የቤተ መንግስቱ ሰራተኛ በሀይማኖት ሽፋን ቤቴን አፈረሰ ፤ልጆቼንም ጥሎብኝ ሄደ

#Erqmaed #Mentalhealth #Storytelling My name is Endalk Assefa i am the co founder of Erq ma'ed mental health center and i have been working on FM 98.1 and Bisrat FM101.1 since 2008 i care about mental health , peace, justice and familiy reconcilition as well
Bego tube care about families mental health ,justice and peace as well
so share my tube
Comment my tube
peace for all

Пікірлер: 113

  • @kebenatube7973
    @kebenatube79732 жыл бұрын

    የሕግ ባለሙያ ነኝ፤ ልክ እንደዚህች አይነት ምስኪን ሰዎች የሕግ ምክር ሲፈልጉ በነፃ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ፡፡

  • @begotube8461

    @begotube8461

    2 жыл бұрын

    You are blessed thank you I’ll call you

  • @molymoly7822

    @molymoly7822

    2 жыл бұрын

    Tbarkuu

  • @khalifa3644
    @khalifa36442 жыл бұрын

    አንችን የመሰለ ቆንጆ ቀረበት አይዞሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega90202 жыл бұрын

    ይሄ ነገር በጣም ነው የሚገርመኝ።አካል ጉዳተኛ ሰው የማይመስላቸው ሰዎች አሉ።በትዳር ውስጥ አንደኛው ወገን አካል ጉዳተኛ ሲሆን አካል ጉዳተኛ ያልሆነው ውለታ እንደዋለ ነው የሚቆጠረው።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83272 жыл бұрын

    ለአንችህ ይገባሻል ጠንካራ ሴት አንች አካለ ሱኩልህ አደለሽም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ገና ያልፍልሻል ልጆችሽ አድጎ ለቁም ነገር ይድረሱልሽህ ይብላኝ ለልጆችሽ አባት ቆንጅዬህ ኢትዮጵያውያት

  • @melatkl7275
    @melatkl72752 жыл бұрын

    ይሄ ታሪክ በሬድዎ ሰምቼው ነበር ፍቅር ከእምነት ይጀምራል መጀመርያ የትነበር

  • @hanagerma9528

    @hanagerma9528

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo8042 жыл бұрын

    እጅግ ጠንካር ሰው ነሽ አካል ጉዳተኝነት ከመንገድሽ አያስቀርሽም እግዚአብሔር ይርዳልሽ :: "*** የቤተመንግስት ሰራተኛ*****• ብሎ ርዕስ መስጠት ግን ተገቢ ነው ከዚህ በፊት የግለሰቦችን መስሪያ ቤት አትጠቅሱም ነበር አሁን ቤተ መንግስት ሰራተኛ ስለሆነ ነው ወይስ ሰው በ መሆኑ የራሱ የግል ባህርዩ ነው ለዚህ ያበቃው ? ከዚህ በፊት ፕሮግራሞቻችሁን ሙሉ እከታላለሁ ከግለሰቦች ፈቃድ ውጭ ስማቸውንም አትጠቀሙም የስቱድዮ ስም ሰጥታችሁ ነው የምትሰሩት :: አሁን ታዲያ ከቤተመንግስት ጋር ያያዛችሁት ለምን ይሁን? ከልጅቱ ታሪክ ውጭ ሌላ ፍላጎት ኖሮኣችሁ ነው ወይስ በድንገት የተፈጠረ ነው ?

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    2 жыл бұрын

    ጥሩ እይታነው 👍👍

  • @hirut8456
    @hirut84562 жыл бұрын

    ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Hundumak
    @Hundumak2 жыл бұрын

    ጀግና ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።🙏🙏🙏

  • @akakodangote6399
    @akakodangote6399 Жыл бұрын

    አንተንም እግዛብሄር በመልካም ነገር ያስታውስ አድራሻህን ላክልን

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @titiseyfu4213
    @titiseyfu42132 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ብሩቱ ጀግና ሴት❤

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 Жыл бұрын

    አይዞሽ ጌታ ጥሎ አይጥልሽም እሱ ግን ፈጣሪ ማስቸዋል ይስጠው

  • @emujesus6299
    @emujesus62992 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ጌታ ይረዳሻል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83272 жыл бұрын

    ጥሩ ሰው ነህ እግዛቤር ይባርክህ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @user-eh7oe4tj6j
    @user-eh7oe4tj6j5 ай бұрын

