"የበደሌን ብዛት እኔ መች አዉቄ"....ገጣሚ ኬቢሻ........ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ

Ойын-сауық

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 260

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93324 ай бұрын

    የዳዊት ልጅ ማረን ..... በአጭር ደቂቃ በተዋበ ስንኝ፣ መጥኖ ቀምሞ ከሽኖ ቢያጎርሰኝ፣ ቃሉን በልቤ አብዝቶ ዘራልኝ፣ እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ይስጥልኝ። ቃለ ህይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-xu5ls7kx9n

    @user-xu5ls7kx9n

    4 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Rightmedia-hc2hd
    @Rightmedia-hc2hd3 ай бұрын

    ድንቅ ወጣት ገጣሚ በግጥሙ ውስጥ ድንቅ ትህትናህን ነዉ ያየሁት። ለምለም ወርቅ ብዕሮች ይታዩኛል።

  • @user-zl1ko5iy8g
    @user-zl1ko5iy8g4 ай бұрын

    ክብር ለድንግል ማሪያም ይግባት

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe10 күн бұрын

    የዳዊት ልጂ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን😥😥😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይዛልችሁ♥♥♥ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r4 ай бұрын

    የአምላክ እናት እመቤታችን ሞጎስ ሁንኝ ቀርው ዘመኔን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ry5eg9fw4f

    @user-ry5eg9fw4f

    4 ай бұрын

    የአምላክ እናት እመቤታችን ሞጎስ ሁንኝቀርው ዘመኔን❤❤❤❤አሜንአሜን

  • @fthawitnuwaye1293

    @fthawitnuwaye1293

    4 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @user-zc1id2hb4c
    @user-zc1id2hb4c4 ай бұрын

    ኬብሻዬ እንወድሃለን ቀጥልበት እግዝአብሔር ያበርታህ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢 ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @elianatube1195
    @elianatube11954 ай бұрын

    Asamayi mknyat kalhone alkebelm ewunetawun awukalehu metetet Mecham gn bkat newu yasalefkutn hiwet mezerzer balchi gn hmeme kelbe ayiwetam ahunm tesfa aleji leemnete

  • @thestar2137
    @thestar21374 ай бұрын

    ከሀገር ውጭም በሀገርም ውስጥ የምንኖር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሀይማኖታችን ከመቸውም ጊዜ በላይ ጠላት ተነስቶባታል አደጋ ላይ ነች ስለዚህ እያንዳንዱን እንቅስቃሴ በንቃት መከታተል አለብን አንዘናጋ

  • @AbelMesfin-cs6dr

    @AbelMesfin-cs6dr

    4 ай бұрын

    እርግጠኛ ነህ የ'ዚህችን ቤተ-ክርስቲያን ታሪክ አጥንተሀል(አድምጠሃል?አንብበሀል?) ከዚህ የባሠ ጊዜ ከዚ የበዛ መከራ ምናልባት አሳልፋ ከሆነ እግዜርን ማማረር አይሆንብህም,,,"የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል" እንዳይሆን ነገሩ

  • @thestar2137

    @thestar2137

    4 ай бұрын

    @@AbelMesfin-cs6dr እንደ ሰይጣኑ አብይ አህመድ ዘመን መቼም ሆና አታውቅም በዮዲትም በግራኝም የደረሰባትን በደምብ አውቃለሁ በዚህ ሰይጣን የደረሰባትን ደርሶባት አያውቅም እደግምልሀለሁ ጴንጤው

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin38663 ай бұрын

    ኬብሻዬ ፀጋው ያብዛልክ ጎበዝ መምሮቻችን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @user-vh4hk2qd4g
    @user-vh4hk2qd4g3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ሆይ ማረን!!!ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t4 ай бұрын

    😭😭የዳዊት ልጂ ማረን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለዘመርህልን ወንድማችንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @auorsali9196
    @auorsali91964 ай бұрын

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😢❤

  • @meazaketema8371
    @meazaketema83714 ай бұрын

    የዳዊት ልጂ ማረን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt30824 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን 🙏 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 🙏😢

  • @MmMm-wf4wf
    @MmMm-wf4wf4 ай бұрын

    በእውነት ለውንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @thestar2137
    @thestar21374 ай бұрын

    ዋው የሚገርም ትምህርት በስነ ግጥም በቅኔ ውስጤን ነው የነካው ተባርክ

  • @ednaabel4465
    @ednaabel44654 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronadimasu3512
    @meronadimasu35124 ай бұрын

    የዳዊት ልጅ ማረን .....

