የአባቷን በሬ አሽጣ ያመጣችውን ገንዘብ ካዳት // ፓስፖርት እሰራለው እያለ የሰው ገንዘብ ሲቀበል የነበረው ግለሰብ ተያዘ

የአባቷን በሬ አሽጣ ያመጣችውን ገንዘብ ካዳት // ፓስፖርት እሰራለው እያለ የሰው ገንዘብ ሲቀበል የነበረው ግለሰብ ተያዘ
ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራብ በማድረግ አበረታቱኝ 👇👇
• Video
#addismovies #aradaplus #addischewata #endalktv #ethio #gojo #shegerdigital #unique #ethiopian #addiskimemeoch #aradaplus

Пікірлер: 514

  • @Diamonds8011
    @Diamonds80113 ай бұрын

    ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራብ በማድረግ አበረታቱኝ 👇👇 kzread.info/dash/bejne/hWWruK2Qqqe6nc4.htmlsi=sy53bc22pETCHsAh

  • @kibulagata3406

    @kibulagata3406

    3 ай бұрын

    Silki quxuri ki banati ki 💔💔

  • @khadejabh7203

    @khadejabh7203

    3 ай бұрын

    Eskii quxrihin asqemixii wandimee

  • @BurtkanaFekduu-gu9tu

    @BurtkanaFekduu-gu9tu

    3 ай бұрын

    Wondema silke quterken lakelhe eske Enam ande nager endtagzahe efalgalwe

  • @munisaedres4404

    @munisaedres4404

    3 ай бұрын

    ቁጥረህንወዲም

  • @user-jj8xy2td1x

    @user-jj8xy2td1x

    3 ай бұрын

    እባክሕ የቴሊ ግራም ቁጤረሕን ፈልጊሕ ነበረ

  • @MediFikr
    @MediFikr3 ай бұрын

    ይህ ጀግና ፊት ባለመሸፈኑ ይደነቃል ካጋለጡ እዲህ ነው በርታልን

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    3 ай бұрын

    ትክክል ወንጀለኛ ፊቱ ለምን እንደሚሸፍኗቸው አይገባኝም

  • @user-nr2kr4gz4b
    @user-nr2kr4gz4b3 ай бұрын

    😢😢😢ሁሉም ገዜጣኞኦች እንደዚህ ልጅ ፍተቸውን አገልጡ ያምትሉ በላይክ አሠዩኝ ጉበዝ ገዜጠኛ ቀል አጣሁልህ ያስንቱ ቤት አዳና😢😢

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o3 ай бұрын

    አተጎበዝነህ የወጀለኞችን ፊት ባለመሸፈንህ ቡዙሰዉ ታድናለህ ሀብትሺዬ በርታ ❤❤❤❤❤

  • @UmSz-cf8jz

    @UmSz-cf8jz

    3 ай бұрын

    😢❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise3 ай бұрын

    እኔ ከቤሩት ተመልሽ ወደ ዱባይ በኢጀንሲ ጀምሬ ነበር ግን 3 ወር ሲቆይብኝ ሳላስበው ወንድሜ ተነስቶ ሲመጣ ተከትዬ ሳውዲ በህገወጥ መጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ገብቼ አንድ አመት ሆነኝ ፈተናዎች ቢበዙም አለሁ በቸርነቱ🤲

  • @HANNA-qy5bl

    @HANNA-qy5bl

    3 ай бұрын

    እግዝያብሄረ ይመስገን

  • @NumanJeylan-vw4nf

    @NumanJeylan-vw4nf

    3 ай бұрын

    Lelouch ba higwati mnged wuru eyalshi nw

  • @KalkidanMerise

    @KalkidanMerise

    3 ай бұрын

    @@NumanJeylan-vw4nf አላልኩም ስለራሴ ነው ያወራሁት ኑ ብዬም አልመክርም በጣም አስከፊ ነው ጉዞው

  • @rjcvgjgncbnc

    @rjcvgjgncbnc

    3 ай бұрын

    አብሽሪ አላህ ይጠበቅሽ

  • @lailamohamed-cc4bi

    @lailamohamed-cc4bi

    3 ай бұрын

    አንች እበት እና በህገወጥ መንገድ ኑ እያልሽ እያበርታታሽ ነዉ

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed97893 ай бұрын

    እስኪ ለዚህ የድሃ እንባ ኣባሽ ወንድማችን ላይክ ማረግ ምንይከብዳል እውነት መንግስት የማይሰራው እኮ ነው ፍልፍለው የምያወጣው እንካን ለዝህ ጀግና ላይክ ለላም ይገበዋል ኑ እንደዚህ ኣይነቶቹ እናሳድጋቸው ።ጀግና ነክ በርታ❤