    ወይጉድ ሥንት አይነት ፈተና አለ የኔቢጀመር መፀሐፍ ይወጣዋል ግን ለበጎነዉ የኔዉድ ፈጣሪ ከአንችይሁን

  • @hiwialtaleb2418
    @hiwialtaleb24182 жыл бұрын

    ሀሳብሽን ያሳካልሽ በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot89452 жыл бұрын

    ካመነ ካላመነ ጋር ምን አንድነት አለው እየሱስ ጌታ ነው ለወንድ ብለሽ እንክዋን እየሱስን አልቀየርሽውም እህቴ የአመንሺው አምላክ አይጥልም አይዞሽ

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll2 жыл бұрын

    የኔ እናት ጠካራ እናትነሺ አምላክያግዝሺ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65862 жыл бұрын

    Egzhabher yesrawen setwtal!!!!

  • @addisababa3158
    @addisababa31582 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እግዜአብሔር ካንች ብዙ ተምረናል ጌታ ይረዳሻል አይዞሽ ::

  • @amimiaaron5950
    @amimiaaron59502 жыл бұрын

    Endalik you're so amazing 👏 God bless u more

  • @zemeta9769
    @zemeta97692 жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @genettube277
    @genettube2772 жыл бұрын

    እንዳልክዬ ድምፅህን ሥሠማ ሠብ አደረኩህ በ፪ ሥልክ የጠፋህው ለካ አዲሥ ከፍተኛ ነው ይመችህ

  • @munafshaya6231
    @munafshaya6231 Жыл бұрын

    Interviewer is unbelievable god bless you and your family as well your loved 🥰 ones Inshallah i wish am a men wow 😮

  • @user-bi2fz1sg2z
    @user-bi2fz1sg2z2 жыл бұрын

    አምላክ ይርዳሽ ጠንካራ ስው ነሽ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68132 жыл бұрын

    አይዛሽ እህቴ አንቼን የመስለ ቆንጃ ማጣቱ እንቅልፍ ያሳጣዋል! በ መካዱም እግዜአቡሔር ይክደዋል🙏🏽 ዋጋዉን ያገኛል።

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye85062 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ። አሜን!!!

  • @esayasberhane5454

    @esayasberhane5454

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🏾 amen 🙏🏾 amen 🙏🏾

  • @nejatali7088
    @nejatali70882 жыл бұрын

    Yeserawin yagenal Anchi belijochish tibarekialesh.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72282 жыл бұрын

    ዘመድ የለውም እንዴ ?ወደ ይሄ ሰው ፆም ፀሎት ያስፈልገዋል በጤናው ላይሆን ይችላል ቆንጅዬ ሚስቱን ልጆቹን ትቶ የሚያስኬድ የደበቀው ነገር ይኖራል ልጆችም ያድጋሉ እናት ለዘላለም ትኑር እናንተ የኢትዮጵያ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ልጆች ነገ ያድጋሉ ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጤናውን ወደ አዕምሮው ይመልስለት ያሳዝናል ሁሉንም ተይለት ወደ አምላክሽ አልቅሺ አለቀ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53842 жыл бұрын

    ስታምር ስታምር ስታምር ስታምር:::

  • @Holylove260
    @Holylove2602 жыл бұрын

    ይሄ ሰው ትቷት ከመሄዱ በላይ ምኔም አይደለችም የሚለው ክህደቱ ያሳዝናል ደሞስ ሁሉን ቢተውላትስ ? የዘራውን ማጨድ የግድ ነው እሱስ ነገ ዌልቸር ላይ ላለመቀመጡ ምንጋራንቲ አለው::

  • @jimmijimmi7724
    @jimmijimmi77242 жыл бұрын

    Endalik and your team I really appreciates your help for our people.❤️&✊👍

  • @alemlema657
    @alemlema657 Жыл бұрын

    አንች ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ👍

  • @emu3288
    @emu3288 Жыл бұрын

    Ayzosh yene ehit! Hulunum tshageriwalesh

  • @ketemademeke2856
    @ketemademeke28562 жыл бұрын

    Wow! Amazing sister I proud of you more and more. I hope life goes upward and forward nothing can stop you in jesus name. Please forgive to your children's Father to come to the truth Life. God bless you with your family.

  • @micmick2661
    @micmick26612 жыл бұрын

    Endalk tebarek . Ehete Egzabher ale aizosh.

