የባህል ሙሽሮች

ያሜንት ሃ/የተ/የግ/ማ ከሚሰራባቸው ዘርፈ ብዙ ፕሮጀከቶች የሺህ ጋብቻ አንዱ ሲሆን ይህ ፕሮጀከት በርካታ ሙሽሮችን በአንድ ላይ በባህላዊ ስርአት ጋብቻቸውን የሚፈጽሙበት ዝግጅት ነው። የመጀመሪያው የሺህ ጋብቻ በ2005 ዓ.ም ተከናወነ። 2015 ዓ.ም ደግሞ በ 2005 ጋብቻቸውን የፈጽሙ ሙሽሮችን 10ኛ አመት የጋብቻ በአል በልዩ መልኩ አክብሯል። ሁለተኛውን የሺህ ጋብቻና ካርኒቫልና ኤክስፖ 2016 ዓ.ም አንድ ሺህ ጥንዶች ጋብቻቸውን ፈጽመዋል። በዚህም ፕሮግራም ላይ አዳዲስና አስደናቂ ሁነቶችን የተከናወነበት ደማቅ ዝግጅት ነበር።
#addisababa #habesha #ethiopia #marriage #wedding #culture #documentary #film

Пікірлер

    Келесі