

    @gigitubeweloo

    3 ай бұрын

    😢😢😢

  • @ሁሉ
    @ሁሉ3 ай бұрын

    ትክክል❤❤

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z3 ай бұрын

    አትቀጥሪ ቲጂየ ጊዜዉ ከባዲነዉ አላህበሠላም ላገሬ አብቅቶኘ አላህይወፈቀኘጂ ከጀ አላወጣዉም ጥናታለ እናት ማዲረሥነዉ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff12903 ай бұрын

    ወላሂአረብይግደለኝአረመዳምአወፍበይኝገልምጨሽአኩርፋሽነው አኔስትዮ2አመትልጅነውትትልኝቱርክየተሳፈሩትቤትነሽልጅነሽትታብኝነውየተሳፈረችውያሀገራችንመዳምትብየውችክፉናችሁለዛነውሰራተኛየሚከፋባችሁትንሽስታገኙጥጋበኛናችሁ።።

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ❤❤❤

  • @cgf8399
    @cgf83993 ай бұрын

    ዝምያለነጃወጣብለዋልየኛዉድነብይሱለላሁአሊይሂወስለም ሀቢቢናያረሱለላሂ🎉🎉🎉🎉ልፅፍሳስብ ይህሀድስትዝሲለኝተዉኩት አሏሁሙስታአን አላህነዉየሚቀዉ

  • @madi2644
    @madi26443 ай бұрын

    አሰላማሊ፡፡ኩምወረህመቱ፡፡ላሂ፡፡ወበረካትሁ፡፡ሰላምናችሁ፡፡ሰዎችየ፡፡ልጃችሁን፡፡እራሳችሁ፡፡ያዙ

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዎአለይኩም እሰላም ዉደደምሬኚ❤❤

  • @zenatali7913
    @zenatali79133 ай бұрын

    ቲጅየ ምንም ነገር ይቅርብሽ እንጅ ልጅሽን ለሰራተኛ ትተሽ ለደቂቃ እንዳትለይው

  • @skettube4149
    @skettube41493 ай бұрын

    በደላላም ከሆነ ያመጣሻት ያዥ ደላላውን እና ትያዝ

  • @user-kg5zm8fc6w
    @user-kg5zm8fc6w3 ай бұрын

    እኔ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርቺ

  • @fafitube8904
    @fafitube89043 ай бұрын

    ቲጅየ ሰራተኛ አትመኝ ሰው ከፍቶል

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ❤❤

  • @tube3507
    @tube35073 ай бұрын

    ራርሽ ያዢ ውዷ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit3 ай бұрын

    ይገርማል ግን ቅመሞች ለራሳችሁ ድረሱ አንጃጃል በጣም ከባድ ነው ቤተሰብ አድርጉኝማ

  • @AmeenaImam-jh1pb

    @AmeenaImam-jh1pb

    3 ай бұрын

    ደምሪኝ ልደምርሺ

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ደምሬሻለሁ ናገመልሽ​@@AmeenaImam-jh1pb

  • @AmeenaImam-jh1pb

    @AmeenaImam-jh1pb

    3 ай бұрын

    @@ekramtube6423 እሽ ውደ

  • @cgf8399

    @cgf8399

    3 ай бұрын

    ኑኑእንደማመርየኔዉዱችአላህየእረፍትእጀራይስጠንበቤታችንያረብብብ

  • @JamalEndars
    @JamalEndars3 ай бұрын

    እኔ የማይገባኝ 1ነገረ አለ 3ፖርሙስ የትስበር ጀበና ኮትታ ኮተቱ ምደነው ግን ብዙ ቦታ አያለሁ ምን ሆናችሁ ነው ግን አር አስትካክሉ😅

  • @biredejen6562

    @biredejen6562

    3 ай бұрын

    እኔም አይቸው በሳቅ ሞትሁ የተሰበረው ጀበና ምን ይሉታል😂😂

  • @JamalEndars

    @JamalEndars

    3 ай бұрын

    @@biredejen6562 አያስተውሉም መስል ስደትን ያየ ስወው ጎበዝ መሆን አለበት መስልጠን አለብን እና እህታችን ኮሜታችንን አይተሽ የቡና ሱፍራሽን አስትካክይ ወላሂ ያስጠላል!

