የብሉይ ዳሰሳ | ሚሽካንና ክህነት | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Ойын-сауық

በሲና ከተሰጠው አንዱ ትዕዛዝ የመገናኛውን ድንኳን እንዲሰሩና የክህነት ስርዓትን መጀመር ነበር። በዚህ ዙሪያ በዚህ እንማራለን

Пікірлер: 51

  • @senaituae628
    @senaituae628Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yohannesworkumarta706
    @yohannesworkumarta7062 ай бұрын

    እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @feyisatolesa
    @feyisatolesa8 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ በትምህቱ በጣም ተጠቅሜያለሁ

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin76013 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጠህ ፓሰተርዬ

  • @frehiwottesema3718
    @frehiwottesema37184 күн бұрын

    Danke!

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew26889 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን ድምፁ በጣም ዝቅ ያለ ነው ብታስተካክለው

  • @gezahgn75
    @gezahgn752 жыл бұрын

    ድንቅ ብሉይ ዳሰሳ ነው ብሩክ ነህ ፓስተር

  • @arsemageberemeskel9374
    @arsemageberemeskel93743 жыл бұрын

    ወንድሜ እስፋው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዞ ይባርክህ🙌 የዛሬው ትምህርት በጣም ድንቅ ነበር ።ሁሌም ትምህርትህ እንከን አይወጣለትም እኔ በጣም ተልውጬበታልሁ ስልዚህም ጌታ ክብሩን ይውሰድ🙏ሌላው ግን በምታሰማን መዝሙር ደግሞ በጣም ነው የሚገርመኝ ምርጫህ የመዝሙር ላይብረሪ አለህ?በጣም ነው የምባረክው👍ቃላት ስለሚያጥረኝ ምንስ እላለሁ?ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙌🙌🙌🙏

  • @lidiyademisse409
    @lidiyademisse4092 жыл бұрын

    paste God bless you

  • @bettymehari3768
    @bettymehari37685 ай бұрын

    Thank you, Blessings 🙌

  • @rgathabte4857
    @rgathabte48572 жыл бұрын

    Goyta ybaraka bruk hawey

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 Жыл бұрын

    የሚገርም ታምራት የተሞላ ድንቅ የእግዚአብሔርን ቃል ነው

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral30583 жыл бұрын

    God bless you and your family richly Pastor

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda9383 жыл бұрын

    አሜን ታቦታችን ኢየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን

  • @tigistfikremariam9205
    @tigistfikremariam92053 жыл бұрын

    ከሞትም ያድናል እየሱስ

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.22913 жыл бұрын

    አሜን ኢየሱስ ያድናል ተባረክ ፓስተር በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እንወዳለን💌✅

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፓስቴር ዘመን ይባርክ📖📖📚📚💯💯💯💯

  • @azebmcgregor6622
    @azebmcgregor66223 жыл бұрын

    Thank you ! God Bless you!!!

  • @helenberhane8231
    @helenberhane82313 жыл бұрын

    Thank you so much pastor 🙏🙏🙏

  • @praise2157
    @praise21573 жыл бұрын

    Amen amen thank you Pastor 🙏🏻

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Жыл бұрын

    🙏🙏🙌❤

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda9383 жыл бұрын

    አሜን ጌታ አሜን አሜን

  • @destachekol8664
    @destachekol86643 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር፡

  • @workneshrundasa4393
    @workneshrundasa43933 жыл бұрын

    Egzihabiher yiberek Pastorye

  • @ribkalove5880
    @ribkalove58803 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @powerofgrace7187
    @powerofgrace71873 жыл бұрын

    thank you very much.God bless you.

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 Жыл бұрын

    💖💖💖💖💖💖💖

  • @ribkalove5880
    @ribkalove58803 жыл бұрын

    ተባረክ ፓስተር

  • @tigistdenke6589
    @tigistdenke65893 жыл бұрын

    Bebzu tebarek pastor blessed man🙏

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory16002 жыл бұрын

    Bless You Pastor

  • @yohannesworkumarta706
    @yohannesworkumarta7062 ай бұрын

    2ህብስት

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen35173 жыл бұрын

    Egziabher Abzito Abzito ybarkk zerk hulu ylemlm

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon27373 жыл бұрын

    Thank you pastor .

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane56263 жыл бұрын

    God bless you 🙏❤

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren40783 жыл бұрын

    Tebareku bebzu

  • @kidist56
    @kidist563 жыл бұрын

    Amen !

  • @fasicaabegaz220
    @fasicaabegaz2203 жыл бұрын

    እንወድሀለን

  • @fasicaabegaz220
    @fasicaabegaz2203 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እምወድህ ፖስተር ብደሙ ትሽፈን ተባርክ

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam2393 жыл бұрын

    Amennnn Amen Amen 🙏 Tebarek bebuzu Pastorye

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise3 жыл бұрын

    humnii Afurii Qulqulluu walda dhaf jiraa.. hanga dhuma biyalafatiis ... issaan gagefamnaa... kakuu haraa kara kirstos nuuf taée... hubanee kara sagallee waqayoo sera isaa bekun bayee nuu gamachiisaa... Iyesus birmadu kenyaa... qulqullumaa kenyaa... ... effee nuu boqochisee... paster ebifamii barbaden jalladhen sii dhagah.. nuu fayada jirtaa...

