የብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ አንገብጋቢ መልእክት በማርያም ድረሱልኝ

Ойын-сауық

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: instagram.com/?hl=en

Пікірлер: 495

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube3 жыл бұрын

    zelle or cashapp ለምትፈልጉ +1615-521-7354 Bini የትኖራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ንግድ ባንክ: 1000170655994 0976008794 0911448396

  • @genetbaye4595

    @genetbaye4595

    3 жыл бұрын

    Amen..abatachen burakawot yedersen

  • @genetbaye4595

    @genetbaye4595

    3 жыл бұрын

    Hertwold.

  • @addi9119

    @addi9119

    3 жыл бұрын

    tebarke biniya

  • @genetbaye4595

    @genetbaye4595

    3 жыл бұрын

    Lege Beny .place my relagen name is Herotwold.plsce tale the father he can pray for me .Thank you so mach . Leg Beney you did so mach for Ethiopian Chruch my God bless you and ur family's. This so bless work .I am following you always. My God bless you.

  • @helolooo0

    @helolooo0

    3 жыл бұрын

    ልጅ ቢኒ የአባታችን ቦራከቸው ይድረሰን አሜን

  • @user-hd1en5ly5s
    @user-hd1en5ly5s3 жыл бұрын

    አባባ እዲሜና ጤና ይስጠወት አልቅሰው አሥለቀሱኝ እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን አባባ እንባቸው ሢፈስ አንጀቴን በልተውት ነበር ባለፈ ዛሬ ርብርባችሁ አሥደሠተኝ በርቱ እንባቸው ይታበስ እሚያሣዝኑ አባት እዴሜወትን ያርዝምልን ቢኒ ማሥተካከያ አዛብ አገር አይባልም ሀረብ አገርጂ አዛብ አይደለም አኑሮናል። ለውጦናል። ተቀብሎናል እንደ ሀገሩ በሀል ነው የሚኖረው እልቅሥ እደዚህ ሲባል የከፉፈለከን ይመሥለኛል ኢሥላም ክርሥቲያን ባንዲ ላይ እጂ ለጂ ተያይዘን ወደፊት ቢኒን ሁሌ እከታተለዋለሁ ላይክ አዲርጌ እወጣለሁ ሥጨርሥ መልካምና ጥሩ ሥብእና ያለው ልጂ ሥለሆነ እናም በሀይማኖቱ ዙሪያ ያለውን ትምርት ባይመለከተኝም ላይክ አርጌ ወጣለሁ እና ለማለት የፈለኩት አንዲ እንሁን ነው ዘመዶች

  • @mesismart1332
    @mesismart13323 жыл бұрын

    ✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ✝️ በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን ✝️ አሰሮ ለሰይጣን ✝️ አግኣዞ ለአዳም ✝️ ሰላም ✝️ እም እይዜሰ ✝️ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም

  • @user-yb6rx4df1l

    @user-yb6rx4df1l

    3 жыл бұрын

    ይከን፡ወደ፡አማሪኝ፡ሲተሩጎም፡ምን፡ለማለት፡ነዉ፡ይቅርት፡ሰላላወቅሁ፡ነዉ

  • @tsigeredayemanebrehan9590

    @tsigeredayemanebrehan9590

    3 жыл бұрын

    ቤኒ እኔ ቨርጂንያ ነኝ እንዴት እንደማስገባ ንገረኝ አባ ለሚያሰሩት ቤተክርስቲያን በተለይ በዜል

  • @meseleeshetu1978
    @meseleeshetu19782 ай бұрын

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ እውነተኛ አባት ተወዳጅ ፀሎት ቡራኬዎት እኔንም ባለቤቴንና ልጆቼን ትጠብቀን

  • @bemnetabera2037
    @bemnetabera20373 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @yordanostesfay6207
    @yordanostesfay62073 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጠራሁት በችግሬ ግዜ አወጣኝ

