የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት በኢትዮጵያ Etv | Ethiopia | News zena
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በ2017 ዓ.ም የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ።#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
Пікірлер: 104
" ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ" የቤት ለቤት አገልግሎት ቀርቶብን እኛ አራሳችን ኢሚግሬሽን መጥተን በቅጡ ባስተናገዳችሁን።
@Hkim185
26 күн бұрын
ኪሰ አወላቂ ነህ መሰለኝ ግርግር ጠፍቶ ጭር ሲል አትወድም
@user-io2sk1wh8l
25 күн бұрын
ትክክል
@Hkim185
25 күн бұрын
@@user-io2sk1wh8l አዎ!
@gedionkassaye1628
25 күн бұрын
@@Hkim185 አይ እኔ ከደሀ ደሀ ላይ አልሰርቅም። በምግብ ለስራ የምትኖር ሰውዬ ስለስርቆት ስታወራ ትንሽ እንኳን አይደብርህም?? ስለ ስርቆት ለማውራት እኮ የሚሰረቅ ሊኖርህ ይገባል። አንተ ........😂😂😂
@Hkim185
25 күн бұрын
@@gedionkassaye1628 ኢሚግሬሸን ከአሁን በኃላ የሚሰለፉት ሌባችና አጭበርባሪዎቹ ብቻ ናቸዉ ሲሰራረቁ ይከርማሉ እንጂ ማንም አይመጣል ፓሰፖርት እንደ በራድ ሻይ ከች ይላል
ይህ ፓስፕርት የሂወት ጉዳይ ነው ከዚህም በላይ ሊሰራ ይገባዋል
ሰላም ስጡን ሰላም ነው የምንፈልገው
ደድንቄም ቤት ለቤት።ቤት ለቤቱ ቀርቶብን በቢሮዋ በሥርዓቱና በፍጥነት በሠራችው።
@Hkim185
26 күн бұрын
ወንድም አለም ፖሰፖርት 4000 ብር ነዉ 10,000 ብር ክፈል በሶሰት ቀን ፖሰፖርትህን ታገኛለህ ብትባል ትከፍላህ ዉይ?
@tigunegnmuluye2163
26 күн бұрын
@@Hkim185 why
@Hkim185
26 күн бұрын
@@tigunegnmuluye2163 በሶሰት ቀን እንድታገኝ ማለቴ ነዉ ለምሳሌ አንተ አሜሪካ የነፃ የትምህርት ዕድል አግኝተህ ቀኑ ሳያልፍብህ መሄድ ሰለምትፈልግ 8000 ብር ከፍለህ በሶሰት ቀን አግኝተህ ትበራለህ የማዳም ሰራ አግኝተሸም ቶሎ ፓሰፖርትሸን ትፈልጊዋሸ ሰለዚዝ ከፍለሸ ትሄጃለሸ ግን ፖሰፖርቱን ለመያዝ አንድ ቀን ካሰፈለገኝ ብለሸ ለማወጣት ከፈለግሸ ሰድሰት ወር ቢቆይም አልተቿከልሸም ለዚህ 4000 ብር ትከፍያለሸ እንደአጠያየቅሸ ፓሰፖርቱን በአጣዳፊ አትፈልግዩም ለዛ ነወ ለምን ያልሸዉ ጉቦ 200,000ሱ ከፍሎ ያወጣል በአቀኛ መንገድ ተጨማሪ 4000 ብር ክፈል ሲባል እንብዬወ እንላለን
@yenazarethlije558
21 күн бұрын
@@tigunegnmuluye2163why not!!!
ሰለምይሰጡን
ኢንሻአላህ ያድርግልን
A new face of success.