  • @mominamehedi86
    @mominamehedi863 ай бұрын

    ምንይታወቃል አቃጥለሻትይሆናል

  • @tawakan9600
    @tawakan96003 ай бұрын

    ኡነትሽን ነው ቲጂዬ ያኢትዮጲያ ነገር ከበድ ሆነወል የምተመን ዬለም ወለሂ አለህ ጡሩ ልጂ ከስደት መልስ ይስጠኝ ኢጂ በጪረሽ ለሰረተኘ አልሰጥም ከስገቴ ቢዘት ሰረተኘ መስገበም አይመስለኝም አለህ የሰድግልሽ❤

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ❤❤

  • @thaibamohammed7376
    @thaibamohammed73763 ай бұрын

    ዉይ ጉድ😢😢

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደምሬኚ❤❤

  • @user-hg4pr6mp9y
    @user-hg4pr6mp9y3 ай бұрын

    ግንሁሉምሰራተኛመጥፎነው ማለት አይደለምእሽ ብዙጥሩወችአሉ እኔ ስደትከመጣሁጀምሬወላሂ እናቴሞታለች ግን ልጆቸንየያዘችልኝ ከአያቴጋር ሰራተኛናት ምንምችግር የለውም ሁሉምመጥሮነው ማለት አይቻልም እኔምአሁንአርብቤት ሰራተኛነኝ አርቦቹ ልጂጥለውነው የሚሄዱትእይዛለሉኝ ያምኑናልአርቦች ወላሂ ግን የኛሀበሻ አንችጥሩ ከሆንሽ እንድህአታርግም

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h3 ай бұрын

    የኔ ድንች ሳሚልኝ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    Eshi❤

  • @HappyDirtBike-li1mv
    @HappyDirtBike-li1mv3 ай бұрын

    አፈርብይቆሻሻነሽምናባሽአችስሀማማትጥቢኑርሽአሁንሠራተኛትያለሽቆዳአላህያሳሽከዝህምደረ🤐🤐🤐

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f3 ай бұрын

    እእ

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru6693 ай бұрын

    Gen seratega lenante sew ayedelem aydel

  • @user-zk4be7et5f
    @user-zk4be7et5f3 ай бұрын

    እኔ ልጅ ምያዝ አለውድም ግን አርቦቹ ያምኑኛል ወላሂ እኔ የዛሬ 3አመት የ8ወር ልጅ ሴትዬየ ሰታኝ የትም ሰዞር እምወልው እኔ ግን በጣም እፍራለሁ የሆን ነግር ቢሆን እኮ በየ እፍራለሁ እጂ አርቦች ብጣም ያምኑኛለ አልሀምድሊላህ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub27433 ай бұрын

    ግዜው ከፍቶዋ ልጆቹን ረሰቹ የዙ 😂😂በነገሰችን ለይ ፔርሙዝሽን አስጠገንሽው እጄ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *አሰራሁት እና በዚህ ኑሮ ውድነት ተሰበረ ብዬ ልጥለው ነው እንዴ😅*

  • @user-lq5ep7wx1x

    @user-lq5ep7wx1x

    3 ай бұрын

    ቱ🤭😂😂😂​@@Tgkutabertube

  • @sameraassen3690

    @sameraassen3690

    3 ай бұрын

    😂😂​@@Tgkutabertube

  • @lubaba355
    @lubaba3553 ай бұрын

    ስለ አሁኒታ ብታወሪ አይሻልም ነው በሙድ ስለአሁና እያወራሽ ነው ጉድ እያለች ከሆነ ይሰማታል ብለሽ አስቢ

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ዉደደማሬኚ❤❤

  • @TehetnaAbebe
    @TehetnaAbebe3 ай бұрын

    አርፈሽ.ጠጭ.ቡና.መጠጣት.የጠለሁት.ለዚህ.ነዉ🙉🙉እኔኢትዩጰያ.ከሰዉቤት.12አመት.ሠርቻለሁ.አይቸዋለሁ.😭😭😭በልጂነቴብዙ.ነገርአሳልፋለሁለማንኛዉም.ሆዲ.ይፍጀዉእና.ስለናተብዙ.ማዉራትእችላለሁ.ግን.ሁሉንም.ለፈጣሪ.ትቸዋለሁ🙏🙌🙌🙌🙌