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin81732 жыл бұрын

    Wow you are a blessing

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf2 жыл бұрын

    ያሳዝናል ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @shimelisregassadegefa7022
    @shimelisregassadegefa70222 жыл бұрын

    Eveni Asfaw is a beautiful women christan. I appreciate her strength, commitment. God bless you & this social media.

  • @yednekachewatnafu888
    @yednekachewatnafu888 Жыл бұрын

    ጀግና እናት! እውነት ሁሌም ታሸንፋለች።

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62652 жыл бұрын

    Yene konjo yanechen gudat kesu yestew mekena yegechew ena tesebabro yewdek.enkua weledesh

  • @eyerusabado7950
    @eyerusabado79502 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነውና ሁሉ ይችላል ቀረሽበት የንቆንጆ እግዚአብሔር ይችላል!!!

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g2 жыл бұрын

    የሄን ታሪክ እያሸከረከርኩ ነው የሰማሁት ለምን ግን ወንዶች ለሴት ክብር አንሰጥም ወደን ከወደድናት ካፍቀርናት ከተጋባን ለምን የምንበድላቸው ቁሳዊ ነገሮች ጥለንው ነው የምናልፈው እና ለወደድናት ላፈቀርናት ለወለደችለኝ ልጅ መከባከብ አለብን

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele97972 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው ይሄ ለልጆቹ ያልሆነ ከሃዲ ነው እንኳን ቀረብሽ እግዚአብሔር ለአንች የበለጠውን ያደርግልሻል በርቺ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91472 жыл бұрын

    ድሮ ለምን እሱ ከኑፋቄ ህይወታ ካሳመናት በኋላ ሳያስቀይራት አገባት ነው ወይስ የመፋታት ምክኒያት ፈልጎ ይሆናል።

  • @jemalkemal912
    @jemalkemal9122 жыл бұрын

    እበክህን የበለፈችዋን ልጅ በኤ ች አይቪ ተይዘ ልጅ ወልደ አበት አይደለውም የተበለችዋ ልጅ ጉደይ ከሚን ደረሰ?

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc2 жыл бұрын

    እዳልክዬ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Жыл бұрын

    ገላገለሽ ይህ ሰበብ ነው ያልታየው ጉድለት የመሰለው ብር ሲያገኝ ታየው እየሱስ ጌታ ነው አይዞሽ አናቱ ይገንጠል እሱ ከአንቺ በላይ ይድረስበታል አንቺስ እየተንቀሳቀስሽ ነው እሱ መንቀሳቀስ እስኪያቅተው ይወድቃል

  • @as-yk1ms
    @as-yk1ms2 жыл бұрын

    Jegna enate👏

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 Жыл бұрын

    ,ጀግናነሽ

  • @zinashtesfaye2030
    @zinashtesfaye2030 Жыл бұрын

    እናግዛለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @geteabebe3660
    @geteabebe36602 жыл бұрын

    Gazeteyna Denstu des yelale. Demestune wedeletalew. kemewedew andu gorenana demeste new.

  • @habeshahomeh2500
    @habeshahomeh25002 жыл бұрын

    Wow good luck videos tanks arefi nawe please please laweraki falegalahu

  • @woinshettesfalidet9429
    @woinshettesfalidet94292 жыл бұрын

    This man he's not realign person he is selfish. God blessed you mommy. Everything is gonna be ok .

  • @elizabethteshome384
    @elizabethteshome384 Жыл бұрын

    ye sirawun behiwet eyale agignitotal .Fetari yesirawin setotal

  • @haniyethopian2597
    @haniyethopian25972 жыл бұрын

    እንዳልከ ሰላም ነው

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65862 жыл бұрын

    Egzabher enkwan rdas ehtiy

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68132 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዉ በድምፅ ነበር የምስማህ የ ምታቀርበዉ እንደዚህ በ ምስል መምጣትህ ጥሩ ነዉ!

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush34722 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ሲበዛ ታታሪ ሴት ነች በርች እኔም እሱዋን ለመርዳት ፈቃደኛ ነኝ ከተቻለ ስልኮዋን ፃፎልን?

