የቤት ክራይ አጥቼ ያለቀስኩበት ቀን ነበር ! ህልሜ ላይ የደረስኩት ከ8 ዓመት በኋላ ነው | ከ5 ሺ ደሞዝ ወደ ሚሊየነር ሆኛለሁ ! | Gebeya

ህልሜ ላይ የደረስኩት ከ8 ዓመት በኋላ ነው | ከ5 ሺ ደሞዝ ወደ ሚሊየነር የተሻገረው ጀግና ወጣት | business | Gebeya | Ethiopia
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Пікірлер: 39

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia10 ай бұрын

    የዘመናችን ድንቅ ብሊየነር ገበሬ | በቀን 1200 ሊትር ወተት አገኛለሁ! |ከስደት መልስ ስኬትን በኢትዮጵያ kzread.info/dash/bejne/mpmiu6ZsaK-4lLg.html

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay571810 ай бұрын

    እንደ ጋሻው አይነት ጀግና ሰራ ፈጣሬዎች የሆኑ ወጣቶች አንድ አንዴ እየፈለግክ ብታመጣልን በጣም ይጠቅመናል ለሁሉ ሰው ሴቶችን ወንዶችም ቀጥልበት......

  • @gashawedeoelshalomelectrom3629

    @gashawedeoelshalomelectrom3629

    10 ай бұрын

    አመሠግናለሁ ውድ እህቴ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o10 ай бұрын

    እኔ 2010 ቤት ተከራይቸ ነበረ የምኖረዉ ምን እደሆነ ሣላዉቅ ለሊት 7 ሠሀት ከቤት አሠዉጥቶ ከመሠመሩ ጣለኘ ብረዲና ንፋሠ ሢፈራረቅብኘ አደረ😢 ሢነጋ የእማየ ልጂ መጥታ ወሠደይኘ ከዛ ሠደት ሠጀምረ ተይዘ ወደ እዚህ ከምመለሠ በዛዉ ግደለኘ እየ አልሁ አለቅሠ ነበረ እግዚአብሔር ይመሠገን ገባሁ ሠራ ጀመረሁ አሁን ቤት አለኘ መቸም የማረሣዉ ቀን ደሞኮ የአክሠቴ ልጀ ነዉ😢😢😢

  • @tigisttegod8602

    @tigisttegod8602

    10 ай бұрын

    😢😢😢😢እማያልፍ ቀን የለም ያልፋል

  • @user-rs8is4pe5o

    @user-rs8is4pe5o

    10 ай бұрын

    ብዙ ፈተና ቺግረ ገጥሞኘ ያዉቃን ይቺ ቀን ግን መቸም አልረሣት ብቻ እግዚአብሔር ሁሉን ያረጋን ሠዉ ላረጋት እና ሠዉ ይግረመዉ ብሎ ሠዉ አረገኘ እግዚአብሔር ይመሠገን🙏🙏🙏

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    10 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    10 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @mariammariam1007

    @mariammariam1007

    4 ай бұрын

    አይ የአክስቴ የአጎቴ አይሰራም በእጂህ ከሌለ የወለድችህ እና ፍቷ ይጦቅራል እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ /እረዳክ

  • @ESHETUYILMA-km2pc
    @ESHETUYILMA-km2pc9 ай бұрын

    እጅግ አስተማሪ ኘሮግራም ነውና በርቱ በኘሮግራሙ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ !

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s10 ай бұрын

    በርታ ወድማችን የልብህን መሻት ከሀፂያት በስተቀር ቸሩ አምላካችን ይፈፅምልህ አሜን ጎበዝ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ አዋጭ የሆነውን ከስደት መልስ እደምገዛህ ተስፍ አለኝ በቅርቡ በዚሁ አጋጣሚ ሹክ በሉኝ ማንኛው ይሻላል😍 እናመሠግናለን ጫላ ወድማችን ለኛ ይጠቅማችሗል ብለህ ስለምታቀርብልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist510810 ай бұрын

    የብሎኬት፡ማሽን፡ፈልጌ፡ነበር፡ስልኩን፡እንደት፡ላግኝ?

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    10 ай бұрын

    ቪዲዮ ላይ አለ

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari603410 ай бұрын

    ሁላችንም ፈጣሪ የሰጠን ተሰጥኦ አለን አውጥተን መጠቀም የኛ ድርሻ ነው ለውጥም እድገትም ስኬትም ደስታ እና እርካታ የምናገኘው ፈጣሪ ባስቀመጠልን የህይወት አላማ ላይ ስንሰራ ነው ወገን እንንቃ ሁላችንም እንችላለን አቅም አለን። ግድ በቅጥር ህይወት ነው መኖር ያለብኝ ካላችሁ ተወለደ አደገ ወለደ ከዛ ሞተ ይሄ ነው ታሪካችሁ ንቁ ንቁ ንቁ!!!

  • @gashawedeoelshalomelectrom3629

    @gashawedeoelshalomelectrom3629

    9 ай бұрын

    ተባረክ

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay571810 ай бұрын

    Gashaw jegna neh betam lebzu wetat msale nehi berta great

  • @gashawedeoelshalomelectrom3629

    @gashawedeoelshalomelectrom3629

    10 ай бұрын

    Thank you❤❤❤❤

  • @zekariasgebreegziabhair6541
    @zekariasgebreegziabhair65419 ай бұрын

    Beautiful interview as usual!!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe582910 ай бұрын

    ጫላ እናመሰግናለን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe582910 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጎበዝ

  • @wedimerebb
    @wedimerebb10 ай бұрын

    የሲሚንቶ ሚክሰር እፈልጋለሁ የሚሸጥበት ቦታ አገናኘኝ

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    10 ай бұрын

    አድራሻው ቪዲዮ ላይ አለ

  • @edmeachewayal
    @edmeachewayal10 ай бұрын

    God bless you brother

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc10 ай бұрын

    ገታገሡትያልፋል፣ሁላችንምየሂወታሪክአለን፣ደሥየሚለዉየተገፋሠዉ፣ያልፍለታል

  • @mememalase9018
    @mememalase901810 ай бұрын

    Wow thank you ❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jemaseid888
    @jemaseid88810 ай бұрын

    ጎበዝ❤❤❤❤

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham832910 ай бұрын

    Thank you

  • @user-pc5jo2lz9k
    @user-pc5jo2lz9k10 ай бұрын

    ጎበዝ

  • @meskaram9542
    @meskaram954210 ай бұрын

    Bagaa nagaan dhuftee caalaa 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pc5jo2lz9k
    @user-pc5jo2lz9k10 ай бұрын

    bravo

  • @eshetulika482
    @eshetulika48210 ай бұрын

    Version of dreams ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggoasd3331
    @ggoasd333110 ай бұрын

    👍👍👍

  • @raniuseif2603
    @raniuseif260310 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hb5lk5oo8e
    @user-hb5lk5oo8e9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sx5ms8sq6j
    @user-sx5ms8sq6j9 ай бұрын

    ድንቅ ነው።እናመሰግናለን

  • @user-gn8cw2mg7x
    @user-gn8cw2mg7x9 ай бұрын

    የሳሙናው 1000ሌትር ስንት ነው

  • @gashawedeoelshalomelectrom3629

    @gashawedeoelshalomelectrom3629

    9 ай бұрын

    100000 ብር ነው

  • @user-pc5jo2lz9k
    @user-pc5jo2lz9k10 ай бұрын

    bravo

Келесі