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes82933 ай бұрын

    ይሄ አቅራቢ በጣም ጀግና ነው ወንጀለኛ በማጋለጡ ወንድ ነው ሌሎቹ የወንጀለኛተባባሪ ይመስል

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u3 ай бұрын

    አንተ ልጅ ጀግና ብልህ ያንስብኋል 30 አመት የታገልነው እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ሀገርና ህዝብ ወዳድ ለማፍራት ነው ጀግናዬ

  • @asterbede4961
    @asterbede49613 ай бұрын

    ይህ ልጅ ደስ ስል የወንጀለኛ ፊት ባለመሸፈኑ❤❤❤❤❤

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 ай бұрын

    ሳህ🙏

  • @TsehayMelese-qq9sz

    @TsehayMelese-qq9sz

    3 ай бұрын

    በእዉነት ደስ ይላል❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami90423 ай бұрын

    ❤❤❤ ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።።

  • @wbgfbbehgfdf8449
    @wbgfbbehgfdf84493 ай бұрын

    ሌሎችም ካተ ይማሩ አተ ጎበዝ ነህ ፍታቸውን አለመሸፈንህ👍👍👍👍👍

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh11853 ай бұрын

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ እዳተ አይነት አገራችን ያብዛልን 💪💪💪💪

  • @fitztek8119
    @fitztek81193 ай бұрын

    በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ንስሀ መግባት አለብን እና ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday70623 ай бұрын

    ከዚህ ጀግና ልጅ ማንም አያመልጥም ❤

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk3 ай бұрын

    የልጁቹን የወሠደዉን ገዘብ ይመልሥ ጋዜጠኛዉ ሥራህ በጣም የጀግንነት ሥራ ነዉ አላህ ይጠብቀህ ወንድም

  • @norasesa1384
    @norasesa13843 ай бұрын

    እንደአንተ አይቱን እግዚያብሔር ያብዛልን ፊትም አለመሸፈንህ ለሌሎች መማሪያ ይሆናል በእውነት ጀግናነህ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h3 ай бұрын

    ጀግና ነክ አተጋዜጠኛየምርዋው❤❤❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu3 ай бұрын

    ጀግና ነህ ፌት አሸፍን ይመችህ አበረታቱት😮❤🙏

  • @TafesseEmebet-wj7wt
    @TafesseEmebet-wj7wt3 ай бұрын

    እሰይይይ እንዲህ ነው የረቀቀ ጥበብና ዘዴ ! እነዚህና ሌሎች መሰሎቻቸውን ያስነሳ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ አይንካችሁ በርቱ ! ተባረኩ !!

  • @HfdNbfft
    @HfdNbfft2 ай бұрын

    ጋዜጠኛውን አለማድነቅአይቻልም እድሜከጤና ጋይሥጥሕ❤❤❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore50493 ай бұрын

    የጅግና ጅግና ናቸው እኮ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በርታ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር በርታ የሚጠብቅህ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ነው❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እደምድር አሻዋ ይብዛ

  • @user-dk6hs9bm2x

    @user-dk6hs9bm2x

    3 ай бұрын

    አሜን🎉

  • @user-nq8um6oo4w

    @user-nq8um6oo4w

    3 ай бұрын

    አሚን😢

  • @user-ux4lk4ee6w

    @user-ux4lk4ee6w

    3 ай бұрын

    Ameen Ameen ameen 🙏🙏🙏

  • @user-bi9jo9dl8b

    @user-bi9jo9dl8b

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mv1ti2xb6e

    @user-mv1ti2xb6e

    3 ай бұрын

    ,አሚንን❤❤❤

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso84523 ай бұрын

    አንተ ወንድሜ ምንም አልልም አስተማሪና ጀግና ነህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abriham-dh8qb
    @Abriham-dh8qb3 ай бұрын

    አንተ የብዙዎችን እምባ እያበስክ ነው በርታ እግዚአብሄር ይረዳህ።

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz3 ай бұрын

    ጀግና ወንድሞችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቃል❤❤❤

  • @alemayehu2768
    @alemayehu27683 ай бұрын

    የወገን አለኝታችን በርታ!!!