ሆሆአገሬቱን ባዶልታረጓትነው አላማችሁ ምንደነውአላማችሁ
ምንድነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁሉም ልደት አክባሪ እንዳልሆነ ይታወቃል በግድ የልደት ካርድ እየተባለ ሌላ ዝርፊያ ቢስተካከል ባይ ነኝ
Imigration and citizen service nice realy progres we will show us by home to home wow nice
ባግባቱ ቀርቶ በታጨሽ አሉ ምነዉ ወረቀት በሠጡን እና አገር በገባን ያለ ግልምጫ
የፋስፎርት ጉዳይ ዜናው ጡሩ ቢሆንም አዲስ አበባ ላይ ከክልሎቺ መተው ተከራይተው ለሚኖሩ ህዝቦች መታወቂያ በቀላል መንገድ ሊሰጥ ይገባል ምክንያቱም ብዙ ህዝብ ያለው አዲሳባ ነው ነገር ግን ነጻነት ያስፈልገዋል ከምንም በላይ መታወቂያ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ባሉበት ክልል ሁሉ በቀላሉ ሊኖራቸው ይገባል በሄዱበት ቦታ ሁሉ መታውቂይ ትጠይቃላቹ ግን መታዎቂይ አትሰጡም እሄ ጉዳይ መፊተሄ ሊኖረው ይገባል pils pils
❤❤
Wow !!!!
Diversifying services to satisfy different customers one of the best ways of marketing principle that must be appreciated.
@Hkim185
26 күн бұрын
ታድያ ምን ያረጋል ለዚህ CEO 3000 ዓመት አንዴ የሚመጡ ሰናገኝ አጥብቀን ከመያዝ ግሸ ግሸ ብለን ከሰራ ሲገለሉ በድህነት ይኖራሉ ለሰሩልን ባለ ሰልጣኖች በደንብ መክፈል አለበን እንበል 350 ፓሰፖርት የሚሰጥን ድርጅት ወደ አንድ ሚሊዬን ማተም ማለት ተዕምር ነወ እንብል ለአንድ ፖሰፖር 4000ብር ነዉ እንበል ትርፉ በፖሰፖርት አንድ ሺህ ነዉ እንበል አንድ ሚሊዬን ፓሰፖርት አንድ ቢሊዬን ትርፍ ይህንን ተዕምር ለሰራችዉ 1% ትርፍ ብናጋራት አሰር ሚሊዬን ሰጠናት ማለት ነዉ ደሞዝዋን ከሌሎቹ ዉጤት አልባ ሚኒሰተሮች ጋራ ደሞዝዋ ያዉ ከሆነ ሌሎች ጉበኛ ሚኒሰትሮች እቺ ጅላጅል ዱባይ ፓሰፖርቱን ብታሳትም ኖሮ በፖሰፖርት አንደ ደላር ቢይዙላት አንድ ሚሊዬን ደላር ነበር ብለዉ ይሳለቁባታል እዉነት አላቸዉ ሱሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ይህ ምሰጋና ቢሰ ሕብረተሰብ ያን ሁሉ አርጌለት እያለች ትፀፀታለች
አሪፍ ነው
To reduce their staff workload and the waiting time for both new passports and renewals, the Immigration Office should extend the passport validity from five to ten years. This change will streamline operations and provide a more efficient service for citizens. Most countries already offer ten-year passports.
@Hkim185
26 күн бұрын
ሕዝቡ እጥፍ ከከፈለ አሳብህ ወርቅ ነዉ፤ አረ መንጃ ፍቃዱንም እንዲህ ቢያራዝሙት በክፍያ ጥሩ ነዉ። የአሰር አመት ፐሰፖርት 30% ሰራ ይቀላል ሌላዉ ሰራ የሚያሰፈታዉበዉጭ ሐገር ፓሰፖርት ሰትገባ አዉቀዉ ለዉር ያረጉና ሰድሰት ግዜ ያመላልሱሃል የሰድሰት ወሩን ክፍያ ከፍለህ በትጠናቀቅ አይሻልም እነሱ ግን ገንዘብ እንደ መንደር ዱርዬ ሰንፈህ ግዜ ካቃጠልክ በየቀኑ አይቀጡ ቅጣት እየቀጡህ ብዙ ገንዘብ ሲመጣ እሱነ ካልከፈልክ አትወጣም ብለዉ አዛ ያረጉሀል
Passport should be avail by national id.
