//የቤተሰብ መገናኘት// "የጠፋሁት ልጅሽ ነኝ ስትለኝ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ!!"...እናት እና ልጅን ያገናኘው ድንቅ አጋጣሚ /በቅዳሜን ከሰዓት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 266

  • @lemlemtube168
    @lemlemtube168 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hdbnokjul

    @hdbnokjul

    Жыл бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤

  • @zahraseid7922
    @zahraseid7922 Жыл бұрын

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት😊እናት ለዘላለም ትኑር❤

  • @hdbnokjul

    @hdbnokjul

    Жыл бұрын

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @alnejoum7442

    @alnejoum7442

    Жыл бұрын

    amen

  • @MuhammadEbrie-lm4vd

    @MuhammadEbrie-lm4vd

    Жыл бұрын

    ሁላችንም ደስ ብሎናል

  • @user-dj8ho6rs4w
    @user-dj8ho6rs4w Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ እናቶቻችን ሳቃቸን እንጂ የእናንተ ለቅሶ አንፈልግም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    የእናት ፀሎት የእናት እንባ ፍጥነቱ ወደ ፈጣሪ ቶሎ ይደርሳል እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️💐

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Жыл бұрын

    ሣምንት እሰከ ሚደርስ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ይሄን ፕሮግራም ማን ይገናኛል እያልኩ 🥰🙏 ሐገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🤲

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Жыл бұрын

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ 🥰 ፈጣሪ ያሰባችሁትን በፍጥነት ያሳካላቹ:የጎደለው ይሙላ🙌🙌🙌ጎራ በሉ ውዶች🥰

  • @ilfneshsolomon

    @ilfneshsolomon

    Жыл бұрын

    wude subcireb aderigung soory

  • @alnejoum7442

    @alnejoum7442

    Жыл бұрын

    amen

  • @user-jw7me2kz9e
    @user-jw7me2kz9e Жыл бұрын

    ❤የአላህ ስለም አንድነት ለስው ልጅ ሁሉ የረብ ❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያላችው አብሳራው ቅዱስ ገብርኤል እመቤቴን. ያበስራው እንኳን አበስራችው. እግዚአብሔር ይሁሉንም እንባ ያብስ አሜን፫

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Жыл бұрын

    ለአማኝ ፈጣሪ ቅር ብ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏 ለእናንተ የደረሰ ለእኔ ም ይድረስ 🙏🙏

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 Жыл бұрын

    እንካን ደስ አሎት እናቴ ክብር ለመድኅኒትነትአለም ይሁን 🙏🏿🙏🏿♥️

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Жыл бұрын

    ወድሞቻችን፣ለሚሞቱት፣ፍትህ፣ለመስጊዶቻችን❤❤

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ☝️☝️☝️❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥😥🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @halimahalima9707
    @halimahalima9707 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችው ዮኒዬ ፀዲዬ በምን እናግኘችው ሰውዲላይ የእናንተን እርዳታ የምትሻ እናት አለች በፈጣሪ እርዶት አንድ ልጆ ነው መቼም እናንተም ወልዶቾው አይታችዋል እርዶታችውን ትሻለች ዮኒ አጨክኑባት በፈጣሪ አመሰግናለው

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Жыл бұрын

    ቁጥሩን ከስክሪን ላይ ውሰዱ ከዛ ደውሉ ማሥረጃ ፎቶም ካለ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ በሙሉ ቅዳሜተሰአትን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው እንደኔ በላይክ አሳዩኝ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Жыл бұрын

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ስታለቅሱ አልቅሰን ስትስቁ ስቀን እማማ እንኳን ደስ አሎት

  • @alemmuluneh1915
    @alemmuluneh1915 Жыл бұрын

    እሰይ ታሪኳዬ የኔ እናት ሚሊዮን እንኳን ደስ አላችሁ ብዙ ለፍታችኋል ልፋታችሁን ፈጣሪ ቆጠረላችሁ ለሁሉም ቤተሰብ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን እርፍ በሉ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ፡አላችሁ ሁሌም የእናቶቻችን ደስታ ያሳየን ክብር ለድንግል ልጅ ተመስገን ኢቢስ ትለያላችሁ ዮኒ እና ፀጊ በጣም ነው የምወዳችሁ፡፡

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын

    የእኔ እናት እንኳን ደሰ አለዎት ታላቅ ደሰታ ነው ለእግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው በጣም በጣም ነው ደሰ የሚለው እንዲህ በሕይወት መገናኘት የፈጣሬ ሰራ ነው በአጠቃላይ እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @hayutube7793
    @hayutube7793 Жыл бұрын