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b3 ай бұрын

    ማኛዉ በርታ ጀግና ነህ የመዳም ቅመሞች እናሳድገዉ

  • @usahandsoffethiopia8486

    @usahandsoffethiopia8486

    3 ай бұрын

    ምንም ምክንያት የለም ባክህ አትልቀቀው ውሽት ነው 😂😂😂

  • @FikaduTilahun-uj3re

    @FikaduTilahun-uj3re

    3 ай бұрын

    ለመቀየር ጭቅላት ያለዉ ሰዉ 20 000 ብር በቅ ነዉ ለስደት ብላቹ አትበሉ መገድ ላይ መቅረትሚ አለ

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso84523 ай бұрын

    አንተ ወንድሜ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አብዝቶ ።ይህ ሰው የስንትሕይወት ያበላሻል ፤ እግዚአብሔር አምላክ አዋቂ ነው ፡ይህን እግዚአብሔር አዝጋጀው። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ።❤❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek81192 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ?.ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሐ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማርልን።

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c3 ай бұрын

    ጀግናችን ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d3 ай бұрын

    ወድ ሰራህ እህን ጋዜጠኛ እደኔ የተመቸዉ በላይክ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50223 ай бұрын

    ወንድማችን🙏 ኑርልን። ክፉ ከአንተ ይራቅ።

  • @user-mo5pn1gx1b
    @user-mo5pn1gx1b2 ай бұрын

    የኔ.ጀግና.ለሰው.ያለክ.ክብር.ትግስትክ.ስነምግባርክ.በጠቅላላ.ስለውነት.ያስገርማል.ጎበዝ.በርታ.አምላክ.ይጠብቅህ.እናትዋ❤❤❤

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse70573 ай бұрын

    እንዲህ ዓይነቱ ነው የሚስኪን እንባ የሚያፈስ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ ❤ ተባረክ

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu60633 ай бұрын

    ጎበዝ ወንድምየ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47273 ай бұрын

    ጎበዝ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam3 ай бұрын

    ማርያምን ሀብትሽ ጀግና ነህ በርታልን❤

  • @faatambjiy1355
    @faatambjiy13553 ай бұрын

    በርታ ግን የባለፈው ህፃናቶች መጨርሻ ብታሳውቀን ሀሪፍነው❤❤❤

  • @ttww9470

    @ttww9470

    3 ай бұрын

    ሣህ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    3 ай бұрын

    ሳህ

  • @user-nu5gj7hq8z
    @user-nu5gj7hq8z3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግነ ወንድም በርተ እንደታ ሰዉ የበዘላት አገሬ🎉🎉🎉

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx3 ай бұрын

    ዋው. ትለየያለህ. ወንድማችን. ጀግና ጋዜጠኛነህ. በርታልን

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso84523 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ጀግና ነህ አሁንም መርዞች ንእንዲህ አውጣቸው አንጀቴን ነው ያራስከው።❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-ph2sv6xx8f
    @user-ph2sv6xx8f3 ай бұрын

    እንደትአንጀቴንእንደምታረሰው ጀግና አላህያቆይህ❤❤❤

  • @user-zm1rz7km2u
    @user-zm1rz7km2u3 ай бұрын

    አሜን ለሁላችንም ይብዛልን

  • @romantsehay7354
    @romantsehay73542 ай бұрын

    ሲንግል በርታልን እነዚህ እክርዳዶችን ከአገራችን እያደንክ ያዝልን ጎበዝ በርታ ለወገን መቆም ያኮራል ተባረክ ዘመንሕን ያብዛልህ አኮራህኝ ❤😇🙏🙋🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹

  • @user-jz7in7mm7w
    @user-jz7in7mm7w3 ай бұрын

    ሁልግዜም በምትሰራው ስራ በጣም በጣም አደንቅህ አለሁ በርታ የኛ ጀግና

  • @uehheh7006
    @uehheh70063 ай бұрын

    እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @germakebretengeda8619
    @germakebretengeda86193 ай бұрын

    ወይ አነት lege አግዚአብሔር የስተህ ተባረክ ወንድማችን big respict

  • @mahboba1239
    @mahboba12393 ай бұрын

    ኤሄረ፣እናቴ፣ልጆች፣ተባረኩ፣እናተ፣ባትኖሩ እፕገርታ፣ትበላሺ፣ነበረ፣አላህ፣ያኑራቹኡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk5jt4gm5j
    @user-dk5jt4gm5j3 ай бұрын

    አንተ የምትሰራቸው ስራዎች ምርጥ ናቸው ደሞ ሁልዬም ቅዳሴ እሰማለሁ 🥰🥰🥰

  • @user-ko4vi9cu4h
    @user-ko4vi9cu4h3 ай бұрын

    በርታ ወድሜ የድሃውን እባ አብስላቸው ይሄ ሌባ ነው የጁን ማገኘት አለበት

  • @susuchanal9540
    @susuchanal95403 ай бұрын

    እረጋ ያለ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ

  • @user-ss2mj2iv3y
    @user-ss2mj2iv3y3 ай бұрын

    ጎበዝ ጋዚጠኛ በርታ የኒ ወድም በርታ ጠክር

  • @destata7749
    @destata77493 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ መስተዋል ይስጣችሁ አዉሬነት መንፈስ የተመታ ይሁን