  • @lubabahusen4517

    @lubabahusen4517

    3 ай бұрын

    12አመት ሚሥኪን አሁንደግሞአርብሀገር ሁነሺነው ወድግዜሺንተጠቀሜበት

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u3 ай бұрын

    የሀበሻ አሰሪ ምግብ አይሰጡም ስራ ብቻነዉ የምታበዙት

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v3 ай бұрын

    ቡናኮ ጡት ያደርቃል ይባላል😮

  • @user-fd9wy9yv5j
    @user-fd9wy9yv5j3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ደምሬኚዉደ❤❤

  • @attube383
    @attube3833 ай бұрын

    ምንም አልልም አረብአገርስ የምንመጣዉ እትዩቢአዉአደሉምዴ መጥፎምእዳለ ጥሩአለ ሁሉንም በአድ አትዉቀሱ ማንም ስለሰራተኛ የማዉራት ሞራል የለዉም ሁሉም አልፎበታል በኢትዮጵያ ከመቀጠር መለመንይሻላል መቼም ሰራተኛ አላስገባም

  • @user-cx3ed3sf2t
    @user-cx3ed3sf2t3 ай бұрын

    የኢቶቢያ ሠራተኛ ብቻ አትበይ አሠሪወቹሥሥ በይ

  • @Fafi51296
    @Fafi512963 ай бұрын

    የዘመኑ ሠው ከፍቷል ከራሥ በላይ ንፋስ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed52623 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭

  • @ekramtube6423

    @ekramtube6423

    3 ай бұрын

    ደምሬኚዉደ❤❤

  • @MeryemAli-ek3ro
    @MeryemAli-ek3ro3 ай бұрын

    ቲጅ በአላህ እዳታልፊኝ ኮመታሮችም ካወቃችሁ ንገሩኝ. ካርጎ የላኩት በካርቶን ነው እና. በበርሜል ማድረግ ፈለኩኝ ካርጎየን ልቀበል ስሄድ. በርሜል ይዠ ብሄድ እና እዛው ሲፈተሽ ወደበርሜል ማዞር እችላለሁወይ. በአላህ አይታችሁ እዳታልፉኝ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *በፈለግሽው ይዘሽ ሄደሽ መገልበጥ ትችያለሽ ሀያቲ ሲፈትሹ ሁሉንም ስለሚያወጡት የዛኔ በርሚሉን ካርቶኑ ውስጥ ታደርጊና እቃሽን በርሚሉ ውስጥ ታደርጊያለሽ*

  • @MeryemAli-ek3ro

    @MeryemAli-ek3ro

    3 ай бұрын

    @@Tgkutabertube የኔ ውድ እሽ በጣም አመሰግናለሁ ጀዛሸላኸይር ውደ አላህ ያክብርልኝ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @samira1164
    @samira11643 ай бұрын