  • @kibromraya
    @kibromraya3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እናንተ መናፍቃን

  • @SebsibeAsfa
    @SebsibeAsfa3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen

  • @alohay1476
    @alohay14764 ай бұрын

    አቤቱ የዳዊት ልጂ ሆይ ማርን ይቅር በለን😢😢😢

  • @genetgeni1989
    @genetgeni19893 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ማረን

  • @samarr1112
    @samarr11123 ай бұрын

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 😭😭

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem80834 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-iu4uc4td9n
    @user-iu4uc4td9n4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f4 ай бұрын

    የዳዊት ልጂ ማረን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥰🥰

  • @user-ku4id6yj9b
    @user-ku4id6yj9b4 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82504 ай бұрын

    እግዝአቤሔር በሐይማኖታችሁ ያጽናችሁ ቤተክርስታንን የርቅልንአሜን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70314 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለዘመራቹ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @Eagletube-rh7mv
    @Eagletube-rh7mv4 ай бұрын

    ኬቢሻ ሁሌ እንዳይቀር ተባረክ🙏

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z4 ай бұрын

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😢😢😢😢😢

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq4 ай бұрын

    በእውነት ወንድማችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88334 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot12704 ай бұрын

    ቃለ ሂወት የስማዓልና ጸግኡን በረኽቱን የብዘሓልኩም ንኹልኩም የሕዋት

  • @yddh6492
    @yddh64924 ай бұрын

    አቤቱአምላኬበመንግሥትህአሥብልጆችህን🙏❤❤❤

  • @user-ku2mp2hj6b
    @user-ku2mp2hj6b4 ай бұрын

    ኮቢሻ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው ጥበቡን ይጨምርልክ

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    4 ай бұрын

    Amen Amen Amen baewnate ❤❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe8474 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @AbiKiya-dt7xe
    @AbiKiya-dt7xe3 ай бұрын

    Kalehiwet yasemaln. Stakerbu yebetekihnet sew bigemegm arif new yekalat gidfet yitayal

  • @user-xf1ix6nf1q
    @user-xf1ix6nf1q4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን ውንድሞቻችን

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker45074 ай бұрын

    እባካችሁ አዳራሽ ስትሰሩም ሆነ ስትከራዬ በጣም ብዙ መስኮቶች አየር ማስገቢያ ይኑረው ሲበርድ ሚዘጋ ሲሞቅ ሚከፈት ሰው በሙቀት ቀልጦ እንዴት ይማር ሙቀቱ ተፈጥሮ ስለሆነ እሱን ነው ሚያዳምጡው😮

  • @ghgh4028
    @ghgh40284 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ባሓቂ ቃለ ህይወት ያስመዐልና ጸጋኡ ይብዘሐሉኹም ዉድ የቶዋህዶ ሉጆች👏✝️

  • @user-tw9zo2mg6g

    @user-tw9zo2mg6g

    4 ай бұрын

    Elelelelelelelele Elelelelelelelele

  • @user-yn8so8iv6h
    @user-yn8so8iv6h4 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትያሰማልንቃለሂወትያሰማልን ሁላቹዉም እመብርሀን ትጠብቃቹዉ ያገልግሎትግዜአችዉንይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendimagegnabebaw8549
    @wendimagegnabebaw85493 ай бұрын

    የዳዊት ልጅ ማረን.......

  • @KidanemehretEnate
    @KidanemehretEnate4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen56844 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam28853 ай бұрын

    Kale Hiwote Yasmalene 💕💕💕💕💕💕💕🙏💕

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa64694 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen bewunet habetu end charenate maren end merate matalalafen damsese😔😔😔🙏🙏🙏

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r4 ай бұрын

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ !!

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj3 ай бұрын

    yedinigl mariyam ljihoy maren yqiribeln❤❤❤

  • @user-zn8fj4jm5w
    @user-zn8fj4jm5w4 ай бұрын

    የአምላክ እናት እመቤታችን ሞገስ ሁኚኝኝ ቀሪው ዘመኔን...

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey4 ай бұрын

    ቃለህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን 💕💕👏👏

  • @user-bu3ks8bg7u
    @user-bu3ks8bg7u4 ай бұрын

    Amennn yedawt margen😢🤲🤲🤲

  • @TigeethioHabesha-wl4jh
    @TigeethioHabesha-wl4jh4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘዛልን 🙏🙏🙏

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt3 ай бұрын

    ቃልሕይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu43314 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን .... አጥንትን የሚያልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @user-qm9gy7mf7p
    @user-qm9gy7mf7p3 ай бұрын

    egizabiher yagilgilotihan idamehi yarzimaw.

  • @winatube1212
    @winatube12124 ай бұрын

    የዳዊት ልጅ ማረኝ 😢😢😢 በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu73924 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ግሩም ግጥም ነው

  • @mekonin7988
    @mekonin79884 ай бұрын

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ማረን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን

  • @user-us2nx3wr9b
    @user-us2nx3wr9b4 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ማርኝ ማርን😢😢😢😢 ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @user-xt2fe6xz9t
    @user-xt2fe6xz9t4 ай бұрын

    ክበር ለድንል ማሪያም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m4 ай бұрын

    ኬብሻ ተባረክ ድንቅ መልእክት ነው

  • @user-hn1dj6bc1b
    @user-hn1dj6bc1b4 ай бұрын

    የዳዉት ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @WondeDarib
    @WondeDarib3 ай бұрын

    Amlake maragn

  • @MAHARETBElAY
    @MAHARETBElAY4 ай бұрын

    ❤በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነዛልዓለም ቱኑር 🙏🤍ሳብስክራይፕ ኣሩግን hulacum 💚🙏🤍

