የ107.8 ሬድዮ ጣቢያ ባለቤት| Ethiopian | Serawit Fikire |
እምንሰራው ማስታወቂያ Tv ሳይኖር እራሱ እምታስታውሱት ነው @dawitdreams | Ethiopia | Ethiopian | Serawit fikire @DAWITDREAMSOFFICIAL
In today's video on our weekly program, "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና," we have the pleasure of hosting Serawit fikire, a renowned Artist and a dynamic businessman. Serawit Fikire will be sharing valuable insights on various topics, including business, personal life, and the importance of being thankful.
Don't miss out on this opportunity to unlock the power of the present moment. Hit play and start your journey towards a more mindful, purposeful life today!
Subscribe for more empowering lessons on personal growth and development.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
Пікірлер: 219
ተወዳጁ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬን በማቅረባችሁ ደስ ብሎናል። እንኳን ለትንሳኤ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ።
ሠራዊትየ ታድለሃል ኩፉ ከአፍህ የማይወጣው ጥሩ ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@azibagesh893
Ай бұрын
❤
በጣም ከልብ እናመሰግናለን እንዲሁም መልካም የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ።
ሰርሽ ምርጥ የህዝብ ሰው . . . ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ . . እንወድሃለን አድናቂህ ከመቀሌ
Please bring Seifu Fantahun he has so many experience and life lesson to share with us, please please I can tell you guys it will blow up and viral
@mikas6903
Ай бұрын
Seifu Fantahun you have social responsibility to share your experiences with Ethiopian Youth
@teddyambachew2073
Ай бұрын
@@Gutanamocel አንተ ምን ሰርተሃል
እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እውነትም ሠራዊት እጅግ ምርጥ አርቲስት ነው ዳዊቴም አጅግ ምረጥ አስተማሪ ነው የዳዊት ቲም በሙሉ ምርጥ እና አንደኛ ናችሁ ጤና እና ዕድሜ ይስጥልኝ
ሰሪሽ ፣ ሰሪሽ፣ አድናቆት ይገባሀል። በማስታወቂያው ዘርፍ አንቱታን አትርፈሀል፣ በፊልም ግን በጣሙን እየተጠበቅህ ብዙ አልገፋህበትም፣ቢሆንም የሰረሀቸው ፊልሞች ጥቂት ቢሆኑም ከፍተኛ ጥራትና ተወዳጅነት ነበራቸው።
ዳዊት የኛ ንጉስ አለባበስህ ሲያምት ፍሲካን አስመልተህ አለባበስህ አደኛ ነክ
አርቲስት አቶስራዊት ፍቅሬ በጣም የማከብረው ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜውን እና ጤናውን ይሰጥልን❤❤❤ዳዊት የእኛ ንጉስ አለባበስክ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
Very educative, informative, motivational. Serawit is a naturally gifted man. Thanks for inviting him
እንኳን አደረሰን ።።።ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
እንክዋን አደረሳችሁ ደሰ የሚል ዝግጂትና ልዩ ትዝታ ያሰታውሳል
Gash Serawit, I enjoyed your speech, so eloquent and funny as always.
ሰራዊት ፍቅሬን አይተን መቼም ሙሉአለም አትረሳም ወይ ጊዜ ሰላየሆህ ደስ ብሉኛል ደዊት ድሬምሶችም ሰላቀረባችሆት ቴኪዉ የምወደዉ ሰዉ ነዉ ❤❤❤ ድምፁ አቋሙ ሆለመናዉ እዳለ ነዉ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤
ዋው ስኬት ማለት እንዲህ ነው ልጅ ሆኜ ዘርሽ እና ሙላለም ባል እና ሚስት ይመስሉኝ ነበር 🤣🤣🤣ግን ጆሮዬ ላይ የቀረው ድምፅ የዘርሽ ነው ማስታወቂያ ሲሰራ አቤት ድምፅ ሳይሞዝቅበት ሲያወራ በጣም ያስቃል 🤣🤣🤣እድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦቹ ይስጠው
@danielshemikse2898
Ай бұрын
ፕፕፕ0ፕ09099900ኦኦ99999ፐፖ0ፐፐ990