  • @user-de5iy6by1u
    @user-de5iy6by1u3 жыл бұрын

    በረከቶ ይድረሰን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n3 жыл бұрын

    የርሶ በረከት ይድረሰን አባታችን እኛማ ሀጢያታችን በዝቶዋል የርስዎ ጸሎት ድካም ይማረን አባታች

  • @sameera2886

    @sameera2886

    3 жыл бұрын

    ወለተ ኪዳነ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74503 жыл бұрын

    አባቴ ቡራኬዎ በያለንበት ይድረሰን፡፡ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ግንቦት 15 እና 16/2013 መንዲዳ ሠላማዊት ኪዳነ ምህረት የቤተክርስቲያኗ ምርቃት ላይ ተገኝቼ በአባቴ እጅ ተባርኬአለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አባቴ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡ ለየትኖራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ማሰሪያም ትንሽም ብትሆን ለበረከት አስገብቻለሁ፡፡

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r3 жыл бұрын

    😭😭😭 አላየሁም ነበር ቅዱስ ሲኖድዮስ ስብሰባ ላይ ግን ፈልጌ ፈልጌ አይቸው አለሁ 😭 እንድት እንደምወድዎት አባቴ

  • @user-wq1xp5mk4y
    @user-wq1xp5mk4y3 жыл бұрын

    ብፁፅ አባታችን በረከትዎት ይድረሰን

  • @raniaabdelmeguid1525
    @raniaabdelmeguid15253 жыл бұрын

    እኝህን አባት እዴት መግለፅ አልችልም በረከታቸው ይድረሰኝ

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd3 жыл бұрын

    በረከቶ ይድረሰን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @tubeyg2127
    @tubeyg21273 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቢኒዬ እናመሰግናለን አባታችንን ስላየናቸዉ በጣም ደስብኛል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር 💚💛❤️

  • @naahgf7838
    @naahgf78383 жыл бұрын

    የኔአባት ቡርስኬወት ይድረሰን እንወደወታለን አባታችን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro3 жыл бұрын

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🙇

  • @user-mx7tw1gg5v
    @user-mx7tw1gg5v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @betitube7705
    @betitube77053 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭አባቴ ፈጣሪ የእኔን እድሜ ለእርሶ ይስጥልኝ በረከቶ ይደርብን

  • @user-zh9el1nd9l
    @user-zh9el1nd9l3 жыл бұрын

    እኔ ቅድስት አገሬ ኢትዮጵያ እያለው አምላኬ ሲጠራኝ ሲፈልገኝ እኔ ግን እቢኝ ብዬ በዚች ቆሻሻ አታላይ አለም እልም ብዬ የጠፋሁ የማረባ በጣም ኃጢያተኛ በደለኛ ወንበዴ ነበርኩሽ ስደት አምጥቶኝ ያለምንም ምክንያት በደሙ ዋጋ በፍቅር የወደደኝን ያዳነኝን አምላኬን ሽንት ቤት ውስጥ እየጸለይኩ ያወኩት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ጸሎት ልመናዬን አልከለከለኝም ያን ሁሉ አሳልፉ አሁን በስራ ቦታዬ ክፍሌ ውስጥ የጸሎት ቤት አመቻችቶልኝ ጠዋት ማታ ያለምንም መሳቀቅ አመሰግናለሁ ቤተክርስቲያን ይፈቀድልኛል እሄዳለሁ የሆነልኝ ሁሉ ህልም ይመስለኛል አቤት የኛ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ለተጨነቃችሁ ሁሉ ይድረስላችሁ አይዛችሁ ከታገስን ከበረታን ሁሉ በእርሱ ያልፍልናል በአህዛብ ፊት ሞገስ ክብር ይሆንልናል ሆነልናልም

  • @kalkidandesta5821
    @kalkidandesta58213 жыл бұрын

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @lgsam6722
    @lgsam67223 жыл бұрын

    በፀሎቶት አስቡን ወለተ ኪዳን እና ኪዳነ ማሪያምን አስቡን ክቡር አባታችን እመአምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትስጣችሁ

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe65383 жыл бұрын

    እግዚእግዚአብሐር ይመስግን አባታችን ይፍቱን አባታችን😭👏👏👏👏

  • @kokebendale6936
    @kokebendale69363 жыл бұрын

    ይፍቱኝ አባቴ አንድም ከስራቴ አንድም ከሃጣቴ ይፍቱኝ አባቴ ቡራኬው ይድረሰን አባቴ በፀሉቱው ያስቡን

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate34883 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen zimaree malkiatiyasemhli mamirachini Abatachini bragachuu hidirasibni 👐👐👐⛪⛪⛪💕💕💕💕💕