    ❤❤😂

  • @user-oq5pq9ju7p
    @user-oq5pq9ju7p3 ай бұрын

    አራብ አጋራ ማ ወደሽ ሰይሆን በግድሽነወ ሚክኒትም ማግስታቻ ሚ ወስደው እርምጀ ሲለ ሚነቅ ለነፍሰችን የፈራነው ሚንሳራው

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube3 ай бұрын

    ልጅሽን አምነሽ በጭራሽ ለእነሱ ሳትሽ አትሂጂ

  • @piuqwe2980
    @piuqwe29803 ай бұрын

    😤😤😤😤😤

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo3 ай бұрын

    ቆሸ

  • @user-nm8zk9nf4y
    @user-nm8zk9nf4y3 ай бұрын

    ለምዱነው ግን የምትሳደብት

  • @seadi5
    @seadi53 ай бұрын

    ምኑውሰራተሰራተኛማለትአበዛሽ አሁን አይችሰራተኛስላለሽነው አይአበሻሲቀቢጥእኮ ስታናድጅ

  • @user-km7yi6wc2q

    @user-km7yi6wc2q

    3 ай бұрын

    ክክክክክ

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim61043 ай бұрын

    ፦እ ከዛስ

  • @safinskia1946
    @safinskia19463 ай бұрын

    ለሰው ሞት አነሰው አችይ ዱሮ የነበርሽበትን መርሳት😂😂😂 አይከብድም ጭራሽ ሰራተኛ ብለሽ ከማውራት አጋዥየ ማለት ከብዶሽ ነው

  • @temirseyid5776

    @temirseyid5776

    3 ай бұрын

    ምን ችግርአለዉ ሰራተኛ ስንባልለምንይከፋናል

  • @user-hg4pr6mp9y

    @user-hg4pr6mp9y

    3 ай бұрын

    ኧርምንምችግርየለውምስራመስራትያኮራልእንጂምንአይደለምአርቦቹሸቃላሸቃላሲሉነውየሚውሉት

  • @safinskia1946

    @safinskia1946

    3 ай бұрын

    @@user-hg4pr6mp9y እኔ ያልኩት ሰራተኛ አትመን ስትል ገና ብዙ ሰራተኛ እደቀጠረ ሰው አክት ማረግ ያስጠላል

  • @susu778h
    @susu778h3 ай бұрын

    😏😏ሀበሻ ሲልፍለት እንዲህ ነው የሆነ ነገር ካልሆነች ጥላአጠፋም ለራስሽ ንፃሁ ሁኝ ሰውን ከመወንጀልሽበፊት ጥሩ ከሆንሽ ጥሩ ነገር ይገጥምሻል

  • @gigitubeweloo

    @gigitubeweloo

    3 ай бұрын

    ለዩቱብ ብላ ስንቱን ዉሸት ለፈለፈችዉ ደሞ አለች ልብን ይዛ ሄደች ዉሸታም😢😢😢😢😢😢

  • @user-ig4jl2fr2t
    @user-ig4jl2fr2t3 ай бұрын

    ቀባጥርሺ በጣም ጥሮ ከሆኖሺ እንዳችዉ ነዉ የምትሆነዉ አንች ባሳይሸት ልክ ነዉ መላሺ ይሚስጡሺ

  • @user-zk4be7et5f
    @user-zk4be7et5f3 ай бұрын

    እባካቹህ ሰራትኛ እያላቹህ አትሞላቅቁ እጨ እኛ ሸቃላ ሰንባለ እነዴት ነው እሚያቀጠቅጥን ሸቃሊት እኮ አትሰለጥን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የእንግሊዙሰ ነግር 😂😂😂😂😂ፌርሙዙንም አይትንዋለ😂😂😂😂😂😂

  • @user-yh8kb3pk1r

    @user-yh8kb3pk1r

    3 ай бұрын

    እና ምን ይባሉ እኔም ሸቃላ ሲሉኝ አልወድም በስሜ ጥሩኝ ነው የምለው

  • @aminamoh619
    @aminamoh6193 ай бұрын

    እከፈ አችም ብሎ መዳም እራስሺ አስሪም ዝርግፍ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 ай бұрын

    *ወዮ ስድብ ሀሀሀ አረ በጣም ነው ያሳቀኝ ስድቡ ሀሀሀ*

  • @sameraassen3690

    @sameraassen3690

    3 ай бұрын

    ​@@Tgkutabertubeዝበያቸው እህቴ

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo3 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ስራተኛ አላለችም ቆሾ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed33003 ай бұрын

    አችምሠራተኛነሺ ክፈታፉ

  • @temirseyid5776

    @temirseyid5776

    3 ай бұрын

    ሰራተኛ መባልአያሳፍረም መጥፎነገርለመናገርአትቸኩሉ

  • @fjf7535

    @fjf7535

    3 ай бұрын

    ሱበሀን አሏህ ክፉ አትናገሩ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo3 ай бұрын

    ወሬኛ ነገር ነሽ ልጆችሽን እራስሽ አትይዥም እንደኢትዮጵያ አሰሪ ክፉ የለም

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo3 ай бұрын

    ክፉ ነሽ ዉሸታም😢ለዩቱብ ብለሽ ይሄ ሁሉ ዉሸት

Келесі