  • @YordanosmulbrhanYordanos
    @YordanosmulbrhanYordanos4 ай бұрын

    amen amen

  • @user-hq2bv9pd1m
    @user-hq2bv9pd1m3 ай бұрын

    Zemenachihu ybarerek Kate hiwet yasemaln

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53694 ай бұрын

    ገጣሚውልጅ ሺአመት ኑር

  • @ReditKere
    @ReditKere3 ай бұрын

    አሜን(3)🙏🙏🙏

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye4274 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተባረክ

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega894712 күн бұрын

    እግዚአብሔር ከሃፅጤቴ ፈውሰኝ በቂም በክፋት ልቤ ቆሰለ በሃጥያት ታሰርኩኝ

  • @netsanetnega8947

    @netsanetnega8947

    12 күн бұрын

    ከሃጥያቴ ፍታኝ

  • @zainazaina5792
    @zainazaina57924 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜንሜ😢😢

  • @user-jg5bq1ek7k
    @user-jg5bq1ek7k4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on4 ай бұрын

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናልን ወንድሜ ስክን ያለ የንስሀ ግጥም😢

  • @ruhamaruhama75
    @ruhamaruhama754 ай бұрын

    😢awon yedawit lij maren😢😢

  • @breshtube3735
    @breshtube37354 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኧእግዚአብሔር ይባርክህ ቢቢሻ

  • @wosensime9612
    @wosensime96124 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-os5hy9ee4v
    @user-os5hy9ee4v4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያኑራቹ !♥♥♥

  • @mwje1289
    @mwje12893 ай бұрын

    አሏሁል ሙስታአን የአምላክ እናት ኧረ በፈጠራችሁ አስተውሉ አምላክ እንዴት እናት ይኖረዋል?? እንዴት እንዴት

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g4 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt3 ай бұрын

    ሰላም ለኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenabebayehu5455
    @helenabebayehu54554 ай бұрын

    Ere yet new enem metiche nefse tiref

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff4 ай бұрын

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ማረን ቃለሕወት ያስማል ኬብሻ✝️✝️✝️ዝማሬ መላእክት ያሰማልንወድማች🌿🌿🌿🌿🌿

  • @hhhu7846
    @hhhu78464 ай бұрын

    ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ወንድማችን😢😢😢❤❤❤

  • @user-rl8zt4og1d
    @user-rl8zt4og1d4 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ኣምላክ በቤቱ ያጽናልን ወንድሜ ስክን የለ የንስሀ ግጥም

  • @user-im2ll5gw1d
    @user-im2ll5gw1d4 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅርበለን፫😢😢😢

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on4 ай бұрын

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን አቤት የተዋህዶ ውበት በቤቱ ያጽናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SimretGebruStudent
    @SimretGebruStudent4 ай бұрын

    አሁ አምላኬ እባክ ማረን ይቅርም በለን❤❤❤

  • @user-id7yg3ix4d
    @user-id7yg3ix4d3 ай бұрын

    መድሀኒያለም ክርስቶስ አባቴ ማርን ይቅር በለን 😥😥😥💞💞💞☦️💞😥

  • @zmhs5815
    @zmhs58154 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ❤❤

  • @Memmare

    @Memmare

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @YeTekleyelije
    @YeTekleyelije4 ай бұрын

    Kale hiywet yasmaln kebesha zimare melakt yasemalen wendemachin deyakon Yosef E/r tsegawen yabzalachu wendemoche❤❤❤❤❤

  • @tajethiopia
    @tajethiopia4 ай бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🤲እዉነት ነዉእግዚአብሔር ይመስገን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82504 ай бұрын

    በሕወትበጤና ይጤቤቅህ ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አስተማር ግጥምነው ተባሬክ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen56844 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ሊቀ ዘማርያን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn3 ай бұрын

    ይህንን ኦርቶዶክስ የሚለውን ስያሜ ወላዲተ አምላክ ከዚህ ትውልድ አእምሮ ጠርጋ ታውጣልን ርትዕትዕት ተዋህዶ መባል ሲገባው ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ክርስቶስን የግድ ትውልድ ማለት እንደሆነ ማን በትርፍ አላክ ሆይ ድርስልን አባት ነን ስባኪ ነን የሚሉት ይብሳሉ እኮ ውይ አምላኬ መቸ ነው ይህ ትውልድ የሚነቃው የዚህን ስም ትርጓሜ የሚመርምርውስ ማነው ትውልድ እንንቃ እናስተውል

  • @BetelhemBurek
    @BetelhemBurek4 ай бұрын

    ❤🙏❤🙏

  • @user-vy3iq8dc5f
    @user-vy3iq8dc5f4 ай бұрын

    የዳዊት ልጅ ሆይ የማሪያም ልጅ ሆይ ማረን.........

  • @BetiybarkotBarkot
    @BetiybarkotBarkot4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-qn6uc9lf8q
    @user-qn6uc9lf8q4 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

Келесі