የአባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ የቀብራቸው ቀን ምን ተፈጠረ ጄ ቲቪ በሰአቱ ምንድን ነበር የዘገበው 43 1

ኢሳ. 5:20 ክፉሁን መልካም መልሙን ክፉ ለሚሉ
ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑን ጨለማ ለሚያደርጉ
ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!።

Пікірлер: 10

  • @mussienigate9591
    @mussienigate95917 ай бұрын

    በአባ ተስፋ ሥላሴ ሞት እንባችን ፈሰሰ ። ነብሳቸው በሰላም ትረፍ ። አሜን

  • @Birechane
    @Birechane10 күн бұрын

    በአባ ተስፋ ሥላሴ ሞት እንባችን ፈሰሰ ። ነብሳቸው በሰላም ትረፍ ። አንድ ቀን እንፋረድሽለን የአባታችን ንብረት ይመለሳል ፤ የአንችም ስራ ይጋለጣል

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Жыл бұрын

    በረከቶ ይደርብን::

  • @Embete-
    @Embete- Жыл бұрын

    ከሁሉም በላይ ስለ ኢሉሚናቲ እና ቺፕ ማስቀበር የነበራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያለቸው ትስስር ይገርመኛል ብዙ ምስጢሪ ይዘው ሀገራችንም ሳትጠቀምበት ወደ መቃብር ወረዱ ያሳዝናል

  • @mastuabel2441
    @mastuabel244111 ай бұрын

    ሰማያዊ ቀሚስ አዘጋጃለሁ ጥቁር ቀሚስ ከአሁን ወዲያ አይለብሱም አለች እህተ ማርያም፡፡ለካስ ምድራዊ ቀሚስ ከአሁን ወዲያ እንደማይለብሱ ነበር የተነገረው፡፡የሚደንቅ ቅኔ የሆነ ንግግር፡፡የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ የኢትዮጵያ አምላክ፡፡

  • @weletgebraelamanuel3218
    @weletgebraelamanuel3218 Жыл бұрын

    ቀሚሱ ተሰፋላቸው? ነው መልዕክቱ ሚስጥር ነበረው?

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon771111 ай бұрын

    DRAMA 1 --- 👹Part 2 pls

  • @yonassolomon7711

    @yonassolomon7711

    11 ай бұрын

    ye kale melelesu......sewyew befekadu seytan eje lay wedko motuawl.....malet new

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah62377 ай бұрын

    ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው🙏 አንቺ ግን የማን ባለጌ ነሽ ባክሽ ጋጠወጥ ብፁእነታቸውን አነተ እያልሽ የምትሳደቢ ለመሆኑ ስለ የትኛውን ኢየሱስ እና ማርያም ነው የምታወሪው ለራስሽ በደንብ መታረም አለብሽ ሌባ በመጨረሻው ዘመን ከሚነሱት አሰዊ መሲ አንዷ ነሽ የማን ኤጀንት ተላላኪ እንደሆንሽ ተነቅቶብሻል የአውሬው መልክተኛ።

  • @abdulrahmanbulo333
    @abdulrahmanbulo33318 күн бұрын

    ከዩኒቨርሲቲ የበለጠ ነቋም ነው ያጣቹ ኢትዮጵያ: እግዜር በገነት ያኑሮት::

Келесі