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አስፍው ጥያቂ አለኝ ብትመልስልኝ. 1ኛው የአስቆጣ ቆዳ ከምን አይነት እንሰሳ የሚገኝ ነዉ. 2ኛው ድርጭት ምን አይነት እንሰሳ ነዉ ? ተባረክልኝ ።

  • @ebenezereby4273
    @ebenezereby42733 жыл бұрын

    Where is the link?

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral30583 жыл бұрын

    how do we get the book Pastor?

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma59163 жыл бұрын

    ክርስትናን መኖር ዋጋ በመክፈል ነው(አገኘው ይደግ) ተክሎ ፡ መሄድ ፡ የአንተን ፡ ፍለጋ ምነኛ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ቢበዛልኝ ፡ ፀጋ አስከብሬህ ፡ ልለፍ ፡ እንደ ፡ አባቶቼ ዓለም ፡ እና ፡ ትርፏን ፡ ሁሉን ፡ ንቄ ፡ ትቼ (፪x) አዝ፦ ክርስትናን ፡ መኖር ፡ ዋጋ ፡ በመክፈል ፡ ነው ግን ፡ የለብስኩት ፡ ሥጋ ፡ እጅግ ፡ ደካማ ፡ ነው ከጐኔ ፡ በመቆም ፡ ካላበረታኸኝ ታውቃለህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ደካማ ፡ ነኝ (፪x) ዘወትር ፡ በፀሎት ፡ በፊትህ ፡ ልደፋ በውስጤ ፡ ያኖርከው ፡ እሳቱ ፡ እንዳይጠፋ ገና ፡ ላገልግልህ ፡ በኃይል ፡ ተሞልቼ ጉብዝናዬን ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቼ (፪x) አዝ፦ ክርስትናን ፡ መኖር ፡ ዋጋ ፡ በመክፈል ፡ ነው ግን ፡ የለብስኩት ፡ ሥጋ ፡ እጅግ ፡ ደካማ ፡ ነው ከጐኔ ፡ በመቆም ፡ ካላበረታኸኝ ታውቃለህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ደካማ ፡ ነኝ (፪x) ባላደራነቴን ፡ ችላ ፡ እንዳልለው የወንጌልን ፡ ዕንቁ ፡ ለራ ፡ እንዳልጥለው ታማኝ ፡ አድርገህ ፡ ቆጥረህ ፡ በቤትህ ፡ የሾምከኝ ከፈተናዎቼ ፡ ፀጋህ ፡ ያሾልከኝ/ያስመልጠኝ (፪x) ሰርክ ፡ እናይሳነኝ ፡ መንጋህን ፡ በመገብ በሸክላ ፡ ዕቃ ፡ ውስጥ ፡ የከበረ ፡ መዝገብ ያስቀመጥክ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እንደ ፡ ኃይልህ ፡ ብዛት እስከ ፡ መጨረሻው ፡ ሕይወቴን ፡ አግዛት (፪x) አዝ፦ ክርስትናን ፡ መኖር ፡ ዋጋ ፡ በመክፈል ፡ ነው ግን ፡ የለብስኩት ፡ ሥጋ ፡ እጅግ ፡ ደካማ ፡ ነው ከጐኔ ፡ በመቆም ፡ ካላበረታኸኝ ታውቃለህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ደካማ ፡ ነኝ (፪x)

  • @asfawBekelepastor

    @asfawBekelepastor

    3 жыл бұрын

    amen... very powerful lyrics.

  • @BirtukanKebededemise

    @BirtukanKebededemise

    3 жыл бұрын

    ameen sii arguu hawinaa.. jallala keen fullaa kee... .. barreedina kee.. ulfina kee... bara kenyati nuti mullisii!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @amsalberehanu5535

    @amsalberehanu5535

    3 жыл бұрын

    Thank u! Be blessed !

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet79583 жыл бұрын

    በመጀመሪያ ሰላምህ ይብዛ በማለት ልጀምር ኢየሱስ ሰላማችን ነው። ጥያቄ ስለፈጠረብኝ አንድ ነገር ልጠይቅህ እወዳለሁ ። ለጥያቄዬም :- ፊሊ ፪÷፲ ነው እናም በዚህ ክፍል ውስጥም ስለኢየሱስ እንዲንበረከኩ የተገባቸውንም ይዘረዝራል። ፩.በሰማይ የሚገኙትን ፪.በምድር የሚገኙትን እና በመጨረሻ ፫.ከምድር በታች ያለትን እና የኔም ጥያቄ ሦስተኛው ነው። ከምድር በታት የለ ለኢየሱስ ሚንበረከክ ምን እንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ ።በተመቸህ መንገድ ብትመልስልን ደስተኛ ነኝ። ኔታ ይባርክህ።

  • @asfawBekelepastor

    @asfawBekelepastor

    3 жыл бұрын

    ሰላም ወንድም እንዳሻው፤ በጥንት ዘመን ፍጥረተ አለምን በሶስት ይከፍለው ስለነበር ነው። በሰማይ የሚለው መንግስተ ሰማያትን፤ ምድር የሚታየውን ግዑዙን አለምና ከምድረ በታች የሚያመለክተው ጥልቁን፤ ሲኦልን ለማለት ነው።

  • @endashawchernet7958

    @endashawchernet7958

    3 жыл бұрын

    @@asfawBekelepastor አሁን ተረድቻለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ።ተባረክልኝ

  • @abewada4784

    @abewada4784

    2 жыл бұрын

    Yisemal

Келесі