  • @makidairaq9910
    @makidairaq99103 ай бұрын

    ዎድሜ በለፎ ልጆችን እየመጠ ኩለልት ና አይነቾዉን አዎሎ የለዉ ልጅ መጨረሸዉን አሰይን ወለይ ኤኔ እየየን እዴት እንኑር በአለ አሰየን ከለበለዝ እኔ እዝ ቤት አልቀመጥም ሰብስክረይቤ አነሰሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekitube4479
    @mekitube44792 ай бұрын

    አንቺን ጋዜጠኛ ስወድሺ አባቴ በርታ ጀግና

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu3 ай бұрын

    በርታ ፊት አለመሸፈንህ ለ ሌላ ሠው መማሪያ ይሆናል በርታልን

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m3 ай бұрын

    ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፊቱ መታየቱ ጥሩ ነው 👍👍👍

  • @kedirredi-sk9vt
    @kedirredi-sk9vtАй бұрын

    ቃለ መጠየቅ ስታደርግ ሊገፈትርህ ስለሚችል ጥንቃቄ ብታረግ በተረፈ ጀግና ነህ!!!

  • @TesfahunAlemu-nf8sv
    @TesfahunAlemu-nf8sv2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድሜ የምትሰራው ስራ የቆሰለ አእምሮን ማከም ነው በርታልን ወደ ህግ ከማቅረብ ገንዘቡን ከምትመልስ የሚል ምርጫ ቢቀድም ገንዘቡ ተመልሶ እሱም ወደ ህግ የሚቀርብበት አጋጣሚ ይኖራል አስባለሁ ።

  • @user-hm9hq2dv8r
    @user-hm9hq2dv8r3 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ሁሊም ጎበዝ ነክ ለደሀ ደራሽ❤❤❤

  • @HanaMulugeta-cn8wt
    @HanaMulugeta-cn8wt2 ай бұрын

    ሀብትሽዬ ጀግናው እገዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @almaze214
    @almaze2143 ай бұрын

    ወንድሜ ሂወትህን አደጋ ለይ የሚጥል ስራ ነዉ እየሰራኸው ያለኸው እና እራስክን እየጠበክ ወንድሜ የደረስክላቸዉ ሰወች የሆነ ነገር ብትሆን ማአነም ከጎንህ አይቆምም አደራ እራስክን ጠብቅ

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz3 ай бұрын

    እረ እንኳን አሳየከን እንጠነቀ ቃለን እግዚአቡኤር ይስጥልኝ

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam503 ай бұрын

    ወይ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ምነው እንዲህ አይነት አርመኔ ትውልድ በዛብሽ በዓለም እንደ ሀገራችን ወንጀል የሚሰራበት ሀገር የለም እግዚአብሔር በቃ ይበለን አሜን።

  • @annagizaw5479
    @annagizaw54792 ай бұрын

    አሰራህ ሁሌም ያስደምመኛል ወንጀለኛን አየጠራረግህ አጉራቸዉ እጣሊያን የተደራጀ ማፍያ ነዉ አገሪቷ የወረራት ፓሊሶቹም ህብረተሰቡ ተበደልን ሲል ማስረጃ ለመያዝ የሚያደርጉ አንድም የተደራጀ ሀይል የለም ቁጭ ብላ ሽንኩርት የምትሸጠዋን ሲከታተል ሲደበድብ ይዉላል በስንት ወንጀል ህብረተሰቡ እየተጎዳ

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam16373 ай бұрын

    Fantastic single tube.Keep it up

  • @eveali6794
    @eveali67943 ай бұрын

    አተልጅ አላህ ይስጥህ❤❤ረጀም እድሜ

  • @nanny3146
    @nanny31463 ай бұрын

    Wow wonderful good job 👏 👍

  • @user-bt1ve9uk2b

    @user-bt1ve9uk2b

    3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm3 ай бұрын

    ጀግና ፈገግበል አላለዉም በርቱ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ አላህይጠብቃችሁ

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w3 ай бұрын

    Abo wadadikuk jegna gobez 🥰🥰🥰

  • @user-pc8nz5jk7f
    @user-pc8nz5jk7f3 ай бұрын

    Gazetegnaw betam adenkehakehugn Bravo

  • @OneLove-is3cg
    @OneLove-is3cg3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን

