ይቤላ ሕፃን ለእሙ ሐምሌ 15 ቅዱስ ቂርቆስ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ

መምህር ልሳነ ወርቅ በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የደብረ ብዙኀን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የአቋቋም መምህር
እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
#ሰብስክራይብ_ያድርጉ_🔔ይጫኑ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
🔴 Subscribe #ልሳኑ-ዘያሬድ
studio.kzread.info/dron/.html....
🔵 Facebook / lisanu.zeyared
#Ethiopian_Orthodox_mezmur #ልሳኑ_Orthodox

Пікірлер: 13

  • @Bineygrmay-wj4zy
    @Bineygrmay-wj4zyАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤wedehagerie melseni amlkie❤❤❤❤😥😥😥✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🫶🫶🫶👌👌💖 zmarie melaekt yasemaln

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🌹❤🙏

  • @user-fo6ms2rb3u
    @user-fo6ms2rb3u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሊቃውንትን ይጠብቅልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት ውይይይ ተዋህዶ እኮ ትለያለች

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Жыл бұрын

    በቴሌ ግራም ነው የመጣሁ አመሰግናለሁ 🌹❤🙏

  • @berekegebrehiwot2140
    @berekegebrehiwot2140 Жыл бұрын

    ሰላም መምህር እንደት ረጂም ጥፋ ትምህርት ፈለግነ ነበር ክብረ በዓል መልክእ ሩፋኤል እና ዮሃንስ ለኣክልን።

  • @leulafework3815
    @leulafework381529 күн бұрын

    where is the the church and when

  • @BirukTaimea
    @BirukTaimea Жыл бұрын

    የት ቦታ ነው

  • @ayalkibetdegu9320
    @ayalkibetdegu9320 Жыл бұрын

    ታቦት ቆሞ ታቦት ስር የሚወዘፍ መነኩሴ በለው ሌላ እራሱን እንደ ምን እየቆጠረ እንደሆነ አይገባኝም እሱ ከታቦት በላይ መሆኑ ነው? ህዝቡ ቆሞ እያከበረ ያለውን ታቦት ለእሱ ወንበር ወጥቶለት እንደ ጋን የሚጎለተው ማን ስለሆነ ነው? የደከመው ሽማግሌ አባት ከሆነ ከፊት ለፊት ዞር ብሎ ማረፍ ይችላል ካልሆ ግን ሆን ተብሎ ወንበር ተዘጋጅቶለት ታቦት አቁሞ የሚቀመጥ ጠብደል መነኩሴ ማየት አንፈልግም ህዝቡ እሱን ሳይሆን ታቦቱን ለማክበር ነው የሚመጣው ይህ መታረም ያለበት ጉዳይ ነው፨

  • @user-fo6ms2rb3u

    @user-fo6ms2rb3u

    Жыл бұрын

    አይ ሰው አሁን ለመፍረድ ይሄን ታክል ፍጥነት ቆይ አንተ እንዴት ብለው እንዳደሩ የት ታቃለህ ታቦቱን እንዴት እንዳከበሩት ምን ታቃለህ ጣትህን ወደአባቶች ምትቀስር? አንተ 24 ሰአት ተኝተህ ጥዋት መጥተህ ቆመህ ስለምታከብረው ነው? ኧረ ተው ግን ሁሌ የሰው ጉድፍ ስናወጣ አንኑር ወደራሳችን እንመለስ

  • @WesseneKassahun-mi3pd

    @WesseneKassahun-mi3pd

    Жыл бұрын

    ቆሻሻ የት የምታውቀውን ነው

  • @nahimii1senna240
    @nahimii1senna240 Жыл бұрын

    ካኑማ ‼💯 በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውነት የክርስትያን አስተምሮ ካላት ክርስታኒያዊ ንሰሃ ትግባ ‼👉ሃጥያትዋን ትናዘዝ፣ ማቅ ለብሳ የኦሮሞን ህዝብ በግልጽ ይቅርታ ትጠይቅ‼💯 ለዘመናት የሰበከችው የጥላቻ ትምህርቷ፣ ስለማይቆጠረው ስድቧ፣ ስለ በመስቀል ወረደ/ጠበል ፈለቀ የውሸት ትርክት የመሬት ሌብነትዋ፣ በደብተራ ጥንቆላን ማስፋፋትዋ፣ የዘር ጥላቻ መንዛትዋ፣ በ1/3ኛ የደም/የጦር መሬት መክበርዋ፣ ስለጭካኔዋ፣ ስለጦርነት ማወጅዋ/መስበኩዋ/መደገፉዋ በኦሮሞ ፊት ራስዋን ዝቅ አድርጋ ይቅርታ ትጠይቅ ‼🗣መነጋገር ከዛ በሁያላ ነው ‼ ካኑማ‼

  • @esraeltamrat6346

    @esraeltamrat6346

    9 ай бұрын

    ወንድሜ ብዙ አትሩጥ ተዋኅዶ አትፈርስም የእናንተ ጭንቅላት ይፈርሳል እንጂ!

Келесі