Salmnchu, en yalaw, dabub, Africa, Naw, Lane, fasfort,Yelm, yene, firm, endet arige Likalaw est masmarun, nigarut fermaun Melkaw masmar yen Sim ina foto Likalaw ❤❤❤❤❤❤❤
door to door service የትም ሀገር የተለመደ ነው:: መጀመሪያ ከቀጠሮ ቀን 1 አመት ያለፈን ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አይታወቅም:: ይህን ክምችት ለመቅረፍ ይሞክሩ ::
@Hkim185
25 күн бұрын
@@fggfdgdgfdgffdgfrfdg ቤት ለቤቱን ፓሰፖርት በሶሰት ቀን ክፈል እንደኔ 4000ብር የሚከፈለዉ ላይ ሌላ 4000 ብር ጨምሬ በድምሩ 8000 ብር ከፍዬ ደዉለዉ ያለህበት ደረሰ ያመጡልሀል ጥያቄዉ ዓመት ትጠብቃለኸ ወይሰ ከፍለህ ትወሰዳለህ
@yenazarethlije558
21 күн бұрын
@@Hkim185thank you for your respond.
It’s good news if u guys implement it
@mizlalisaac6369
27 күн бұрын
why do you need passport if the country is doing well.
@Hkim185
26 күн бұрын
@@mizlalisaac6369 ዉጭ ሀገር ሪያል ይታፈሳል እንዴ?
ምን ማለት ነው ቤት ለቤት
Shem on ICS of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
*ወደወሰ አይስቁ አለ😂ቤትለቤት ቀርቶባችሁ በወቅቱ በሰአቱ መተንም በትህትና ባስተናገዳችሁን ወሬ ብቻ*
እስቲ ተዉኝ ግዜዊ አገር መግቢያ ለማገኘት ለኛ እንደ ሠማይ እሩቆነል እባሲ ሢትሄድ ያለ መሣደብ መከራተት ባየህ
Edrsates sent wer yekoyal?😊
😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ልትገሉን ነው
በለው ውጡ ልትሉነው ጭርሳችሁ በለው እር አርብ ሀገር ለመላክ ይርርጧሉ እኛ ጭርቃ ቤት ስርተን መና አርጋችሁን
Woy gz tru😂😂❤
የሚገርማችሁ አንድ ቤተሠቤ ኢትዮጲያዊ መሆኗን የሚገልፅ መታወቂያና የልደት ሠርተፍኬት ይዛ ሄዳ ፖሥፖርት ለማውጣት ሥታናግራቸው እናትና አባቷን እንዲሁም የእናትና አባቷን እናትና አባት ጠይቀው ባባትሽ ኤርትራዊ ስለሆንሽ በሚል በማታውቀውና አብሯት እንኳን በማይኖር አባቷ አማካኝነት ተወልዳ ያደገችበትን ሀገሯን ቀምተው ፖስፖርት ከልክለዋታል ይሄንን ነገ ሄዳችሁ ማረጋገጥ የምትችሉት ነው። ነገር ለበጎ ነው ብላ ትታዋለች።
ዋዉ
👍👍👍👍👍❤❤❤
ደክሟት መጥታ ሳታስቀምጣት አቁመህ በሩቅ አቁመሃት ታስለፈልፋለህ? ደግሞ አኮ የጥቁር ቆንጆ።
ለመክሰስ.እድነው
😂😂😂እረ አታስቁን😂😂😂
❤❤❤❤🎉🎉
ሪፖርተሩ መርቅኖ ነው እንዴ እሚያነበው፣ አሮጌ ላዳ ሆነብን እኮ።
It would have been very helpful if challenge her, her plan how to solve the massive problems the General Auditor find out this year. Instead of treating her like “customer friendly hero”.