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z2 жыл бұрын

    ክንዳልክዬ😍

  • @emujesus6299
    @emujesus62992 жыл бұрын

    ስጀመር ከ አስጨፋሪ ጋ ምን አታገለሽ ጌታ ለንቺ ከ ቤቱ አያጣልሽም የኔ ቅንጆ አይዞሽ አሁንም ተስፋ አለ

  • @abbyklay3883
    @abbyklay38832 жыл бұрын

    you are lovely my sister

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay68092 жыл бұрын

    በሀይማኖት ሰበብ ወጣ እንጂ ሌላ ሴት ወዶ ነው ለአልጋ እንኳን የሚስገበገብ ይገርማል ።

  • @user-rg3hj7hr7m
    @user-rg3hj7hr7m Жыл бұрын

    የኛ ሀገር ህግ ቦታ ላይ የተቀመጡ የህግ ባለሞያወች ምንም አልላቸውም በቤታቸው ይግባ እኔም ተከራትቸ ነው የቀረሁት አንችስ ይህን እድል አግተሺ ተንፍሰሻል

  • @yenebecha7099
    @yenebecha70992 жыл бұрын

    ,,,,,በማይመች አካሄድ አትጠመድ ሲል የጌታ ቃል መቼም እውነትና እውነት ነው ለማንኛውም ምህረቱ በዛልሽ ከትላንትሽ ይልቅ ነገሽ የተባረከ ይሁን ። ወንዶች ያውም አካልጉዳተኛ ሆነሽ ;

  • @kedinaabadega1457
    @kedinaabadega14572 жыл бұрын

    አይዞሽ ማሬ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso30822 жыл бұрын

    ምንድነው መካፈል መጠቅለል እንጅ ልጆች እያሳደገች አይደለ ?

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e2 жыл бұрын

    የኔ እናት

  • @betelihemshiferaw8303
    @betelihemshiferaw8303 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf2 жыл бұрын

    መጨረሻውን አሳውቁን

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf2 жыл бұрын

    ተይው ለሱ ይብላኝ ለሄደው ይህ የሀይማኖት ምክንያት አይመስለኝም

  • @zemzems2429
    @zemzems24292 жыл бұрын

    እኔ በድምፅክ ላብድ ነው።😃☝️

  • @redwave4776
    @redwave47762 жыл бұрын

    💚💛❤️👏

  • @gy8086
    @gy80862 жыл бұрын

    Wende lije mehead sifelge (melkeskes) bebale yeshalale!!

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue65862 жыл бұрын

    Ebs gen wenjeliy new yemdgft mestkakl albachwe????? Endalk GBU🙏🏼

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሁሊም ከተጋዳው ስው ጋር ነው እመቤት ካንቼ ጋር ናት

  • @eb7528
    @eb75282 жыл бұрын

    Yene konjo anchi jegina neshi kerebt

  • @Ninaru119
    @Ninaru1192 жыл бұрын

    Ayzosh berchi berchi !!!

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu2 жыл бұрын

    ጴንጢ አታግቡ ኦ ዎቻችን መጀመሪያ ሀይማኖት መጠየቅ ነበረበት ሊረብሽ አይችልም በክራች መሆኗ

  • @marmar4976
    @marmar49762 жыл бұрын

    በጣምም ያሳዝናል ወንዶች ከምድረ ገፅ ያጥፍዥሁ አይዞሽ እህቴ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @amimiaaron5950
    @amimiaaron59502 жыл бұрын

    God he's good all time 🙏 ⏲ 🙌 😌 ❤

  • @esayasberhane5454

    @esayasberhane5454

    Жыл бұрын

    God bless you ❤

  • @hawahosin1217
    @hawahosin121710 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh57162 жыл бұрын

    🥰🥰🥰👍🙏🇨🇬

  • @selam9690
    @selam9690 Жыл бұрын

    Endalik yatabarake sawe ka 2007 jamiro ekatatalalawe endate lagegn

  • @Ninaru119
    @Ninaru1192 жыл бұрын

    Enatiye ye’Ethiopian wubit!!

  • @degifeyirga7218
    @degifeyirga7218 Жыл бұрын

    የንግድ ባንክ አካውንቷ ቢገለፅ የአቅማችንን ብናስገባ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    የዊልቸር ዋጋው ስንት ነው?

  • @begotube8461

    @begotube8461

    2 жыл бұрын

    +251 91 215 0329 Story teller no please contact her

  • @bbsen9810
    @bbsen98102 жыл бұрын

    I wonder when this interviewer is going to learn and let his guests finish their ideas without interruption.