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n3 жыл бұрын

    አባታችን በረከትወ ይድረሰን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meaialmu2447
    @meaialmu24473 жыл бұрын

    ብፁህ ወቅዱስ አቡነ ቆውስጦስ ብሩኬዎ ይድርስኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አልቅስው አስለቀሱኝ ስራ የለኝም እኔም በረከት ብሳትፍ ደስ ይለኝ እግዚአብሔር ሴስጠኝ እስጣለሁ የስደት እህቴ የእምነት ፅናትሽን አስደስተኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለችበት ባልተመቸ ቦታ ሆነሽ እግዚአብሔር አስበሽ ጸሎትሽ ይስማል መልስ ይዙ ይመጣል

  • @destaebabumemorytube3290
    @destaebabumemorytube32903 жыл бұрын

    የተቀደሰች ሰዓት አሳልፌያለሁ፡፡ በወጣው ይተካ ብያለሁ፡፡ ገብረ ማርያም ነኝ ቡራኬየቸው ይደርብን፡፡

  • @mesi3693
    @mesi36933 жыл бұрын

    ወኔ አባታችን አላየሁትም ነበር ቤኔ ይደገምልን ሊላ ቀን ቡራክያቸው እንቀበል

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe76143 жыл бұрын

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቢኒም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh49063 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 Zemer malket yesamien

  • @user-to7om3ks8z
    @user-to7om3ks8z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ፣ያኑልን፣ አባታችን

  • @genetyenealem1380
    @genetyenealem13803 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎች ይድረሰን

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i3 жыл бұрын

    ወይኔ ቢኒዬ አመለጡኝ አባ ስራላይ ሆኜ ቢኒዬ አባታችንን አገናኝኝ በእመቤቴ 😭

  • @GM-eu6od
    @GM-eu6od3 жыл бұрын

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን

  • @mesismart1332
    @mesismart13323 жыл бұрын

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ የማከብሮዎት የምዎዶት አባቴ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane36813 жыл бұрын

    በረከትዎ ይድረሰኝ አባቴ🙏🙏

  • @astertass1502
    @astertass15023 жыл бұрын

    ቡራኬ ይድረሰን አባታችን

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe65383 жыл бұрын

    😭😐😭😭😭😭😭😭😭አባታችን ፊጣሪ ይጠቢቅል በእዉነት😭😭😭

  • @fantuhailu3641
    @fantuhailu36413 жыл бұрын

    አባ ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን

  • @samsungnot10plus46
    @samsungnot10plus463 жыл бұрын

    ይፍቱን በረከትዎ ይድረሰን አባቴ

  • @bemnetabera2037
    @bemnetabera20373 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጠራውት በሀዘኔ ግዜ እግዚአብሔር ጠራውት በችግሬ ግዜ አወጣን ከጭንቀት ከሀዘን ክትካዜ

  • @adanechworku3464
    @adanechworku34643 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የፍቅር አባት ስወደወት በረከተወት ይድረሰን

  • @user-mj2ij9bt5e
    @user-mj2ij9bt5e3 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን ክቡር አባታችን 😥

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr3 жыл бұрын

    እምባዬ ይመጣል ድምፃቸውን ስሰማ አባቴ እድሜ ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን አባቴ❤😘😍 ቢንዬ ተባረክ አንተም ወንድሜ

  • @meaialmu2447
    @meaialmu24473 жыл бұрын

    አባታችን በረከታችው ይድርስኝ የኔ አባት ብፁህ አባታችን አቡነ ቆዎስጦስ ብሩኬዎ ይድርስኝ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንዴት እንደምወዳቸው ቃል የለኝም ሳያቸው እንባዬ ይመጣል መንፈስ ቁደስ የመርጣቸው የተዋህዶ አርበኛ ስራቸው ልክህ እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጼጥሩስ በረከቱ ጸሎት ይድርስኝ

