የብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በእንባ የታጀበ መልእክት|| ፈለገ አእምሮ 2016 ዓ.ም

Ойын-сауық

Пікірлер: 12

  • @ssss4655
    @ssss465528 күн бұрын

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን የትህትና አባት አደበታቸው የሚጣፈጥ ረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre643128 күн бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የዚህ ብእረከት ተካፋይ ስላደረጉን እግዚአብሄርን እጅግ አድርገን እናመሰግነዋለን እርሶንም የበለጠ እንዲሰሩ አምላክ ይርዳዎት አሜን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba113728 күн бұрын

    አባታችን በረከተወት ይደርብን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fy5yv4sq9v
    @user-fy5yv4sq9v28 күн бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ/ይድረሰን ሌሎች አባቶች ከርሰዎ ይማሩ::

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu855228 күн бұрын

    አባታችን በረከተዎት ይደርሰን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha911118 күн бұрын

    Amen abatachen kale hiwot yasemalen bedmie betena ena besega yetebekelen abatachen beselotewot asebhun yefetugne yebarekugne

  • @habtamuregassa2852
    @habtamuregassa285228 күн бұрын

    በተግባር የተገለጸ ለትውልድ ሊነገር ሊዘከር የሚገባው በፈተና መሃል ስለ ልጆችዎ በጽናት የቆሙ ታላቅ አባት፤አቡነ ኤርሚያስ የጸሎትዎ በረከት ይደርብን።🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AlmazBekele-om5lf
    @AlmazBekele-om5lf28 күн бұрын

    Egziyabhar yemesgen endezi yale andebet retu ABAT lEthiopianoch seleseten and sew lehone hulu yemigebawn message yastelalefu nachw. Egziyabhar mulu tena kpasetive astesaseb gare eskemechereshaw yadelot , kemekera and kekefu hulu yetebekot. Abate bereketote lemelaw Ethiopian lay yedereben. Egziyabhar Ethiopian and hezebochuwan yebarkr and yetebeke. ABATE hule eweneten yanagrowt 🙏🙏🙏

  • @ayalneshseifu3518
    @ayalneshseifu3518Күн бұрын

    Abatachen berketwo yederesen edemana tena yesetewet

  • @haimanotbelay6283
    @haimanotbelay628317 күн бұрын

    ከበረከቱ ሌሎችም እንዲደርስ share ብናደርግ የአባታችንም ትምህርቶች ለብዙወቹ ስለሚደረሰ እገዛ ነወ።

  • @tube-hd7hf
    @tube-hd7hf27 күн бұрын

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን የትህትና አባት አደበታቸው የሚጣፈጥ ረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer969615 күн бұрын

    አባታችን በረከተዎ ይድረሰን

Келесі