@Hkim185
26 күн бұрын
ወንድም ሳትበላ ታብላን ነዉ ወይ? አንተ ምን ያገበሃል ጨርግዳ ብትላ ከሰራች ይህቺ ሴትዬ ከ350 ፖሰፖርት በዓመት የሚሰጥ የነበረዉን ወደ ሚሊዬን ፖሰፖርት አሳደገችዉ ምን ትፈልጋለህ ወይሰ ጉቦ ቀረብህ
@abelbekuretsion5105
12 күн бұрын
just read your feedback and trust me I am not judging you but as you know, work performance is not measured only by numbers it is also by quality of service. You and I as citizens of the county should push the public servants to perform to their standard. Have you read or watched this year’s report of the Federal audit authority findings about the institution? Shocking. Long way to go man.
የቤት ለቤት ፓስፖርት አገልግሎት ምን ያህል ሴፍ እና ከሙስና የፀዳ ለትክክለኛ ተገልጋይ/ዜጋ ይሰጣል አሰራሩስ እንዴትነው? ቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት ቤትለቤት የሚሰጥበት አገር ካለ እሰኪ ቢጠቀስ።
@Hkim185
26 күн бұрын
ተይዉ የሰለጠነ ሐገር የኢትዬጵያ ኢንባሲ እራሱ ፖሰፖርትሸን በፖሰታ ይልክልሻል መታወቅያ አሳይተሸ ፈርመሸ ነወ ደብዳቤዉን ፖሰተኛዉ የሚሰጥሸ የኢትዬጵያ ኢንባሲ ችጋራምነታቸዉ የፖሰታ መላኪያ እነሱ ፓሰፖርትሸን የሚልኩብሸን የፖሰታ ክፈይን ይሉሻል፤ እንደዉም የሰለጠኑ ሐገሮች ቴክኖለጂ ለመቀም ይዘገያሉ መታወቅያችነ የደሮ የቀበለ መታቅያ ነዉ ኢትዬጵያ ገን አሻራ አህ ሁሉ ነገርህ የተመዘገበ ነዉ ባለ ፖሰታዉ ሲመጣ በአሻራህ አንተነትህን ካወቁ በኃላ ፓሰፖርትህን በአካል ይሰጡሀል
ፈትህአማራክልልኢተረኔትይለቅልን
Minim ayiseram eko
ወሮ ሰላማዊት አንበሲት!!🎉🎉
@tigunegnmuluye2163
27 күн бұрын
አዬ አንበሲት።አኔም እንደቶሾመች አንበሲት ብዬ ነበረ።
@HY-kz6vd
26 күн бұрын
አንበሳስ የቴሌዋ ፍርዬ ናት🎉🎉
የፓስፖርት ስም መቀየር ይቻላል?
@Hkim185
26 күн бұрын
ከክርሰትና ሰምሸ ወደ እሰልምና ሰም ለማሰቀየር ፈልገሸ ነዉ? ሰም የመቀየር ሙሉ መብት አለሸ ግን ማዳምሸን ለማጭበርበር ማንኛዉንም የማጭበርበር ሰራ ልትሰሪበት መሆን የለትም
@nadahojeiri2486
26 күн бұрын
የፓስፖርት ስሜ የቤት ስም ስለሆነ ነው ትምህርት በተመርኩበት ስሜ መቀየር ስለ ፈለኩ ነው. ጥያቄዬ ስለ መለሳቹልኝ አማሰግናለሁ
@user-zx4mg1ri1p
13 күн бұрын
እኔም ሚኒስቲሪ ስፈተን ስሜን ቀይሬ ከዛ የፓስኘርት ስሜ ደግሞ ወላጆቸ በሚጠሩኝ የ8 ኛ ውጤት ጠፈቶብኝ ላስወጣ አ.አ ሔጀ ችግር ፈጠረ የፓስኘርት ስሜ ሌላ ያነ ሌላ እኔም ማስቀየር እፈልጋለሁ ንገሪኝ ካስቀየርሽ
❤🎉
ጉድኮነው ሠወቹ አሶጥተው ሊጨርሱነው አይይይ ሃገሪ ሥደት አጠፋለሁ ብሎመቶ 😢😢😢😢
እየቀለድቹ. ነው. አረ. ሰላም. ስጡን
6 wer new addis passport lemin 2 wer tilalachu
@Hkim185
26 күн бұрын
ወንድም አለም ክፍያዉ 4000ብር ከሆነ እንዲፋጠንልህ 8000 ብር ክፈል ቢሉህ ትከፍል ነበረ?
