የበቀል ጥላ ክፍል 9/ፍቅርና በቀል የሚፈራረቁበት ታሪክ/ትረካ/YEBEKEL TILA Ethiopian fiktion narration part 9

‪@segenetnarration‬
YEBEKEL TILA Ethiopian fiktion narration part 9/የበቀል ጥላ ክፍል 9/ፍቅርና በቀል የሚፈራረቁበት ታሪክ/ትረካ/

Пікірлер: 11

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z18 күн бұрын

    waw❤❤❤❤

  • @jemalbiru9619
    @jemalbiru96194 ай бұрын

    ክፍል 10 ልቀቁ እየተከታተልን ነው ደራሲው ሲመቸኝ ተራኪውም ዋው

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw26685 ай бұрын

    እረ ❤🙏ልቀቅልን

  • @zelalemdesta4901
    @zelalemdesta49014 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጎበዝ ተራኪ, ተሾመ ሽፈራው። በስተመጨረሻ ከእሰይነሽ ልጅ እኩል በሆነ standard በጣም በሚመስጥና በሚስብ ፣ አዳማጭን በስፍራው እንዳለ እንዲሰማው በሚያደርግ ስልት የሚተርክ ሰው በመገኘቱ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ። እያንዳንዱን የገፀባህርይ ፀባይ፣ የአነጋገር ስልት እና የመጡበትን background ተጎናጽፎ መተረክ, ልዩ ተሠጥኦን ይጠይቃልና እጅግ በጣም እናመሠግናለን ተሾመ እና የእሰይነሽ ልጅ። 🙏🏿♥️

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt5 ай бұрын

    ዋዉውውው❤❤❤

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i5 ай бұрын

    ትረካዎች ሁሉ በዚህ ሰዉ ድምፅ ይተረክልን የምትሉ ላይክ👍👍

  • @kalabiy66

    @kalabiy66

    4 ай бұрын

    በፍፁም! የእሰይ ነሽ ልጅም እጅግ ምርጥ ነው! ሁለቱ ተፎካካሪ ናቸው ለኔ 🤷🏽‍♀️

  • @user-zz1in8lg7i

    @user-zz1in8lg7i

    4 ай бұрын

    @@kalabiy66 ኧረ ይሄን አያክልም

  • @kalabiy66

    @kalabiy66

    4 ай бұрын

    @@user-zz1in8lg7i ያው የእይታና የምርጫ ጉዳይ ነው

  • @halima9826
    @halima98265 ай бұрын

    ይለቀቅ

  • @mekdes5013
    @mekdes50135 ай бұрын

    እናመሰግናለን❤ ግን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ልባችን አትስቀሉት የረጅም ትረካ አልወድም ነበረ እድሜ ላንተ የሴነሽ ልጅ አሁን በተለይ ባንተ ዩቱብ የሚለቀቁ አያመልጠኝም😊

Келесі