የቤት ክዳን ቆርቆሮ ዋጋ በኢትዮጵያ በ2016 ለቤት እና ለአጥር || ቆርቆሮ ቀነሰ

#ሰብስክራይብያድርጉ

Пікірлер: 42

  • @5gtube
    @5gtube5 ай бұрын

    ንግድ እና አገልግሎቶቻችሁን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ 09 12 79 88 55 👈👍

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y5 ай бұрын

    እመሰግለን

  • @hayatbintseid8004
    @hayatbintseid80045 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድም በርታ ሰላምህ ይብዛ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned5 ай бұрын

    ማሺአላህ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p5 ай бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሜ እናመሰግናለን ከልብ ለምሰጠን መረጃ በርታ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar18094 ай бұрын

    ዋለይኩም አሰላም ማሻላህ ጥሩ ነው አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @MekaAhmed-ts9wm
    @MekaAhmed-ts9wm5 ай бұрын

    ዋአለይኩም ሰላም ጀዛከአላህ ኸይር

  • @user-fv1nc1vi1u
    @user-fv1nc1vi1u5 ай бұрын

    በሪታ

  • @user-sz8ov7ln6z
    @user-sz8ov7ln6z17 күн бұрын

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc5 ай бұрын

    👍👍👍

  • @fitsumzeubnhe4516
    @fitsumzeubnhe45164 ай бұрын

    Betam tru new Berta amsgnlhi

  • @user-td7oy8ht9l
    @user-td7oy8ht9l4 ай бұрын

    Tenky

  • @user-fv1nc1vi1u
    @user-fv1nc1vi1u5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-gh2zt1ou7t
    @user-gh2zt1ou7t5 ай бұрын

    እኳን ደህና መጣህ

  • @eexx2236
    @eexx22364 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-kk2ht3ze8w
    @user-kk2ht3ze8w3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh2zt1ou7t
    @user-gh2zt1ou7t5 ай бұрын

    Ws wr wb

  • @user-jk4iv3en4l
    @user-jk4iv3en4l4 ай бұрын

    ሰላም ለጭቃ ቤት ጥሩ ቆርቆሮ ማንኛው ነው?

  • @felekushumi3473
    @felekushumi34735 ай бұрын

    ወንድሜ ቦሌኬት ቤት በስልሳ ቆርቆሮ ሂሳብ ተጀምሮ ነበር ካሬውን ስለማላቀው ነው አሁን ጎጆ ያደርገው ብዬ ስንት ይፍጃል ግማሹን ማድርግስ ይቻላል አንድ ወይ ሁለት ጎጆ ሀሳብህን

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f5 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ወንድም ጥያቄ ነበረኝ ብትመልስልኝ 🙏 አዳማ እና ፈረስስ ቆርቆሮ ለጣራ የሚሆን ልዩነቱ እምን ላይ ነው 2 ጥያቄ ቆርቆሮ ገዝቼ አስቀምጫ ቡሃላ ሌላ ግዜ ማሰራት አይቻልም እንዴ 🙏

  • @5gtube

    @5gtube

    5 ай бұрын

    ከስም ውጭ ምን ልዩነት የለውም አዳማ ጥራቱ የታወቀ ነው ጥንት ጀምሮ ይታወቃል ቆርቆሮ ገዝቶ ቢቀመጥ ምንም ችግሮ የለው ሰው እንዳይወጣበት ብቻ

  • @berihunderbew3201
    @berihunderbew32015 ай бұрын

    Decra orginal ወይ decra style ቆርቆሮ ዋጋ ስንትነው? decra style ቆርቆሮ ጥራቱን በተመለከተ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ

  • @kitiyaomer
    @kitiyaomer2 ай бұрын

    ውድሜ በዚሥአት ቆሮቆሮ ሥንት ነው

  • @amenat2362
    @amenat23622 ай бұрын

    ግን እኮ ወንደሜ እናት ሚዲያ ላይ እምታወሩት እና በአካልስጠየቅ ምዲር እናሰማይ

  • @user-we2ih7wn7m
    @user-we2ih7wn7m4 ай бұрын

    ወድሜ ብ ቡልኬት ሰትይጨረሳን መልሰልኝ

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w4 ай бұрын

    ለምድነው እምጠፋው

  • @kamilasaid3483
    @kamilasaid34835 ай бұрын

    ሲሚቶስትነው

  • @5gtube

    @5gtube

    5 ай бұрын

    ነገ አቀርብላችኋለው

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed8635 ай бұрын

    4ክፋል ስትንት ቆርቆሮ ያስፈልጋል??

  • @5gtube

    @5gtube

    5 ай бұрын

    ከ75 እስከ 80 ቆርቆሮ ይበቀዋል

  • @zeinabahmed863

    @zeinabahmed863

    5 ай бұрын

    @@5gtube አመሰግናለሁ

  • @tegestfeyra8884
    @tegestfeyra88845 ай бұрын

    እባክክ textun አይተከው ዝም አትበል samsung s20 ultra ብዙ ብልሽት አለው ካሜራው ይባላል ምን ትለኛለክ

  • @tegestfeyra8884

    @tegestfeyra8884

    5 ай бұрын

    ልገዛው አስቤ ነበር

  • @michaelalem3845
    @michaelalem38455 ай бұрын

    በውስጥ አናግረኝ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t5 ай бұрын

    ቤት ስሪ ስሪ ስሪ የሚለኝ ነገር ምን ይሆን

  • @Seadayemam-dr7ln

    @Seadayemam-dr7ln

    5 ай бұрын

    ስሪ ቦታ ካለሽ እኔስ አላስበውም ቦታ ማፊ😢

  • @user-yg6jj4sm9t

    @user-yg6jj4sm9t

    5 ай бұрын

    @@Seadayemam-dr7ln ቦታስ 3 አለኝ ግን እኮ 75 ቆርቆሮ ቤት ስርቻለሁ ድጋሜ ነው ስሪ ስሪ የሚለኝ

  • @ashurah7673

    @ashurah7673

    5 ай бұрын

    ዱንያኮ😢😢​@@user-yg6jj4sm9t

  • @brtukantesfaw

    @brtukantesfaw

    5 ай бұрын

    በቅንነት ደምሩኝ

  • @ashurah7673

    @ashurah7673

    4 ай бұрын

    @@user-yg6jj4sm9t ዱንያ

  • @tube6846
    @tube6846Ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድም ሁለት መቶ ካሪለይ መሰረት አስወጥቻለሁ ከመሰረቱ በላይ ሰንት ይፈጃል

  • @user-fv1nc1vi1u
    @user-fv1nc1vi1u5 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі