የበዓሉ ግርማን ፍያሜታ በአካል አገኘናት...ቤርሙዳ ድንቅ ቲያትር ከጀርባ ምን ይመስላል? //በቅዳሜን ከሰዓት//

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 46

  • @mvab3252
    @mvab3252 Жыл бұрын

    ጏድ #መንግስቱ ሀ/ማርያም እንደው #የበአሉ ግርማን መጨረሻ ቢነግሩን ነፍሳቸው ገነት ትገባለች 🇪🇹❤️🤗

  • @DanielTeffera
    @DanielTeffera Жыл бұрын

    መጽሐፍን ደጋግሜ ስላነበብኩት ቲያትሩን ባየሁ ብሉይ ተመኘሁ። ለባዓሉ ግርማ ያለኝ ክብር ግን የተለየ ነው።

  • @Raheluwa

    @Raheluwa

    11 ай бұрын

    በዓሉ ግርማ wasየ መንግሥቱ right hand at one time.

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j Жыл бұрын

    እውነት በአሉ ግርማ በዘመኑ የነበርን እስኪመስለን አድርጎ ደርሶታል በትረካ ፍቃዱ ተ.ማሪያም ሂወት ዘርቶበታል ብቻ ኦሮማይ ልዮ ነው ለኔ❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Жыл бұрын

    ጥበብ ቤቷን የሰራችበት ድንቅ ተዉኔት በመፅሐፍ ያነበብነዉን በዓይምሮአችን የሳልነዉ ናቸዉ ያየናቸዉ አዘጋጆቹ ምርጥ ናቸዉ እናመሰግናለን

  • @mahiiyamakbel8547
    @mahiiyamakbel8547 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ስመጣ አንደኛ ማየው ትያትር

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 Жыл бұрын

    ፊያሜታ ግለይ ከለርዋ ይመስላል፣ አይንዋና ጥርስዋ ይመስላል ግን ቲንሽ ንቃቷና ፊቷ ወፈረብኝ፣ ጋዜጠኛው ግን አይመስልም።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941511 ай бұрын

    ውዶቻችን መርሃባ ብለናችኃል እንወዳችኃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ፍያሜታን ፀይም ለግላጋ ፀጉሯ ዝፍልፍል ያለ ስለሆነ ሳነብ የሳልኳት የፍያሜታን ቦታ የያዘችውን ሳያት ስሜቴ ቅዝቅዝ ነው ያለው

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Жыл бұрын

    ዬኒ ግን ከወንበሩ በላይ የአንገት ማነቂያ ገመድ መኖሩ አልታየህምና ነው"ወንበሩ ዙፋን ሊሆን ይችላል "ያልከው?ቂቂቂ ወንበሩ የታናቂው መቀመጫ፤ገመዱም ማነቂያ፤ወታደሮችም ገመዱን ካስገቡ በኃላ ....

  • @umuhumra4244
    @umuhumra4244 Жыл бұрын

    Uffff tesha Antes kazegajekew betam endemiyamir ergitegna negn le Muyaw yalek Kimbir tinkik bilek suf lebisek metek eyaseraken minim silelibisik sile kibrik satichenek tenikebalek mitasayen neger betam yigermal i miss that years

  • @fikirteyohannes9401
    @fikirteyohannes9401 Жыл бұрын

    Amen

  • @bezayacop9534
    @bezayacop953411 ай бұрын

    Ayeselcheme ekooo,ufffff oromayeee,dinke new❤

  • @krubelordofa5324
    @krubelordofa532411 ай бұрын

    Andualem & fiyameta ❤❤❤❤

  • @user-jc2mu9fd5g
    @user-jc2mu9fd5g Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @benana2574
    @benana257411 ай бұрын

    የክላሲካሉን ሙዚቃ ወይም ዘፋኝ የሚያውቅ ካለ

  • @yikealotesfalidet3557

    @yikealotesfalidet3557

    11 ай бұрын

    ካልተሰሳሳትኩ የሀይሉ መርጊያ ዋልያስ ባንድ ቼበለው ከሚለው ሽክላ ላይ ያለ ሙዚቃ ነው የብሌኖች ዘፈን ነው ጓል ብለነይ መሰለኝ መጠርያው ካረሳውት

  • @greenhope421
    @greenhope42111 ай бұрын

    Lwam i admire u

  • @user-ov9xu7dh5r
    @user-ov9xu7dh5r11 ай бұрын

    ❤️❤️❤️👌👌🙏🙏🙏

  • @fanaberhe202
    @fanaberhe202 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ፍያሜታ እኮ ስሟ እና ቁመናዋ መልክዋ ካልሆነ ሌላ ባህርይዋ እኮ ልክስክስ በመልክዋ የምትመካ ሴት ናት ያን ያክል እምትጋነን ሴት ሁና አላገኘሁዋትም ባይሆን የሮሚ ካራክተር ደስ ይላል ታሳስዝነኛለች።

  • @limujimma
    @limujimma Жыл бұрын

    Des sitilu ዮኒ mirt ሰው❤

  • @yetbarek63
    @yetbarek6311 ай бұрын

    ፊያሜታ ልክ በአእምሮየ የሳልኳት አይነት ሆና ነው ያገኘኋት።

  • @user-fg3fb6kx6c
    @user-fg3fb6kx6c11 ай бұрын

    There seems to be a relationship between the two presenters. They might deny it and pretend to be just friends/colleagues but I very much doubt it.

  • @jimmymiku3293
    @jimmymiku329311 ай бұрын

    Where is she From ???🇪🇷🇪🇷

  • @sadiiaahmed4648
    @sadiiaahmed4648 Жыл бұрын

    Parliamo 1

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak46411 ай бұрын

    የሁለት አለም ሰው ኢትዮጵያ ሰማይ ስር እዲህ ያል ደስታ🙃

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Жыл бұрын

    ፀዲ ኧረ ፀጉሩን ቁመቱን አጠር አድርጊው እልህሽን ነው የተወጣሽበት

  • @user-qy8fb3st3o
    @user-qy8fb3st3o11 ай бұрын

    Tsegll l kiove you yonll l ilke you

  • @tesfaradio7156
    @tesfaradio715611 ай бұрын

    ከራሳ ፈያሜታ ጋር ስርቻለሁ

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 Жыл бұрын

    ጽገን ዩኒ ከተቅርቡ ከለኩም 10 ግዜ ሪእካዮም ዘይጽጉቡ

  • @abelmulugeta591
    @abelmulugeta59111 ай бұрын

    Oromay አለቀ ❤

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet355711 ай бұрын

    ምንድነው በምኑም በምኑም መገልፈጥ ትሰለቻላችሁ ቲሽ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Жыл бұрын

    Fiyameta enkuan echin atimeslim

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Жыл бұрын

    Film yeseraln ski orimay

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 Жыл бұрын

    Yoni and thegenet please don't holding hands like that is not appropriate for coworkers that kind of holding hands is for couples only it has a meaning soory that is not right thanks

  • @mulutsegaye3592
    @mulutsegaye3592 Жыл бұрын

    አዘጋጁ ራሱ ስዩም መስፍን ዘፋኙን ይመስላል ያዢልኝ ቀጠሮ ቦታ መረጭና

  • @Abrar5280

    @Abrar5280

    Жыл бұрын

    መስፍን አበበን ለማለት ነው አይደል?

  • @mulutsegaye3592

    @mulutsegaye3592

    Жыл бұрын

    @@Abrar5280 thank you

  • @zenitworkicho2239
    @zenitworkicho2239 Жыл бұрын

    ፊያሜታ ጊላይን የሳልኩት እንደዚህ አይነት አይደለችም ጠይም የደስደስ ያላት ስታወራ የማትጠገብ አይነት

  • @user-wb5nc4zk8y
    @user-wb5nc4zk8y Жыл бұрын

    ፊያሜታ " አክቲቭ " እንጅ " ቆንገጆ " አልነበረችም ።

  • @hanaseyfu3019

    @hanaseyfu3019

    Жыл бұрын

    ማን ነው ያለው?

  • @user-ve8xm3kj4p

    @user-ve8xm3kj4p

    Жыл бұрын

    ቆንጆማ ነች

  • @fanaberhe202

    @fanaberhe202

    Жыл бұрын

    ቆንጆ ግን ልክስክስ ነበረች

  • @user-ve8xm3kj4p

    @user-ve8xm3kj4p

    Жыл бұрын

    @@fanaberhe202 አው

  • @user-zx2hg7vo2s
    @user-zx2hg7vo2s11 ай бұрын

    ወንበሩ ሰው መስቀያ ነው ገመዱ ማነቅያ ቀሽሞች ደርግ ክፉ ሆኖ አይደለም አገር እዳትገነጣጠል ገጣዮችን ነበር ሲታገል የኖረው ደርግን የሚጠላ ገጣይ የገጣይ ልጅ የገጣይ ዘር ነው ውሸታሞች ናቹ ኢትዮጵያዊያን ወይ ደሞ አይባልም ደንቆሮ ናቹ ጊዜው የሚያስታውስ ክፉ ዘመን ነበረ ለማለት ነው የፈለግሽው ከአምስት አመት በኋላ ሀለተኛው አገር ተገጣይ ገና ያሸዋል ገና የሚለው ጋብዤሻለሁ ገጣይ ወበዴ

  • @user-kn4tc8jt9s
    @user-kn4tc8jt9s Жыл бұрын

    አዘጋጆቹ , ወሬያችሁም ሳቃችሁም አርቴፊሻል ነው ሰው ሰው አይሸትም እስኪ ታረሙ

Келесі