    አልሐምዱሊላሕ እናት ሥትሥቅ በጣም ያሠደሥታል እናቶች ምንግዜም ተደሠቱ እረጂም እረሜ ለናቶች

  • @fhddfhad4800
    @fhddfhad4800 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አሎ እማ እናቴም ልክ እደዝህ ነው የምታለቅሰው እግዚአብሔር ይርደን ወንድሜ አለሁ በለን እበክ 😢

  • @user-ht5cl2es4n
    @user-ht5cl2es4n Жыл бұрын

    እንደው ከወላጆቻቸን ቀልብ አላህ ይጠብን 😥

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አሎት የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳን ደስ አላችሁ 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኛም የጠፍብን እግዚአብሔር ያገናኘን በሰላም 😢😢😢

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ኢትዮጽያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለፈረሱ መስጊዶቻችንም አላህ መፍትሄ ያምጣልን አሚን

  • @user-sy3uw3ny2e
    @user-sy3uw3ny2e Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም አገራችነነም ሠላም ያርግልን እናተንም ያርጋችሁ

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Жыл бұрын

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላቹህ የናቶችን ደስታ ሁሌም ያሳዬን

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 Жыл бұрын

    እልልልልልል እሰሰሰሰሰሰይይይይይ እንባዎትን ያበሰው አምላክ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ht5cl2es4n
    @user-ht5cl2es4n Жыл бұрын

    አላህ ለዛሬው ቀን ደስታ የመረጣሁ እንኳ ደስ አላችሁ❤

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын

    እኮን ደስ አሎት የኔ እናት አልሀምዱሊለህ

  • @mekoyetantenayehu954
    @mekoyetantenayehu954 Жыл бұрын

    የኔ እናት እንኳን ደስ አልዎት እናት ለዘላለም ትኑር።

  • @bmm72
    @bmm72 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስ አላችሁ

  • @enaya0481
    @enaya0481 Жыл бұрын

    እንዃን ደስ አላቹ የበለጠ በአካል ተገናኙ❤❤❤

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Жыл бұрын

    ሚሊዮን ቁርጥ እማማን ❤እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን ኢቢኤስ ❤❤

  • @tigistbalcha-mw4kt
    @tigistbalcha-mw4kt Жыл бұрын

    እሰይ እናቴ እንኳን ደስ አሎት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፡ይመስገን፡፡እንካእን፡ደስ፡አላችው፡ebs ተባረኩ

  • @endaleali42
    @endaleali42 Жыл бұрын

    እናቶቻችን ሳቃቸን እንጂ የእናንተ ለቅሶ አንፈልግም.

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ ኣሎት እናት

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Жыл бұрын

    እንኳን ድእስስስስ ያሎት እናቴ እጅግ እስለቅስውኝ ነበር እኚህ እናት ።እናመስግናለን ኢቢዬስ ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራማችሁ ስዎችን በማገናኘት ቅዳሜን ከስዓት በተለይ ተገናኙን የምውደው በርቱ ኢትዮጵያ ሃገራችንን በኢትዮጵያዊነት ያኑርልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ።

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Жыл бұрын

    እንኳንደስአለወትእናታችን

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын

    እንኳን ተገኘች አልሀምዱሊላህ

  • @elenigelmssa6383
    @elenigelmssa6383 Жыл бұрын

    የኔ እናት እንኮን ደስስስስ አሎት

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Жыл бұрын

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለቹህ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Жыл бұрын

    እንኳን ቸሩ መድሀኒዓለም የልጅዎትን ድምፅ አሰማዎት ።

  • @madinayesuf6188
    @madinayesuf6188 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ አገራችንን ሠላሟን አላህ ይመልስልን🎉🎉🎉🎉

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Жыл бұрын

    የኔ እናት እኔ ላልቅስ እንኳን ለወለዱት ልጅ ለኛም ልጆች ተጨናቂ እናት ናቸው ጠንካራ የቤተክርስቲያን እናት ትሁት እሩሩህ መልካም እናት የወሊሶዎ ማርያም እንባ ሁን አበሰች ክብር ለናትና ልጁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ነኝ

  • @almialmi6047

    @almialmi6047

    Жыл бұрын

    አንችንም ፈጣሬ ያክብርሽ የኔ ውድ እንዲህ አክብረሽ ሀሳብሽን መግለፅሽ ደሞ እማማ ከፊታቸው ያስታውቃሉ በጣም ቅን እናት ናቸው 😢