እንድ ስዋራ በቃለሉ የምሀሥገኙ ይመስለሉ
ቤትመጣታችሁቀርቶደሴብከፍቱልንመልካምነበበር
በየከተማው በየቀበሌው ቢከፍቱት ጡሩ ነበር እናያችሗለን እሲ
@zenebechdubale8567
19 күн бұрын
ወደ ቤት ከመጣ ምኑ ነው ክፋቱ ?
☝️🇪🇹☝️🤲
ለምንስባል ለቤትለቤትሆነከከከከከ
ሰመራ ቅርንጫፍ ብዙ ወረፋ አለ ብስተካከል
Arfe bertwo
ውሽትብቻ የሰጡት መቼሰጣችሁ😂😂😂😂
🎉🎉🎉😮😮❤❤❤
አረብ ሀገር ላለን መፍትሄ ፈልጉልን በአመትም አላድስ ብለውናል
@samritube645
16 күн бұрын
አይ ውዴ ኢትዮም እኮ ከስምንት ወር እስከአንድ አመት እየፈጀ ነው በዚህ ሰአት
@SaraSarita-wv9sh
16 күн бұрын
@@samritube645 እያሉ ያሉት ታድያ ምድነው
እኔ የምኖረው ዉጭሀገር ነው አሻራ ከሰጠሁ አንድአመት ሞላኝ ትግስቴ አልቆዋል 😂😂😂
@tigunegnmuluye2163
27 күн бұрын
ትግስትሽ ካለቀ በቃ ተይው።
@user-vb5fv9lf8b
26 күн бұрын
😅shame new@@tigunegnmuluye2163
@aaishaaumaar5676
23 күн бұрын
Kkkk@@tigunegnmuluye2163
ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወይም Yellow Card documents ስላለሟሉ online reject የሚደረጉ ኢትዮጰያዊ ያልሆኑ ዜጎች ኢትዮጵያ ሲመጡ ኢሚግሬሽን በመሄድ ጉቦ እየሰጡ ትውለደ ኢትዮጵያዊ ካርድ እየተሰጣቸው እየወሰዱ ነው እዛው ባሉ በሌቦች ሰራተኞች እነሱን ተቆጣጠሩ
@Hkim185
26 күн бұрын
አንተ ጎንደሬ ነህ ብዬ ተወራርጃለሁ፤ እባክህ ነኝ በለኝ እንዴት መሰለህ ጎንደሬ መሆንህን ያወቅኩት ሰዉ ሲያገኝ ዓይናቸዉ ደም ይለብሳል አሜሪካኖችና ካናዳዎች ዜግነታቸዉን እየሰጡን አንተ የቢጫ ካርድ ልብህ ሊቆም ነዉ። እንደዉም በብዛት መሰጠት አለበት መንግሰት አያሳምህም ገንዘብ አይሰጥህ ምኑ ነዉ ይህንን ያህል ቡዳነት ኢትዬጵያኖች ሳዉዲ በእግራቸዉ የገቡ ዜጎቻችን አሉ እነሱ ምን ይደረጉ ትላለህ በሚሊዬን ብር አሰይዣለሁኝ አትመልሰም ብዬ በፈጠረህ ቅሌት ቀለቡ ከሆንከ አትመልሰም
@yenazarethlije558
21 күн бұрын
@@Hkim185kkkkkkkk ere besak 😁😁😁😁 I like your comment !!!!!when I came Ethiopian I need yellow card " you can help me.