  • @misrakbeyene4422
    @misrakbeyene44223 жыл бұрын

    አባቴ በረከተዋ ይድረሰን

  • @user-yk6uf4lm4i
    @user-yk6uf4lm4i3 жыл бұрын

    በረከቶት፡ይደርብን፡አባታችን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጦት

  • @hamiyoutube8902
    @hamiyoutube89023 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ጠራሁት በችግሪግዜ አወጣኝ ከጨንቀት ካዘን ከትካዜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርከቶት ይደርብን አባታችን

  • @user-yb6rx4df1l
    @user-yb6rx4df1l3 жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡የአባታችን፡በረከተወት፡ይድረብን፡

  • @mnet3
    @mnet33 жыл бұрын

    አባችን በረከቶህ ይድረሰን🙏

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j3 жыл бұрын

    የኔ አባት በርኮቶ ይደርብን አባቴ ስወዳቸው❤❤❤❤

  • @user-br7uh9if5g
    @user-br7uh9if5g3 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አባ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl3 жыл бұрын

    😭😭😢 እድሜው ይስጦት አባ እስኪ ከቻላችሁ ደግመህ አቅርብልን

  • @user-rw9fm8uc5h
    @user-rw9fm8uc5h3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53883 жыл бұрын

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን የኢትዮጵያ አምላክ እድሜ ይስጥልን እናተን አያሳጣን መደሀኒያለም አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @raniaabdelmeguid1525
    @raniaabdelmeguid15253 жыл бұрын

    ወለተማርያም እህተማርያም አመሀገብርኤል

  • @simretekebede7712
    @simretekebede77123 жыл бұрын

    አሜን አባታችን በረከቶ ይድረሰን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash53013 жыл бұрын

    ዘሪ ሙሉቀን ዝማሬመልእክትን ያስማልን

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z3 жыл бұрын

    አሜን አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @addi9119
    @addi91193 жыл бұрын

    አካውንት ኮሜንትስር አስቀምጥልን ቢኒ ቡራኬዎ ይድረሠን አባዬ በአህዛብ ሀገር ተጨንቀናል እግዚአብሄር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሠን ቅድስት ቤተክርስትያን ናፈቀችን ነፍሣችን ተጠማች.

  • @zenahalain5009

    @zenahalain5009

    3 жыл бұрын

    አሜን ሁላችንም ነን ፈጣሪ ይርዳን ለደጁ ያብቃን 🙏😥

  • @semra5955
    @semra59553 жыл бұрын

    የኔ ኣባት ያኑርልኝ ሁላችሁም በ ክርስትያን አህቶቼ ወንድሞቼ አግዛቢሄር ይድረስላቹ😔

  • @hanamihret7765
    @hanamihret77653 жыл бұрын

    የኔ ወርቅ አባት እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @user-ms4hr1oq3d
    @user-ms4hr1oq3d3 жыл бұрын

    አባታችን በርከትወ ይደርብን እደሜ እና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @SOFIAHTHSOFIAHTH
    @SOFIAHTHSOFIAHTH3 жыл бұрын

    አባቴ በራኬው ይድረደኝ ለኔ ለጎስቋለዋ ልጅ

  • @selam21558
    @selam215583 жыл бұрын

    በረከቶት ይድረሰን አባታችን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu95713 жыл бұрын

    እኔ ወለተ ሰንበት እባላለሁ 🤲🤲🤲🙏

  • @tigsamson9695
    @tigsamson96953 жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf66653 жыл бұрын

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr segawn.yabezal

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    ብጹዕ አባታችን አሜን

  • @user-eg5xs7ps9v
    @user-eg5xs7ps9v3 жыл бұрын

    የእኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባታችን ባርኩን ይፍቱን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu95713 жыл бұрын

    ቢኒ ስላም ነህ እንዴትነህ እኔ ለህልናዬ ቃለ ገብቼ ነበር እና አስገብቻለሁ 2ሺ 860ብር አባ ቡርኬዎት ይደረሰኝ ይፍቱኝ እኔም ጎደኞቼ በፀሎት ያሰብን ተጨንቀናል እግዚአብሔር ይስጥልን ቢኒ እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏💝💝💝

  • @genetchetw1807
    @genetchetw18073 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን አባ

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይፍቱን ይባርኩን ብፁዕ አባታችን🙏

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye58963 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ሁሉም የአንተ ድምፅ ያሳዝነኛል