  • @jimmijimmi7724

    @jimmijimmi7724

    2 жыл бұрын

    Plsss focus on what he’s doing for our people🙏 don’t be ignorant✌️

  • @serkalambeyen4051

    @serkalambeyen4051

    Жыл бұрын

    Ayiizooshi.yene.konjoo.jaginaa.set.neshii

  • @munafshaya6231
    @munafshaya6231 Жыл бұрын

    I guess it’s Corruption it’s obvious and logic in ethiopia

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se2 жыл бұрын

    እንዳልክ ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው የሚል ብሂል አለ ማበረታታት ሲገባህ እንዲሰማት አደረካት

  • @begotube8461

    @begotube8461

    2 жыл бұрын

    Oww sorry

  • @bezazeleke9492

    @bezazeleke9492

    Жыл бұрын

    westam endalek 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @debelatiruneh9787
    @debelatiruneh9787 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ዳንሰኛ ዘፋኝነት መሆን በእግዝአብሔር መንግሥት ያልተፈቀደና ሰይጣናዊ ሥራ ነው:: አንቺ ደግሞ ምንም እንኳንበጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የዘለዓለም ሕይወትን አዉቀሽ ቢታድግም ከልጆችሽ አባት ጋር የተገናኘሽው በዋናው የሉስፈር ማቀንቀኛ ቤት ስሆን ሉስፈር ከርቀት ያየዉ ነገር አለ:: ያዉም አንቺ በህደት ባለቤትሽን ከሉስፈር እጅ እንደምታስለቅቂ አዉቆ ከወዲሁ ትዳራችሁ ሊያፈርስ ፈለጓል:: ነገር ግን ታማኙ አምላክ ኢየሱስ ለሚታመኑት ሁሉ ታማኝ ስለሆነ አንቺ ያለመታከት ፀልይ ጌታ ኢየሱስ የልጆችሽን አባት ለዉጦት ወደ አንቺና ወደ ልጆችሽ በይቅርታ ይመልሰዋል በርቺ:: እግዚአብሔር አጣምሮ አንድ ያደረገውን ማንም አይለየው ስለሚል ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል አሁንም በፀሎት በርቺ :: ጌታ ኢየሱስ የድል ጌታ ነዉ:: ተባረኪ:: በአካል ጤናሞች የመሠሉ ብዙ የአስተሳስብ ጉዳተኞችና አናሳዎች እንዳሉ አትዘናጊ::

  • @getamesayking2053
    @getamesayking20532 жыл бұрын

    አታጣድፋት ዝም ብለህ ስማ እንጂ

  • @munafshaya6231
    @munafshaya6231 Жыл бұрын

    Her phone no please

  • @gebreyohansgebretsadik6109
    @gebreyohansgebretsadik61092 жыл бұрын

    አንተ አሰዳቪ አንተን ብሎ ኦርቶዶክስ ደግሞም ቀድሞ ነበር እንጂ ራስህን መግዛት ጌታ ን ብትፈራ ይሻላሃል አሰደብከን እኛን ወንዶችና ኦርቶዶክሶችን እለኒ በርቺ

  • @tesfayeinka8885
    @tesfayeinka88852 жыл бұрын

    Ethiopians most of them mint disability’s y

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi93532 жыл бұрын

    እና ለምን አትጠመቂም ደግ አደረገ ከማይመሥሏችሁ ጋር አትመሳሰሉ ይላል ቃሉ

  • @mesiersumo3712

    @mesiersumo3712

    2 жыл бұрын

    Aybslem bemhal legoch alu Gobez Ethiopiea yasaznal bezu meserat albet Bewechu alme gen kefmya leakal gudatenga new. Ayzosh berchi yene konjo mulu nesh etshire

  • @ss-jm8se

    @ss-jm8se

    2 жыл бұрын

    ተናግረሽ ሞተሻል አሳዛኝ

  • @ss-jm8se

    @ss-jm8se

    2 жыл бұрын

    ተጠምቃ ጌታን ፈጣሪዋ አድርጋ ተቀብላለች

  • @martayedingilllgimartayedi9353

    @martayedingilllgimartayedi9353

    2 жыл бұрын

    @@ss-jm8se ክክክክ ጴንጤ የት አውቃው ሲጀመር ጥምቀትን ደግ አደረገ እውነት ከሐሰት እንዴት ይኖራል 👍👍👍👍👍

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62652 жыл бұрын

    Amara fote kehadiwoch nachew ke ayatachew yeweresut tegbar new mekena yegechew

Келесі