𝕪𝕖𝕤😢
እባለሥልጣንቤትእየሄዳችሁእያሠራነዉብላችሁልታሞኘንነዉእሚግሬሸንፀሀይናብርድእሚፈራረቅበትን
እዛም መጥቸ በስርቃት ባስተናገዳቺሁ ጀዝባ ሁላ
💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤️🤲
የተዘረፍነውን. ገዘቢቺን. ስዘፎ. ስቻወቱቢን. ወድቲ. ነው. የሚከሰው
😂😂😂ቤት ለቤት።እረ አገር ውስጥ እንኳን በሰላም ተንቀሳቅሰን እንስራ።
ይድረስ ለኩቡር ጠቅላይ ምንስትር ጠቅላይ ምንስትር ዶክተር አቢይ አህመድ አሊ በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ሲጠራ የነበረው መስጂድ አል አንቢያ በዙሪያው የነበሩ ሱቆች መፍረሳቸውን ሰምተናል መረጃውም ደርሶናል ግን ጠቅላይ ምንስትር እርሶ ትእዛዝ ሰጥተው ነው ወይ እርሶ ወደ ስልጣን ከመጡ ቡሃላ በእትዮጲያ ሙስሊሞች ና በሀይማኖታዊ ተቋሞቻቸው ላይ በአንጻሩ የተለያ ጉዳት እያስተናገደ ያለው ? ወይስ እነዚህን በህግ ማስከበር ስም ህዝቡን ከመንግስት ለማፋጀት ና የሀይማኖት መተላለቅ እንዲከሰት የፖሎቲካ አላማ ማሳኪያ ሲስተም ነው ? እዚም እዛም ከመንግስት ጋ ሰላም እንዳይኖር የሚያደርግ አሰራር ተቀርጾ ወደ ትግበራ የተገባው ? አሁን ይበቃል የትም ይሁን የት በሀይማኖት ጉዳይና ከሀይማኖት ተቋማት በተያያዘ ኬዝ ሰበብ ተደርጎ የታሰሩ የሙስሊሙ አካላት በአስቾካይ ከእስር እንዲፈቱ !!! የፈረሱ ሀይማኖታዊ ተቋማት የተገነቡት በመንግት እገዛ ሳይሆን ዳቦ ትቶ ሚእመናኑ የገነቡት የሚእመናን ንብረት ወደ ሀይማኖታዊ ተቋሙ በአስቾካይ ተመልሶ ሀይማኖታዊ ስፍራ መከበር የነበረበትን በድፍረት ያፈረሱ አካላት በህግ እንዲጠየቁ ለፍርድ እንዲቀርቡ እስልምና ጉዳይ በህግ አዋጅ የተቋቋመ ሂጋዊ ተቋም ከመሆኑም በላይ ከሚመለከታቸው አካላት በመነጋገር ሀይማኖታዊ ተቋሙ መደፈሩ መላውን የእትዮጲያ ህዝበ ሙስሊም በሙሉ ለአመጽ በመንግስት ላይ በጸብ መቀስቀስ በመሆኑ በህግ ማስከበር ስም የግል ፖሎቲካ አራማጅ የመንግስት ሰራተኛ የመንግስት ስራ አስፈጻሚ ሀላፊ ወዘተ በህግ እንዲጠየቁ አንጠይቃለን በየግዜው ጦርነት በየግዜው ረብሻ በየ ግዜው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ስልጣኔ አይደለም ብለን ስንገልጽ ከስሩ ይሰመርበት እስላም ሰላም እስላም ሀገር ወዳድ እስላም ለሰላም ቂድሚያ የሚሰጥ አገር ወዳድ ተከብሮ ሀይማኖቱ ተከብሮለት ሀይማኖታዊ ተቋሞቹ ተከብረውለት ሳይሆን ለዘላቂ ለጋራ ሰላም ሲል ሰላሙንና አገሩን አክብሮ ኖሮዋል በግድ ወደ ለየለት ጦርነት አታስወጡት ።