  • @azebnegash5301
    @azebnegash53013 жыл бұрын

    እቤት ቢኒ ብፅ እባታችን እንባዬን እፈሱት እግዝ እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት በድምፅ ቡራኬሳላገኝ እመለጠኝ ለማንኛው የበረከቱተካፍይ ስላደረግህኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ብሄድክበት ሁሉይጠብቅህ

  • @sebelediro5969
    @sebelediro59693 жыл бұрын

    Sergute mariam

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t3 жыл бұрын

    አባታችን ልቤን የነኩት ንግግራቸው የተዎህዶ ልጆች በምችለሁ ሁሉ መድረሰ አለብን አውቀንም ሆነ ሣናውቅ ለሠራነው ሀጥያት እግዛብሄር ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን ልጅ ቢኒ ወንድማችን እየሰራህው ያለውን እግዛብሄር የምታሰበውን ያሣካልህ

  • @Eminet369
    @Eminet3693 жыл бұрын

    የኔ አባት ፆሎቶዎት ይድርብን እድሜ ዎትን ያርዝምልን የሁላችንም ጥያቄ ነው የመለሱልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dg7mm2rt9u
    @user-dg7mm2rt9u3 жыл бұрын

    ብፀአን አባቶች ግን ብፁዓን ስለሆኑ አባ አይባልም ብፁዕ አባታችን ይባርኩን ነው እሚባለው አመሀ እየሱስ የቻርጃው ድምፅህን ሰማውት እርግጠኛ ነኝ ሸበላሙ ሰናይ በዜና ነህ።

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያዉጣችሁ ያዉጣን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @suzankassa9719
    @suzankassa97193 жыл бұрын

    አባታችን በረከተዎ ይደረብን

  • @AsterGirma-bw8tc
    @AsterGirma-bw8tc3 ай бұрын

    Amen amen amen ilililililililiiiiiiiiiiiiiiiiiiii ❤❤❤

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa32833 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን !!!

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki40513 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባ በረከትዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @verolala6182
    @verolala61823 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን አባታችን ቡራኬዎት በያለንበት ይድረሰን አባታችን❤❤❤😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai24393 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኪ ይድርሠኝ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael3 жыл бұрын

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን።

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o3 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ቢንዬ ተባርኩ ከምር አባታችንን በእድሜ በጤና ያድልልን እንወዳቹሀለን😍😍😍😍

  • @negetube5884
    @negetube58843 жыл бұрын

    በረከቶ ይድረስን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @user-xf2rx3ex9y
    @user-xf2rx3ex9y3 жыл бұрын

    አምልክ እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን አባታችን የባርኩን ወለተ እግዚት እባለለሁ የበረከት ተካፋይ ያድርግን በፆሎት አስቦን

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo9543 жыл бұрын

    አባታችን ቡሬኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፣!!!

  • @ytft1850
    @ytft18503 жыл бұрын

    አባባባባዬዬዬዬዬዬይፍቱን😭😭😭

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema77703 жыл бұрын

    አባታችን በረከትዎ ባለንበት ይድረሰን አሜን ልጅ ቢኒ ተባረክ የልጅ አዋቂ ነህና ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር አሜን

  • @tatekzeleke7297
    @tatekzeleke72973 жыл бұрын

    Ame Amen Amen egziabeher yakoyot abbatachen

  • @adanechworku3464
    @adanechworku34643 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ የኔ አባት ቃል የለኝም በምን ልግለፀወት

  • @alammarya9497
    @alammarya94973 жыл бұрын

    እኔ ወለተ አየሱስ አባላለሁ

  • @munaworku4455
    @munaworku44553 жыл бұрын

    አመለጠኝ:ብራኬ:እልካለሁ:ቢኒዬ።💚💛❤️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬

  • @bekiiache5805
    @bekiiache58053 жыл бұрын

    እድሜናጤና ለአባቶታችን

  • @fhfggugh7084
    @fhfggugh70843 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባየ ይፍቱኝ

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist54013 жыл бұрын

    ወለተ ማሪያም ነኝ በአረብ ሀገር ነኝ በፀሎት እስቡኝ ብራኬወት ይደረሰን

Келесі