  • @memett564
    @memett5643 ай бұрын

    አተጓበዝ ነህ በጣም ጀግና ነክ እንደአንተ። አይነቱን እግዚያብሄር ያበዛልን ፈጣሪ ይጠበቅህ

  • @Hundumak
    @Hundumak3 ай бұрын

    የልጁ ድፍረት በትክቶክ ላይቭ ገብቶ በራሱ ምስል ራሱን እየቀረጰ ማስታወቂያ ለራሱ መሥራቱ 😂😂😂😂

  • @user-sy7xg2qu1j

    @user-sy7xg2qu1j

    3 ай бұрын

    Wenjelegwen melkun masayethe very good berta

  • @user-xq5oy8lk4y
    @user-xq5oy8lk4y3 ай бұрын

    Betam gobez neh Adenkhalew❤❤❤❤

  • @user-zr6rl1ib2z
    @user-zr6rl1ib2z3 ай бұрын

    ወድም እኔም የማጋልጠዉ ልጂ አለ እንዴዝሁ ወደዉጭ ሀገር እሠዳለሁ እያለ እዬበላ ነዉ እባክህ እኔንም አናግረኝ

  • @hanabekele5517
    @hanabekele55173 ай бұрын

    ቀጥልበት ጎበዝ ጀግና💪💪

  • @chfchc8756
    @chfchc87563 ай бұрын

    ወንድሜ በምን ላግኛችሁ ቁጥር አስቀምጡሉን

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u3 ай бұрын

    ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ እንዳንተ አይነት ያብዛልን❤❤❤❤

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx3 ай бұрын

    Anbesaw Bertalen❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-of1tj1eq1o
    @user-of1tj1eq1o3 ай бұрын

    አተልጅ እድሜናጤናዪሥጥህ❤❤❤

  • @yordanosa9646
    @yordanosa96462 ай бұрын

    Habtamu you are amazing and strong man ❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri83502 ай бұрын

    سبحان الله ይገርማል

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy88293 ай бұрын

    wowww Leaba Endezi Sigalet Dessss Ylal gegna wendmachin fetaru kegonh yhun ❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37533 ай бұрын

    ጋዜጠኛችን ጀግና ነህ በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA3 ай бұрын

    😢😢😢ውይ ዘንድሮ ቅመማችየ እንደት ናችሁ ስራ 😢እቃ አጠባው አይዞን

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere57583 ай бұрын

    ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን በላይ እናሳድገው ወገን

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb3 ай бұрын

    ጀግና ነህ።እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @saadadxb8820
    @saadadxb88203 ай бұрын

    ጎበዝ በረታ ሀቢቢ

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c3 ай бұрын

    እናት የወለደችህ ጀግና ነህ በርታ

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin82883 ай бұрын

    Thank you my borther 👍

  • @yewerkwuhawubshet2389
    @yewerkwuhawubshet23893 ай бұрын

    Selam newu betam gobeze bereta endt lagegnhi echilalehu

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts3 ай бұрын

    ፎቶው ስልኩ አለኝ ሀገር ስገባ ባይሰጠኝኳ እደዚህ በሚድያ እድወጣ እፈልጋለሁ የምር በጣም ጥሩ ሰው ነህ ወድማችን

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye63373 ай бұрын

    ጀግንነት ከታጋሽነት ጋር በርታልን ወንደማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberamamo1497
    @aberamamo14973 ай бұрын

    ጀግና ነክ አድናቂክ ነኝ 💪💪💪💪

  • @ntshtieseyas2409
    @ntshtieseyas24093 ай бұрын

    👍👍👍❤❤❤ Egziabher kate yhun

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50223 ай бұрын

    ጀግና እኮ ነህ🙏❤❤❤ ማፈናፈን የለም☝️🙏

  • @kidsttube3111
    @kidsttube31113 ай бұрын

    ወድሜ ብቻህን አትሂድ ናተብለህ ስትጠራ የትም ቦታ ይሁን ሴትም ትሁን ወንድ እባክህ በሴት አስመስለው ሊበቀሉህም ይችላሉ

  • @ShahadShahad-kk9ds

    @ShahadShahad-kk9ds

    3 ай бұрын

    በትክክል

  • @tiztaye
    @tiztaye3 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ በርታ❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 ай бұрын

    ❤😂😂😂😂😂😂አባትህጋ እንደውል ሲባል አባቴ ሞቷል የቁም እሬሳ ነገር ነህ ሀብትሽ እድሜና ጤናን ይስጥህ❤❤

Келесі