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሰን አሜን ክብር ሰራዊት ፍቅሬ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥህ አሜን
በጣም አመሠግናለሁ ዳዊት ይህን ታላቅ የመድረክ ካፒቴን ስላቀረብክልን🎉🎉🎉
ኣርተስት ሰራዊት ፍቅሬ የእውነት ያገራችን ዕንቁ ከሆኑ ኣርቲስቶች ኣንዱና ዋነኛው ነው ዳዊት ድሪምሶች ሰለቀረባቹት እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን
ጋሼ ሰራዊት ፍቅሬ ❣️ አይ ግርማ ሞገስ የሳምሶናዊቱ ነገር 😁 😁 Bravo 😁😁እ/በጣም ሀሪፍ ነበር 🙏🏼 እናመሰግናለን
God bless you guys and Ethiopia God bless
ሰሬ የ90ዎቹ ድምቀታችን ትዝታችን እወድሃለሁ ያኑርልን ልጆችህ ይባረኩ ❤❤❤❤
ሰራዊት ታላቅ የጥበብ ሰው ኑርልኝ። ዘግይቷል ። በፊት መቅረብ ነበረበት።
ሰራዊት ፍቅሬ ደስ የሚል መሳጭ ታሪክ ነው። ይቻላል ።
በጣም ደሰ የሚል ነው እንክዋን ደሰ አላችሁ
ሰራዊት ፍቅሬ እንደተባለውም በማስታወቂያ ባለሙያነቱ የተዋጣለት ነው ነገር ግን ደግሞ በሚሰራቸው ፊልሞች የመጀመሪያው ፊልሙ ዳግማዊት ፊልም ግርምትን ይፈጥርብኛል ለምን በብዙ መልኩ በፊልሙ ውስጥ ገፀ ባህሪያቱን የተጫወቱት ተዋኒያኖች ራሱን ጨምሮ ከውስጤ አይጠፉም በልጅነቴ ስላየሁትም ይሆናል---አንዳንዴ ጥበብ ተሻጋሪ ሆኖ ከአዕምሮ የማይጠፋ ሲሆን ደስ ይላል ---ለሰራዊት ፍቅሬ ከአክብሮት ጋር ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጠው መልካም ምኞታችን ነው
Wow so amazing speech🎉
ሰራዊት ፍቅሬ ከሙሉአለም ጋር ጎበዝ የማስታወቂያ ባለሙያዎች ናቸው ከታች ተነስቶ ያደገ ባለሙያ ነው ረጅም እሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏾❤️
@loveGodforever1998
Ай бұрын
@@Gutanamocel but have amazing talent can not deny that
ድንቅ ሰው።
ማሻአላህ ደስ ይላል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
Please Dave invite Dr. Abiy
@bantayehudemissew2298
Ай бұрын
🤣🤣 እንዲገለን ነው
ይመስለኛል ብዙ እማራለው በአንተ🙏
የሰው ማንነቱ የሚለከው ባለፈው ሳይሆን አሁን ባለበት ነው ጀግና ነህ ❤
ሰለሞን አለሙ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው፥፥ ባለመረሳቱ በመነሳቱ ደስ ብሎኛል፥፥ ህይወት እንደዚህ ናት አብሮ ተጄምሮ አብሮ የማይጨረስበት አለም፥፥ብዙ ሊደረግለት የሚገባ ትልቅ ባለውለታ ነበር፥፥
Serawet, my brother, looking great as usual, I always remember ke dandkraw jerba. I wish to see it again. amazing drama , serawety. May God bless you and your beautiful family.
Love and respect you, good job. It's always a pleasure to see you
@kalze21
Ай бұрын
3:41 p
ሰርሽዬ 😍 ስወድህ ምርጥ የ90ዎች ብራንድ ከሙልዬ ጋር እድሜ ጤና ይስጣቹ 🥰👍
ሰርሸ ዋ ዋ ደስ የሚል ዝግጀት እስከዛሬ አላውቅም ነበር አቦ ደስ የምትል
He is my favorite artist all the time. Please make more film we missed you❤
WOW, the first time I had fun and laughed.🤣🤣🤣😅😅😅😆😆😀😀😀😇😇😇 You are the first in film or advertising in Ethiopia, thanks for sharing your success. Thanks always to Dawit Dreams.🙏🙏🙏
Thank u betam tebarekulin
I miss Abye zergaw Thank you, Sere ❤❤❤
በጣም ከልብ እናመሳግናለን በጣም አስታመሪ ናው የምታስተላልፋልን እንደኔ የታመቸቹ ለይክክክክክክክ 🎉
Hey, what happened to the cool background? It was like the signature look of this place!
እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤
ከአንዳንድ ፊልም የአንተ ማስታወቂያ ያዝናናል
አስተማሪ ታሪክ
Yes ይችላል ይገባዋል የእኔ ትዉልድ በመሆኑም አብሬው እደሳታለሁ ተመሳሳይ ህይወት ስለነበርኩ ሁሉም ነገር በደንብ ነው የሚገባኝ ።
አንደኛ የክፍለ ዘመኑ ጀግና ብየሃለሁ❤❤
የኔ ዘመን በናተ ጊዜ ምርጦች
Doctor Abiye
Great!!!
ጀግና ሰው ❤❤❤
ሰርሽን የሚወድ ላይክ
Legend serawit🔥
Arif progirame new bartu
ድንቅ ተሞክሮ ነው
I wish if I were there.I am one of the witness how he is good person.