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Жыл бұрын

    እኩዋን ደስአለወት ማዘርየ አሳዝነውኝ ነበረ ሲፈልጉ ሲያለቅሱ😢

  • @ilfneshsolomon

    @ilfneshsolomon

    Жыл бұрын

    mare subcireb aderigung soory

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Жыл бұрын

    አላሕምዱሊላ እናታችን እኳን ደሥ አለወት

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ሙቀቱ እዴት ነው ራሳችን እጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች አይዞነን

  • @user-sq7xh3xy8v

    @user-sq7xh3xy8v

    Жыл бұрын

    እሽ እማ ሁላችን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን

  • @andamlakfanta6037

    @andamlakfanta6037

    Жыл бұрын

    felabeashe

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Жыл бұрын

    እእእእእእእልልልልልል ተመስገን እግዚአቤሔር አምሌክ ምንይሰነዋል እንኳን ደስአላቹዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኢቢስ እናመሰግናለን

  • @zaharz611
    @zaharz611 Жыл бұрын

    የኔ እናት❤❤❤

  • @zenatmohammad8422
    @zenatmohammad8422 Жыл бұрын

    የኔ እናት እድሜሽ ይርዘም

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Жыл бұрын

    እኳን ደሳላችው እናቴ

  • @user-vu5qw7ke1y
    @user-vu5qw7ke1y Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤እናታችን እንካ ደስአለወት ❤❤❤❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Жыл бұрын

    የኔ እናት እኳን ደስ አለወት 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አሎት እማማ ተመሥገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 🙏

  • @tub8577
    @tub8577 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለወት እማየ❤

  • @user-kq7gj3vp3j
    @user-kq7gj3vp3j Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын

    የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 Жыл бұрын

    እስይ ያኔ እናት እንኳን ደስ አሎት

  • @nvgtvx4136
    @nvgtvx4136 Жыл бұрын

    ወላሂእሄንንንበርየምጠብቀው💔💔❤❤አልሀምዱሊላህ🙏🙏

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын

    አማየ እንኳን ደስ አላችሁ እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa985310 ай бұрын

    የኔ እናት እኮን ደስ አላችሁ ግን እኔ ብቻ ነኝ ከቅዳሜ አሥቸ እከማክሠኞ በፍለጋ ልሞት እረ ለግድሁ ካላሥቸገርናችሁ ተሎ አቅርቦልን ወላህ ዳታ ቆጥቤ ቅዳሜ ስደርሥ ነው የሚከፍተው ስራ ሥታዘዝ እነጫነጫለሁ ህመሙ ሥላለብኚ ነው ወነት ፈታዋ በህይወት አገኝህ ይሁን አይ ሥደት

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын

    ❤️❤️እስይ እልልልልልል እንኩዋን ደስ አላችሁ እማማ 🥰😍

  • @AaAa-ug7jd
    @AaAa-ug7jd Жыл бұрын

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እኳን ደስ አለወት የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Жыл бұрын

    እኳን የእናት እንባ ታበሰ😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vi4gh7kf7h
    @user-vi4gh7kf7h10 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @wubettefera1094
    @wubettefera1094 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለዎት!!!!!!

  • @ibrahimhussein8528
    @ibrahimhussein8528 Жыл бұрын

    Mother she is cute Alhamdulillah for everything.hope they will meet.

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Жыл бұрын

    እልልልልል ተመስገን

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለወት እማየ

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Жыл бұрын

    አረ በፈጠራችው በጣም የሚያጓጓኝ በንቁጣጣሽ የጠፋችው ልጅ ግራ ገባኝ ዝምታው ምክንያቱን ብናውቀው

  • @destawoleyewa7024

    @destawoleyewa7024

    Жыл бұрын

    ያአላ እኔም አረሳሁዋት ወላሂ

  • @ilfneshsolomon

    @ilfneshsolomon

    Жыл бұрын

    subcireb aderegung mare soory

  • @ilfneshsolomon

    @ilfneshsolomon

    Жыл бұрын

    @@destawoleyewa7024 demireng mare

  • @abebebelee3199
    @abebebelee3199 Жыл бұрын

    ደስ ይላል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Жыл бұрын

    አሜን፫ እናቴ

  • @user-yf2bi3sf3x
    @user-yf2bi3sf3x9 ай бұрын

    የኢትጵያ ፈርጦች

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Жыл бұрын

    እንኳን ደሰ አሎት የኔ እናት

  • @beetyube
    @beetyube Жыл бұрын

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ዋውውው እናታችን እንኳን ደስስስ አላችሁ 💚💛❤🙏👈

  • @user-hu1bs6wn6m
    @user-hu1bs6wn6m Жыл бұрын

    Ye unti betam dasyilaal egzahber yibarkachu enemi yetafchi ihite alechinyi ebakachu silk kutrachun asksmtulinyi