ይገባህል ሰራዊት ዳዊት ድሪምስ መልካም ሰው
please invite prime minister Dr.Abiy Ahimed
ጀግና ነህ ሰራዊት ፍቅሬ ተምሬብሀለው
አርቲስት ሰራዊትን እኮ ስወደው😇😍🙏🏻
ሁሉንም ሰው የሌለ እያጋነናችሁ የክፈለ ዘመኑ፣ የምድር ፣ የሃያአንደኛው ክፍለ ዘመን እና የአለም ጀግና እያላችሁ ከምትደክሙ ለምን ሁሉንም ኢትዮጵይዊ በጅምላ አትሸልሙሙ?
Serawit Fikre Jegna Neh
Seresh betam enwedhalen
Sefu fantahun
I have a big respect n love for serawit and Mulualem. please Invite Mulualem too
Dawit Dreams tasikegnaleh!
የሠፈሪ ሰው ❤እንደራሴ❤
Wow
Waw 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
ማንም ስው የሚደግፈው ከተገኘ ስኬታም ይሆናል በሙያው ትልቅ ነው በምግባሩ ከነመለ ጋር በነበርው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ የኢትዮጵይ ህዝብ ኑሮው ሙሉ ይሁን
@DOCKO2006
Ай бұрын
This guy is the most notorious opportunist. He owes a huge apology to the people of Ethiopia. Shame to bring him up here as a success story speaker.
Great Great Great Great Great Great Great Great Great Great Serawit thanks allot
Seray endat endemetmechgni waw yechameeh bro Salut baba
@tewedkifli5022
Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
the first person to give a comment
ግርማ ተፈራ ካሳ ይቅረብልን እናመሰግናለን
ሠርሽ ብርቱ ሰው🙏❤ / አብዬ ዘርጋው ስወዳቸው/ ከሰራቸው ገፀባህሪ መካከል የሬዲዮ ድራማ "ሸንጋይ "
Ye Mist mesekernet 💯% ❤❤❤❤❤❤
አጋስስ የቀድሞን እንዲት ሳታመስገን ትወርዳለህ እደውም ልትነቅፋ አቃጣህ ግን አነቀህ እ/ር ይፍረድህ
Lemn Jewar mehammadn Atkrbulenm
ወንድም ካሊድ🙏
ከዳንኪራው ጀርባ 4 ጊዜ ተሰልፌ ያየሁት ነበር
serawit malet betam yemedenke ye tibebe sew new be ewenet keber yigebawal
I Like You So Much
❤
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
Legedadi is the radio station the studio you were recorded was educatinal media agency located at mexico area.
ሰርሽ ጀግና❤ዴቨዬ ልብስክ አምሮብሃል
አርቱን የጀመርክበት ጊዜ!
What about Awash experience
ቴዲ አፍሮን ጋብዝልን ዴቭዬ
@senayegirma6592
Ай бұрын
ቴዲ አፎሮን, ጎሳዬ ተስፋዬ, አና ጠበቃ አብዮትን ጋብዝልን
❤❤❤
❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ እንደብዙዎቹ የጥበብ ባላሙያዎች ኣላስፈላጊ ጥፋት ማህበር ውስጥ ተዘፍዝፈህ ይሆን ? ከሆነ በሞቴ ከዚያ ኣደገኛ የጥልቅ ኣሰራር ውጣና ንስሃ ገብተህ ነፍስህን ኣድናት። ሳይህ ፊትህ እንደተወለወለ ፋኖስ ማብራት ሲገባው ጭጋግና ጭለማ እያየሁበት ነው። ድምጽህም የድካምና የሲቃ መንፈስ ይታይበታል ! ምናልባትም ስለምትጠጣ ይሆን ? ግምቴ የተሳሳተ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ጌታ ኣብዥቶ ይባርክህ
❤❤❤❤👌
Impressive story telling 😅
ሰራዊት በራሱ በጣም ችሎታ ያለው እና የፈጠራ ሰው ነው አስተዋዋቂ ግን ምን ማለት ፈልገ ነው የ21ኛው ክፍለዘመን ሰራዊትም ይሄን አይልም ለዓለምና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማስተዋቂያን ያሳዬት ውብሸት ወርቃለማው የት አረካቸው ስለዚ ስለዘመን መጀመሪያ አጣራ
❤❤❤❤❤❤
ምንድነው ፕሮግራሙ
Romy yena konjo jegena nesh
ሰራዊትና አንዱዓለምን በማስታወቂ ስራ ተወዳዳሪ የላቸውም ነገር ግን በአንድ ወቅት ALUMINUM የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል "አሉሚኒየም"በማለት በትክክል መተርጎም ሲገባቸው በማጣመም በሚያሳዝን ሁነረታ "አልሙኒየም "ብለው በማስተዋወቃቸው እስከ አሁን ድረስ ቃሉን በማጣመም ማስተወቂያዎች እየተነገሩ ስለሆነ እጅግእየገረመኝ ነው