  • @kuurrig1793
    @kuurrig1793 Жыл бұрын

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zi2fp3ur5w
    @user-zi2fp3ur5w Жыл бұрын

    እንኳን ደሰ አላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ

  • @RehatLove
    @RehatLove Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለችሁ

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ❤

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 Жыл бұрын

    eseyi egziabher yimesgen

  • @gjch5302
    @gjch5302 Жыл бұрын

    እሰይ እኳንም ደስ አለት ማዘር❤

  • @fvv1680
    @fvv1680 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እናቴ እንኳን ደስ አለውት🎉🎉🎉

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Жыл бұрын

    ማነዉ የገጠር ልጂ እናቱን ቅዳሜ ገበያ ሥመጣ ብቻ በሥልሰክ የሚያገኝ ቅዳሜ ቅዳሜ ኢቢኤሦችም እናቴንም አናግሬ የማለቅሥበት ቀን ነዉ 😢😢😢

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @AreguHebshawit

    @AreguHebshawit

    Жыл бұрын

    እንዴ ለምን ቅዳሜ ብቻ ትጠብቂያለሽ ህይወት እኮ አጭር ናት ሁሌም ጧት ጧት እማ እንዴት አደርሽ በያት ❤❤🎉

  • @AreguHebshawit

    @AreguHebshawit

    Жыл бұрын

    ማለትም ገጠር ከመሆኑ የተነሳ ማሽራትና ኔትወርክ የለ ሁኖ ነው ???

  • @fantafanta3408

    @fantafanta3408

    Жыл бұрын

    @@AreguHebshawit አዉ ኔቶክርም ማብራትም የለ በሣምት ቅዳሜ ሤመጡ ብቻ ነዉ የማገኛቸዉ

  • @fantafanta3408

    @fantafanta3408

    Жыл бұрын

    @@AreguHebshawit እኔ ሣልሆን ገጠር ናቸዉ ኔቶረክም ለየ መብራትም የለ ለገበያ ሢመጡ ብቻ ነዉ የማገኛቸዉ ለሥልክ ብለዉ ደሞ አይመጡም

  • @hyatt127
    @hyatt127 Жыл бұрын

    ማሻአሏህ ደስስስስስስ ይላል

  • @hyathyat9071
    @hyathyat9071 Жыл бұрын

    ኑ የማዳም ቅመሞች ብቻይን ማልቀስ የለብኝም

  • @senaitabayineh8396

    @senaitabayineh8396

    Жыл бұрын

    መተናል

  • @jannathjannath7836

    @jannathjannath7836

    Жыл бұрын

    አለን ደግሞ ለማልቀስ የተመሰከረልን አይደል መቼ እንደምንስቅ ፈጣሪ ይመቀው

  • @ghghh3547

    @ghghh3547

    Жыл бұрын

    መተናል

  • @hyathyat9071

    @hyathyat9071

    Жыл бұрын

    @@jannathjannath7836 ወላሂ ዛሬ ውስጤ ስላም አልተስማኝም ነበር ዝም ብሎ በሃላ በስበቡ አለቅሳለሁ ስል ሲገናኙ ቀሩ ልጅቱ አልቀረበችም ያው ሳላለቅስ ወጣሁ

  • @rabiaseid6695

    @rabiaseid6695

    Жыл бұрын

    ሆ ማልቀስ ሱስነው ማለት ነው

  • @mawaysh
    @mawaysh Жыл бұрын

    ኤሔን ፕሮግራም በጉጉት በመጠበቄ የተነሣ ሳምንቱ ወር ይሆንብኛል

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Жыл бұрын

    ፍትህ ለገዳም አባቶቻችን 😢😢😢

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 Жыл бұрын

    EBS lemetadergut hulu fetari yifelachu yesintu enba tabes🙏🙏🙏🙏

  • @ilfneshsolomon

    @ilfneshsolomon

    Жыл бұрын

    mare subcireb adiregung sewedish

  • @user-vb9nj4nz2h
    @user-vb9nj4nz2h Жыл бұрын

    እኔንም እርዱኝ የናቴን ቤተሰብ አፋልጉኝ የደብረ ብርሀን ልጅ ነች

  • @user-ib6fr5hd7u
    @user-ib6fr5hd7u Жыл бұрын

    Betam desi yeli tebarku

  • @JMGD44
    @JMGD44 Жыл бұрын

    እባካችሁን ይስሐቅ ሀይሌ ወይም ሰሎሚን ገብረ ጊዬርጊስን አፉልጉን። እባካችሁን

Келесі